KB Orthodox✝️
1.82K subscribers
263 photos
5 videos
1 file
11 links
ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶችና መዝሙሮችን ያገኛሉ✝️

ሌላኛውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @KB_Creatives
Download Telegram
​"ዓይኖችህን በማዕበሉ ላይ ሳይሆን ነፋስን በሚያዝዘው አምላክ ላይ አኑራቸው። እምነት ማለት ፍርሃት አለመኖር አይደለም፤ በፍርሃትህ መካከል የእግዚአብሔር መገኘት ነው እንጂ።"

​"Do not let your eyes be fixed on the storm, but on the One who commands the wind. Faith is not the absence of fear, but the presence of God in the midst of your fear."

ምንጭ፦ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፣ "ስለ፣ ፈተናዎች" የተሰጠ ትምህርት (በቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል የተሰጠ ስብከት፣ ካይሮ)

@KB_ORTHODOX
4🥰4👍1😘1
‛‛ከመናደድህ በፊት
ቁጣ ምን ያህል
ኃጢአት እንደሆነ አስብ።’’

✍️አባ ዶሮቴዎስ

@KB_ORTHODOX
4😍2😘2👍1
​"ምላስህን መግራት የጀመርክ ቀን፣ የነፍስህን ደጅ መቆለፍ ጀምረሃል። ከመናገርህ በፊት ቃላትህን በፍቅርና በእውነት ሚዛን ላይ መዝን። በቁጣ የተነገረ ቃል የጥፋት ዘር ነው፤ በትዕግሥት የተነገረ ቃል ግን የፈውስ ሥር ነው።"

ምንጭ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣
"የመጀመሪያውና ሁለተኛው የቆሮንቶስ መልእክት ትርጓሜ"


@KB_ORTHODOX
7😘3🥰1
"ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ስታጡ ጓደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ ፤ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ ... 'እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው' ።

@KB_ORTHODOX
🥰5👍4🙏1😍1
በወዳጅነት ብዙ አመታትን
የዘለቁ ወዳጆችን ካየህ
ስንት ጊዜ ይቅር ተባብለው ይሆን
እዚህ የደረሱት ማለትን አትዘንጋ።

✍️ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

@KB_ORTHODOX
4👍2😘2😍1
‛‛እግዚአብሔር ድካምህን እንደሚያውቅና
እስካሁን ድረስ እንደሚወድህ እርግጠኛ ሁን!
በኃጢአት ውስጥ ብትሆንም
እግዚአብሔር ሊያድንህ፣
ወደ እርሱ ሊያቀርብህና ወደ ቀደመ ደረጃህ
ሊመልስህ እንደሚሠራ እመን።’’

✍️አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ

@KB_ORTHODOX
6👍4🥰1😘1
‛‛እግዚአብሔር ሆይ
አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለሁኝ
ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች
አንተ አድነኝ።’’
✍️አባ እንጦንስ

@KB_ORTHODOX
6👍4😍1😘1
እግዚአብሔርን ፈርታችሁ.....

ሥራ ስትሠሩ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሥሩ : ስትናገሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ተናገሩ :ስታገቡም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አግቡ : ስትነግዱ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ነግዱ : መንገድ ስትሔዱም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሂዱ : ስታስተዳድሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አስተዳድሩ ።

🗣አባ ገብረ ኪዳን

@KB_ORTHODOX
4👍4😍2
‛‛ለሌሎች ይቅርታን ስትሰጥ፣ ለራስህ ሰላምን ትሰጣለህ።’’

✍🏻አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

@KB_ORTHODOX
8👍2😍2
መናገር ባለብህ ሰአት ብቻ ተናገር ... "አስተውል ከአይሁድ ጫጫታ ይልቅ የክርስቶስ ዝምታ ነው ጲላጦስን ያስጨነቀው"

አስተዋይ ግን ዝም ይላል(ምሳሌ 11:12)


@KB_ORTHODOX
🥰63😍2👍1
ለማትኖሩበት ጊዜያዊ ዓለም ደክማችሁ ፤ ወደምትኖሩበት ዘላለማዊ ዓለም ባዶ እጃችሁን እንዳትሄዱ ተጠንቀቁ።

@KB_ORTHODOX
😍5😘3👍1