KISTET VINES
344 subscribers
1 photo
4 videos
7 links
We actually started doing this to entertain and amuse people and we like too do that for as long as we can this may look like fun but far more than that we would like people like u to be part of it contact @bela_babelon @_kalimac
Download Telegram
ለትዝታ እና ለልጅነት ጅልነታችን
.
1. ልጅ እያለሁ ሰርግ ላይ
"ብር አንባር ሰበረልሽ..."
ተብሎ ሲዘፈን የሙሽራዋን የእጅ አንባር ባልየው የሰበረው ይመስለኝ ነበር
.
.
2. በቴሌቪዥናችን ፊት ላይ የሚሸፈነው ሶስት መአዘን ዳንቴል ጨርቅ በቲቪ
የሚያወሩትን
ሰዎች እንዳይበርዳቸው ይመስለኝ ነበር
.
.
3. እማዬ "ሰላም ያዋልከን ሰላም አሳድረን!..
ብላ መብራት ስታጠፋ
የምድራችን ሁላ መብራት ያጠፋችው ይመስለኝ
ነበር..
.
.
4. ከአባቴ በላይ የሚፈራና
እውቀት ያለው ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር
.
.
5. እኔ ልጅ እያለሁ የሆነ ዛፍ አለ በልጅነታችን ፍሬውን የጦጣ ፍራንክ ብለን የምንጠራው
እሱ እውነትም ጦጣዎች የሚገበያዩበት ይመስለኝ ነበር
.
.
6. ሰፈራችን ያለ ልጅ በ
ትምህርት ነው ያበደው ሲባል የሁላችንም እጣ ፋንታ ይመስለኝ ነበር
.
.
7. የመንግስት ሰራተኛ ሲባል የመንግስቱን ቤት ወጥ፣ልብስ ማጠብ ምናምን ይመስለኝ
ነበር
.
.
8. አቢዮት ጠባቂ ሲባል ቀበሌ ውስጥ አቢዮት የሚባል ውድ እቃ እንዳይጠፋ የሚጠብቅ
ይመስለኝ ነበር
.
.
9. እናቴ ማንበብ እና መጻፍ
ያልቻለችው አጥኚ ብለው የማይገርፏት ጥሩ ወላጆች ስላልነበሯት ይመስለኝ ነበር
.
.
10. ኤሌትሪክ ደምህን መጦ
ይገልሀል ሲባል ኤሌትሪኩ የመጠጠውን ደም የት እንደሚያጠራቅመው ግራ ይገባኝ ነበር
.
.
11. ማስቲካ የሚሰራው ከውሻ አንጀት ነው ስለሚባል ውሻ ባየሁ ቁጥር የሚታየኝ ሆዱ
ውስጥ የያዘው የማቲካ ብዛት ነው።
.
.
12. በድሮ ጊዜ የነበረው ቴሌቪዥን ጥቁር ስለነበር የድሮ ሰው ኑሮው ልክ እንደ እሱ
በጥቁር አለም ውስጥ የሚኖር ይመስለኝ ነበር...
Ay belaye
Check this out guys
Part 1 vine compilation
On youtube
Kistet vine
And we need u
To subscribe plzzz
Rohpnan real name is rohpnan not regassa 😂😂😂
Guys memar yaskeberal 😂😂👍
Channel photo updated
Our viner Abel abera has changed his username from bela_lingz7 to bela_babelon
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Channel photo updated
KISTET VINES pinned Deleted message
KISTET VINES pinned Deleted message
KISTET VINES pinned Deleted message
KISTET VINES pinned Deleted message
KISTET VINES pinned Deleted message
KISTET VINES pinned Deleted message
Watch "If xxx tentacion get drunk/Lip sync by kalii_mac.2019" on YouTube
https://youtu.be/cOtxOSqnDNU my first video to do but xxx uhh 😢😢😢
KISTET VINES pinned «Watch "If xxx tentacion get drunk/Lip sync by kalii_mac.2019" on YouTube https://youtu.be/cOtxOSqnDNU my first video to do but xxx uhh 😢😢😢»