KISTET VINES
338 subscribers
1 photo
4 videos
7 links
We actually started doing this to entertain and amuse people and we like too do that for as long as we can this may look like fun but far more than that we would like people like u to be part of it contact @bela_babelon @_kalimac
Download Telegram
Ay kana
ከቃና ቲቪ ለዶ/ር አብይ አህመድ

ጉዳይ፣ የህዝቡን ፍቅር እንዲመልሱልን ስለመጠየቅ

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ ድርጅታችን ቃና ቴሌቪዥን ባለፉት ጥቂት አመታት ዉስጥ ያገኘዉን የህዝብ ፍቅርና ተወዳጅነት እርሶ በመጡ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ቀልብሰዉ ወትሮ "ኩዚ ጉኒ እንዳያመልጠኝ"፣ "ዛራና ቻንድራ ዛሬስ ምን ሆኑ?" እያለ እየሮጠ ወደ ቤቱ የሚገባዉን ህዝባችንን ወስደዉብን ዛሬ "አብይዬን ሳለየዉ"፣ "ዛሬስ ምን ተዓምር ሰራ?" እያሉ ከቃና ይልቅ የተረሳዉን ETVን እያሳደዱ እንዲመለከቱ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ የተመልካች እጦት ዉስጥ እንድንገባ አድርገዉናል። ስለዚህ እባክዎን መግለጫዎን በኛ ቴሌቭዥን ያስተላልፉ አልያም በአንዱ ፊልም ዉስጥ አጎት ሆነዉ እንዲተዉኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ከሰላምታ ጋር

😁😁😁😁😁😁🤣🤣😂🤣😂

Join us @KISTETVINES
Kistet vine
💋😂አንዳንድ ለጊዚዊ ጥቅም የቀረቡ ወንዶች የመለያያያ ሠበባቸው😂💋

1,😂 አስራ ስድስት ሚስኮል በማረግ ባትሪዬን ገደልሽው ይሄንን እኔን ለመግደል ከመሞከር ለይቼ አላየውም የፍቅር ጊዚያችን እዚጋ ያበቃል!!

2, 😂አንቺ ለኔ ምንም ክብር የለሽም እኔ አወራለው አንቺ ትተነፍሻለሽ የኔና ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!

3 , 😂ስደውልልሽ ገና ሳይጠራ ታነሽዋለሽ ይሄ ትዕግስት የለሽነት ያሳያል ከዚ በኋላ አልፈልግሽም!!!

4 , 😂የሞቀ ምግብ እንደምውድ እያወክሽ አይስክሬሙን አላሞቅልህም ብለሻል የኔና
ያንቺ ጉዳይ እዚጋ ያበቃል!!!

5 , 😂ሁለት እንቁላል ሰጥቼሽ አንዱን ጥበሽልኝ፣ አንዱን ቀቀይልኝ ስልሽ ጥበሽልኝ ያልኩሽን ቀቀልሸው፣ ቀቀይልኝ ያልኩሽን ጠበሽው አንቺ የኔን ትዕዛዝ ስለማታከብሪ ከዚ በኋላ ላይሽ አልፈልግም!!!

6 , 😂11:59 ሜሴጅ ልኬልሽ 12:00 ነው የመለሽልኝ ይሄ አንድ ቀን መሉ ቆይተሽ መመለስሽ ለኔ ያለሽን ንቀት ያሳያል ስለዚህ አልፈልግሽም!!!

7 . 😂እኔ የኔ ውድ ብዬ ጠራሁሽ፣ አንቺ ደሞ የኔ ማር ብለሽ መለሽልኝ ይሄ ማለት በሌላ
መንገድ እናትህ ንብ ናት እያልሽ ነው አንቺ ለአማቾችሽ ክብር ስለሌለሽ ሻንጣሽን ይዘሽ ከቤቴ ውጭልኝ!!!

😁😁አንብቦ ላሽ የለም



Forward enederareg enji 😊😉😉
@shenocollection join join join now awsome,funny memes join now
ßëlā Z Smøkë💭🉐:
ፈጣሪ በአዲሱ አመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ታሞ ከመማቀቅ፣
በብድር ከመሳቀቅ፣
ተፈትኖ ከመዉደቅ፣
የምንወዳትን ቺክ ከመነጠቅ፣
ይሰዉረን! 🙏

ከሰዉነት አንሶ እንስሳ ከማከል፣
የራስ እያረረ የሰዉ ከማማሰል፣
ለዘር ለጎጠኝነት ዱላ ከማቀበል፣
በቸልተኝነት ጉዞ ሚስኪኑን ከመበደል፣
ይሰዉረን!! 🙏

ፈገግ ብለዉ ከሚገሉን፣
ጀነን ብለዉ ከሚያዋርዱን፣
ደንዘዉ ከሚያደነቁሩን፣
እሱ ይሰዉረን! 🙏

ሀብታም ሆኖ ሰገጤ፣
ድሃ ሆኖ አራዳ፣
አዕምሮ ይዞ ዘረኛ፣
ሀብት ይዞ ጎጠኛ፣
ከመሆን ይሰዉረን!! 🙏

ከባለሃብት ቋጣሪ፣
ከእነቅልፋም ታታሪ፣
ከበጥባጭ መሪ፣
ከወንድ ፈሪ፣
ከሴት አስነዋሪ፣
ይሰዉረን! 🙏

ከመሪ ሸረኛ፣
ከሴት ነገረኛ፣
ከወንድ ጉረኛ፣
ከማህፀን በረኛ፣
ይሰዉረን! 🙏

ይቀጥላል . . .

አሜን የምትሉ 🙏

ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ!
Stay with us @Hvlog for more.
ቁርሱን ሁለት ቀን አድሮ ፀጉር ያወጣ ፓስታ አቅርባለት "ቆይ ሹካ እና ማንኪያ ላምጣልህ!" ብላ ወደ ጓዳ ስትገባ ምናላት…
"ይልቅ እንዝርትና ቀሰም አምጪልኝና ልፍተለው!" 😂😂

Join us @KISTETVINES
@KISTETVINES.
"ኢትዮጵያ ዝም ብላ ለዘላለም ትሩጥ😁"

ኬኒያ ሆይ እግዚአብሔር ይይልሽ 🙏
😂😂😂😂😂

Join us on @KISTETVINES
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@KISTETVINES

አንድ ባለልኳንዳ በጣም የሚጠላው ሰውዬ ስጋ ሊገዛው ወደ መደብሩ ይመጣል .

ገዢው፦እስቲ ለውሻ የሚሆን ስጋ ስጠኝ
.
.
.
.
.
.
.
ሻጭ፦ይዘኸው የምትሄደው ነው ወይስ እዚህ የምትበላው።
😂😂😂😂😂

Fo Any Comment @belalingz7
#Ethioጵያ ፊልም ላይ ትንሽ ሲበሳጩ ጓደኛ ይመጣና "ለምን ከከተማ አንወጣም" ሚሉት ነገር በ #Real_life አለንዴ?

Join us @KISTETVINES
@kalimc
የውፍረቷ ነገር ያሳሰባት አንዲት ሴት ወደ ሀኪም ቤት ትሄዳለች

👨‍⚕ሀኪሙም፡-ውፍረት ለመቀነስ ቁርስ ሰዓት፣ምሳ ሰዓት እና እራት ሰዓት ሁሌም ሻይ በዳቦ ብዪ ይላታል

💁እሷም አመስግና ደስ ብሏት ወጣች




ከትንሽ ደቂቃ ቧሀላ ተመልሳ መጥታ ምን ብትል ጥሩ ነው😳

ሻይበዳቦውን የምበላው ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ ቦኋላ???🙈🙈

😂😂
@KISTETVINES share to ur friends

For any comment @kalimc

•════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@KISTETVINES
🌹የፍቅር ቃል 🌹
ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች
*********************
1 ሁል ጊዜ በፍቅር እያት!
2 ሲኒማ ስትገባ በእጅህ እቀፋት.....በትንፋሽህም አሙቃት!
3 ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት!
4 ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱን አጽድተህ ጠብቃት!
5 ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት!
6 ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት!
7 በፍጹም አትምታት!
8 በፍጹም አትቆጣት!
9 በፍጹም አትዋሻት!
10 በፍጹም ልብህ እመናት!
.
.
.
ከዛ ይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው
ትጨፍርብሃለች ::😂ሁሉንም ሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው😂😂
↪️share

አንብቦ ላሽ የለም
Any comments @Bela_lingz7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@shenocollection join now if u wanna to laugh
This is triller challenge competition

B/n viners from kistet vines


You can choose which is z best


@KISTETVINES
Vote fast
Vote fast guys its competition
@KISTETVINES

ሚስት : ለምን ዘወትር ገንዘብህን በመጠጥ ታባክናለህ ?😡

ባል : ማባከን ሳይሆን መዝናናት ነው

ሚስት : እስከዛሬ የጠጣህበትን አጠራቅመህ ቢሆን ኖሮ አለምን ትዞራት ነበር

ባል: እኔ ምን አደከመኝ ሁለቷን ብርሌ ስጠጣ እራሷ ትዞረኝ የለ 😂😂😆😂






join us አዝግ አዝግ ቀልዶች አሉን👉 @KISTETVINES
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@KISTETVINES

ሰሞኑን በጣም የታመመ ቻይናዊ ጓደኛዪን ለመጠየቅ
ሆስፒታል ሄጄ ነበር የሚታከምበት ክፍል ገባሁና የተኛበት
አልጋ ላይ ቁጭ አልኩ ለምን እንደሆነ አላውቅም ቁጭ
ካልኩበት ሰሃት ጀምሮ "CHIN YU k YAN" እያለ ይጮህ
ነበር ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ቻይናዊው ጓደኛዪ አይኔ እያየ ከዚህ
አለም በሞት ተለየ…እሱ ከሞተ በኃላ ይህ የሰው ሃገር ልጅ
የመጨረሻ ቃሉ ትርጉም ምን እንደሆነ ለማጣራት ወደ አንዱ
አማርኛ የሚችል ቻይናዊ ጠጋ ብዪ ብጠይቀው "CHIN YU
k YAN"ማለት




"አንተ ደደብ የኦክሲጅኑ ትቦ ላይ ነው
የተቀመጥከው” ማለት ነው……

ተበላው ጀለሶቼ😭😭😂