KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ
318 subscribers
2.81K photos
69 videos
1.43K files
967 links
Tips for Becoming a Successful Engineer:

1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ...
2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ...
3 ..
Download Telegram
👉ኦሮሚያ ባንክ በገላን ለሚያስገነባዉ የልዕቀት ማዕከል ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ዉል መፈራረሙን አስታወቀ

🚧ባንኩ በኦሮሚያ ክልል በገላን ክፍለ ከተማ በ20 ሔክታር መሬት ላይ እያስገነባ የሚገኘዉ ሁለገብ የልህቀትና ኮይቬንሽን ማዕከል የመጀመሪያው ምዕራፍ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ተከትሎ ለሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ጥላሁን አበበ ከተባለው ተቋራጭ ጋር የ 1.1 ቢሊየን ብር የግንባታ ዉል ከሰሞኑ መፈራረማቸውን ካፒታል ከባንኩ ያገኘዉ መረጃ ያመላክታል ።

✳️በገላን የሚገነባው ማዕከል የባንክ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የማደሪያ ሕንፃዎችን ጨምሮ የመሰብሰብያ አዳራሾች፣ የገበያ ማዕከሎች የነዳጅ ማደያ፣ የመዋኛ ገንዳዎች ለተለያዩ ቢዝነሶችና አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችን አካቶ የሚይዝ ነው፡፡

🔰ከ1.1 ቢሊዮን በሚጠጋ ብር የሚገነባዉ ይህ ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉል ግዙፍ ባለ 9 ወለል ህንፃ በ1200 ካሬ መሬት  ላይ ያርፋል ተብሏል፡፡

❇️ፊርማዉን የተፈራረሙት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተፈሪ መኰንን እና የጥላሁን አበበ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጥላሁን አበበ መሆናቸው ተነግሯል።
Join and follow our Telegram channels below:
http://t.me/KERM1445
Your success or failure is in your own mind. People who don't succeed have one distinguishing trait in common...

#ThinkandGrowRich #mindset #failure #success #achievement
join and follow us by telegram channels
http://t.me/KERM1445
Think about the fact that you have complete control over but one thing— the power of your own thoughts. You can clear the mental cobwebs of negative passions, emotions, feelings, tendencies, prejudices, beliefs...
#structuralengineering #Attitude #Goals #Mindset #Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ

http://t.me//KERM1445
ጥቅስ

ሀብትን ከፈለክ ወደ ድህነት የሚያመራውን
ማንኛውንም ሁኔታ አለመቀበል አለብህ!!
#ስኬት
#ድህነት
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin
መከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ምርቃት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቢሾፍቱ  አዲስ የተገነባውን አዲስ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል መርቀዋል። 

ሆስፒታሉ የሞሎኪዩላር ላብራቶሪ፣ የአጥንት ምርመራ ማዕከል፣ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል፣ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላት  የህክምና አገልግሎቶችን ይሰጣል።
ጆይን: እና ላይክ ያደርጉ ዘንድ:
TELEGRAM : http://t.me/KERM1445
TIKTOK: https://www.tiktok.com/@kerm1445
FACEBOOK:https://www.facebook.com/kerm1445
INSTAGRAM:https://www.instagram.com/kerm1445
TWITTER:https://x.com/kheiradin

ምንጭ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፌቡ ገጽ።