KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ
318 subscribers
2.86K photos
69 videos
1.43K files
974 links
Tips for Becoming a Successful Engineer:

1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ...
2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ...
3 ..
Download Telegram
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።

የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጠው ለየት ባለ እና ተጨማሪ ክፍያን በሚጠይቅ መልኩ ሲሆን አገልግሎቱ በልዩ ሁኔታና ደረጃ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል፡፡

አገልግሎቱ የ 2016 አመት የስራ አፈጻጸሙን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በርካታ ማሻሻያ መደረጋቸው ያነሳ ሲሆን 14.7 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳገኘም አስታውቋል፡፡

ይህ አገልግሎት በባለሃብቶች እና ታዋቂ ሰዎች ጥያቄ መሰረት ለመጀመር መታቀዱን የገለጸው ተቋሙ አዲሱ የፓስፖርት እደላ አገልግሎት የተለየ ክፍያ የሚተመንለት ስለመሆኑ ነው የጠቆመው፡፡

የፓስፖርት አገልግሎቱን ለማሳመን አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ እንደሚያደርግ በመግለጽም አሁን ላይ ፓስፖርት የማሰራጨት አቅሙን በቀን ከ2ሺህ ወደ 14 ሺህ ማሳደጉን አንስቷል፡፡

ይሁን እንጂ ተቋሙ ይህን ቢልም ፓስፖርት ለማግኘት ወራትን መጠበቅ ግድ የሆነባቸው ተገልጋዮች በተቋሙ አሰራር በተደጋጋሚ ሲማረሩ ይደመጣሉ፡፡

Addis Maleda

ጆይን እና ለይክ
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
Forwarded from KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ (▂▃▄▅▆▇█▓▒KHEIRE HUSSEN HASSEN!░░▒▓█▇▆▅▄▃▂! ውጤታማነት ሚለካው በራስህ ለራስህ ያወጣሀቸው ህጎች እና መመሪያዎች መከተል እና ማክበር ስትችል ነው!)
ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት እንደሚጀምር ተገለጸ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።

የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጠው ለየት ባለ እና ተጨማሪ ክፍያን በሚጠይቅ መልኩ ሲሆን አገልግሎቱ በልዩ ሁኔታና ደረጃ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል፡፡

አገልግሎቱ የ 2016 አመት የስራ አፈጻጸሙን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ በበጀት ዓመቱ በርካታ ማሻሻያ መደረጋቸው ያነሳ ሲሆን 14.7 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዳገኘም አስታውቋል፡፡

ይህ አገልግሎት በባለሃብቶች እና ታዋቂ ሰዎች ጥያቄ መሰረት ለመጀመር መታቀዱን የገለጸው ተቋሙ አዲሱ የፓስፖርት እደላ አገልግሎት የተለየ ክፍያ የሚተመንለት ስለመሆኑ ነው የጠቆመው፡፡

የፓስፖርት አገልግሎቱን ለማሳመን አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ እንደሚያደርግ በመግለጽም አሁን ላይ ፓስፖርት የማሰራጨት አቅሙን በቀን ከ2ሺህ ወደ 14 ሺህ ማሳደጉን አንስቷል፡፡

ይሁን እንጂ ተቋሙ ይህን ቢልም ፓስፖርት ለማግኘት ወራትን መጠበቅ ግድ የሆነባቸው ተገልጋዮች በተቋሙ አሰራር በተደጋጋሚ ሲማረሩ ይደመጣሉ፡፡

Addis Maleda

ጆይን እና ለይክ
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
Today's Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ TIP's
5 Steps Of Load Pathway For Concrete Structures
The load pathway for a concrete structure involves the transfer of loads from the point of application to the ground. Here are the typical five steps in this pathway:

1. Load Application:
- Loads such as gravity loads (dead and live loads), environmental loads (wind, earthquake), and other imposed loads are applied to the structure.

2. Load Distribution:
- These loads are distributed across the surface or point of application (e.g., floors, roofs) and transferred to structural elements like beams and slabs.

3. Load Transfer to Vertical Elements:
- The distributed loads are transferred from beams and slabs to vertical structural elements such as columns and walls.

4. Load Transfer to Foundation:
- The vertical elements, in turn, transfer the loads to the foundation of the structure. This can include footings, pile foundations, or mat foundations.

5. Load Transfer to the Ground:
- Finally, the foundation transfers the loads to the ground, where they are dispersed into the soil, ensuring the stability of the entire structure.

Each of these steps is crucial for maintaining the structural integrity and ensuring that the loads are safely transferred to the ground without causing failure or excessive deformation in any part of the structure.
JOIN & FOLLOW US BELOW LINKS:

TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በማህበር ተደራጅተው ቤት የሚገነቡበትን አሰራር አፀደቀ።

በከተማዋ የሚኖሩና የቤት ችግር ያለባቸውን ነዋሪዎች ችግር በሚቀርፍ አግባብ የከተማ አስተዳደሩ መሬት፣ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች ዲዛይን፣ ማህበራቱን የማደራጀትና ግንባታው በሚጀመርበት ጊዜ የመቆጣጠር ሀላፊነት የሚወስድ ሆኖ በማህበር ተደራጅተው የጋራ ህንጻ የሚገነቡ ሰራተኞች፣ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች የፀጥታ አካላት ከተደራጁ በኋላ ቁጠባ በአግባቡ መቆጠብ የሚችሉና አስተዳደሩ በሚያዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ከፍታቸውን የጠበቁ ህንፃዎች ለመገንባት ዝግጁ የሆኑ ወደ ግንባታ እንዲገቡ ማድረግ የሚያስችል ደንብ ትናንት ምክር ቤቱ ያፀደቀ ሲሆን ዝርዝር የአፈፃፀም ሂደቱ በከተማዋ ካለው የቤት አቅርቦት ማህቀፍ ጋር ተጣጥሞ እንዲፈፀም ውሳኔ አሳልፏል።
VLC ቪዲዮ ማጫወቻ አቋራጭ ቁልፎች (Shortcuts)
ዛሬ ከበርካታ ሚዲያ ማጫዎቻዎች መካከል በአቀራረቡ ተወዳጅነትን ያተረፈዉን   ቪ ኤል ሲን(VLC) እንዴት አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም በቀላሉ መገልገል እንደምንችል እናያለን፡፡
1.  Play/pause
  Space bar የተሰኘዉን ቁልፍ በመጠቀም የምናየዉን ቪዲዮ ማቆም ና እንደገና ማጫዎት እንችላለን፡፡
2.  Mute audio
  የምናየዉን ቪዲዮ ደምፅ ሚዉት(ለማጥፋት) ‘M’ን በመጫን ማጥፋት ና ደግመን ተጭነን ማብራት እንችላለን፡፡
3.  Full screen
  ‘F’ን በመጠቀም በኮምፒዉተራችን ስክሪን ሙሉ ማየት ና ደግመን በመጫን ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን፡፡
4.  Change audio track
  አንዳንድ ቪዲዮዎች ከአንድ በላይ የድምፅ (audio track) አማራጭ ሊኖራቸዉ ይችላል፡፡
በዚህ ጊዜ ‘B’ን በመጠቀም መቀያየር እንችላለን፡፡
5.  Volume control
  ድምፅ ለመጨመር Ctrl + arrow up
  ድምፅ ለመቀነስ Ctrl + arrow down
6.  Video play speed
  የምናየዉን ቪዲዮ ፍጥነት ለመቆጣጠር የሚከተሉትን ቁልፎች መጠቀም እንችላለን፡፡
•  + ለመጨመር
•  - ለመቀነስ
7.  Seeking
  ቪዲዮዉን ለማሳለፍ 3 አይነት መንገዶችን መጠቀም እንችላለን፡፡
I.  አጭር ወደ ፊት  shift+right arrow (3 sec
II.  አጭር ወደ ኋላ shift +left arrow
III.  መካከለኛ ወደ ፊት alt +right arrow (10 sec
IV.  መካከለኛ ወደ ኋላ alt + left arrow
V.  ረጅም ወደ ፊት ctrl + right arrow (1 min
VI.  ረጅም ወደ ኋላ ctrl + left arrow
8.  Remaining time
  Full screen አርገን ቪዲዮ የምናይ ከሆነ ምን ያክል ሰዓት እንደቀረን አያሳየንም ስለዚህ ‘T’ን በመንካት ማየት እንችላለን
፡፡
9.  Subtitles
  የምናየዉ ቪዲዮ subtitle ካለዉ  ነገር ግን ፅሁፉ የሚረብሸን ከሆነ ‘V’ን ነክተን ማጥፋት እንዲሁም  እንደገና ማምጣት እንችላለን፡፡

10.  Record video
  እያየን ያለዉን ቪዲዮ ሪከርድ ማድረግ ብንፈልግ Shift + Rን በመጠቀም መቅዳት እንችላለን፡፡
ይህም cut አርገን ቪዲዮ ለመስራት ያስችለናል፡፡
11.  Quit
  ጨርሰንም ሆነ አቋርጠን ቪዲዮዉን ለመዝጋት ከፈለግን ctrl + Q በመጫን መዉጣት እንችላለን፡፡