JUST CRYPTO
92 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
🎙 አላቹ ዎይ ... ? 😳😳😳😳 🎙
ደህና ናችሁ ... ? 🤗
#blum

ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት Snapshot ይደረጋል
🇺🇸 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከElon Musk ጋር የነበረኝ ግንኙነት አብቅቷል ብለዋል።

መላ የሚላቸው ይጥፋ ወገን 🙇
Google|| interlink
ምንያህሎቻችሁ interlink እየሰራችሁ ነው
ተንኮል አዘል መተግበሪያዎችን (Malware) እንዴት እንከላከል?
***********


ተንኮል አዘል መተግበሪያዎች (Malware) ትክክለኛ ሶፍትዌሮችን/መተግበሪያዎችን በመምሰል ሰዎች በቀላሉ እንዲሳቡ/እንዲታለሉ እና ለጥቃት እንዲጋለጡ በማድረግ ያልተፈቀደ ተግባርን የሚፈፅሙ ናቸው።

ተንኮል አዘል መተግበሪያዎች እንደ ቴሌግራም/ዋትስአፕ ባሉ ማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጩ የሚገኙ ሲሆን፣ ስማቸውን በመቀያየር እንደ ጤና፣ ግብርና፣ ትምህርት፣ ፋይናንስ እና ባንኪንግ የመሳሰሉ ዘርፎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ መተግበሪያዎችን በመምሰል ጥቃት በማድረስ ላይ ይገኛሉ።

መከላከያ መንገዶች

• ካልታመኑ ምንጮች መተግበሪያዎችን ከማውረድ ይቆጠቡ፣
• እንደ ፕሌይ ስቶር፣ አፕ ስቶር፣ አማዞን አፕ ስቶር ወይም ሳምሰንግ ጋላክሲ ስቶር ጥብቅ የደህንነት ፍተሻዎችን የሚያደርጉ ይፋዊ የመተግበሪያ ማከማቻዎችን ብቻ ይጠቀሙ፣
• ከአጠራጣሪ ኢ-ሜይሎች የሚላክሎትን ማስፈንጠሪያም (suspicious links) ሆነ ፋይል (Attachment) ሳያረጋግጡ ከመክፈት ይቆጠቡ፣
• መተግበሪያዎች የካሜራ፣ የማይክራፎን፣ የጥሪ መዝገብ፣ የቦታ እና የፋይል የመሳሰሉ ፍቃዶችን (Permission) ሲጠይቁ አስፈላጊነቱን የራስዎን ጥናት በማድረግ ፍቃዱን ይገድቡ፣
• የባንክ መግለጫዎችዎን እና የግብይት ታሪክዎን በመደበኛነት ይከታተሉ፣
• ማንኛውንም አጠራጣሪ ወይም ያልተፈቀዱ ግብይቶች ሲያስተውሉ ወዲያውኑ 951 በመደወል ያሳውቁ።
📊 $BLUM Tokenomics is live!

Total supply: 1,000,000,000 $BLUM
WhatsApp ማስታወቂያ ማሳየት ጀመረ።

WhatsApp በstatus ወይም story በሚጋራበት ታብ ላይ ማስታወቂያ ጀመረ። ይህም ተጠቃሚዎች የሰዎችን status ሲመከቱ የተለያየያ ማስታወቂያዎችን የሚመለከቱ ይሆናል።

ተጠቃሚዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት እንደ location, ቋንቋ እና የሚከተሏቸውን ቻናሎች non-sensitive መረጃዎች ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላሉ።

ይሁን እንጅ እንደ chat history እና calls/ ጥሪዎች ያሉ መረጃዎች ሰዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት አገልግሎት ላይ አይውሉም።

በተጨማሪም ማስታወቂያዎቹ ከstatus page ውጪ በinbox ወይም በchats አይታዩም።

የWhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው meta ባለፈው አመት በማስታወቂያ $160 ቢልዮን ማግኘቱ አይዘነጋም።
BTC አሁናዊ ዋጋው ይሄንን ይመስላል። የመካከለኛው ምስራቅ አለመረጋጋት የክሪፕቶ ገበያም እየጎዳው ይገኛል።
👍1
Infinix በቅርቡ  Hot 60 5G+ የተሰኘ ስልኩን ለገበያ ያቀርባል

እዚህም ስልክ ላይ "One Tap Al Button" የተባለ feature ያለው ሲሆን ይሄም ልክ IPhone ላይ እንዳለው Action Button ጋር ተመሳሳይ ነዉ።

በቀኝ በኩል ከ Power button በታች የሚገኝ ይሆናል ይሄም ለ ጌመሮች፣ተማሪዎች እና መደበኛ ተጠቃሚዎች design ተደርጎ የተሰራ ነው።

የ One Tap AI Button single press, double press እና long press ያለው ሲሆን ከ ሰላሳ በላይ የሚሆኑ አፕሊኬሽንዎች ላይ መስራት ይችላል ተብሏል።

ለምሳሌም ጫን አድርጋችሁ በመያዝ እንደ Circle to Search ያሉ featureዎችን መጠቀም ያስችላችኋል።

Infinix ይህንን ስልክ July 11
ለገበያ ያቀርበዋል ተብሎ ይጠበቃል።
Gate io አካውንት ላላችሁ Daily Check in ለ7 ቀናት በማድረግ Free 5 Usdt ውሰዱ።

Gate io ከከፈታችሁ በኃላ Reward የሚለው ውስጥ ነው ያለው
ደጉ ዘመን 🥹
👉የኢትዮጵያ ብር ከዚህ በኋላ Bybit P2P Support አያደርግም አያገለግልም !

👉 ያ ማለት በ ኢትዮጲያ ብር ዶላር ( ሌሎች ) crypto ዎችን መግዛትም ሆነ መሸጥ አንችልም !
👍1
1H LEFT 😭

1 ሰአት ቀርቷል!!!

ያልጀመራቹ ሰዎች ጀምሩ start በሉና 5k አስገቡኝ።  በ1 ሰው 300gem ይሰጣል
🙏

https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=kIWrMBFCF6E
Family alahu ?
bteseb we will back soon
stay tuned
👍1
JUST CRYPTO pinned «bteseb we will back soon stay tuned»
😔ዛሬ በጣም ነው የተበሳጨውት በ 100 VIEW 2 LIKE

🙊አረ በጣም ይደብራል አከፍልበትም እኮ LIKE ለማረግ ንካው እኔ ግን FILE ለመልቀቅ ከፍዬ ነው ይሄን እያሰባቹ LIKE አርጉ እንድትባሉ አጠብቁ ነካ አርጉት  

ደሞ

🫵 አንተ 👴 ጓደኛክ ለ Internet card  ሲሞላ ዝም ትላለ 😡

🫵 አንቺስ 👩 ብትሆኚ ጓደኛሽ ለ internet card ስሞላ ዝም ትያለሽ 😡

Share  አርጉላቸው ይጠቀሙ Ethio Free internet በአብሮነት ወደፊት ✌️


Channel Link = @Free_internet201
Channel Link = @Free_internet201
FAMILY

JOIN THIS CHANNEL IT MY CHANNEL SOMETHING BIG IS COMING 🔥✌️
JUST CRYPTO pinned «FAMILY JOIN THIS CHANNEL IT MY CHANNEL SOMETHING BIG IS COMING 🔥✌️»
JUST CRYPTO pinned «😔ዛሬ በጣም ነው የተበሳጨውት በ 100 VIEW 2 LIKE 🙊አረ በጣም ይደብራል አከፍልበትም እኮ LIKE ለማረግ ንካው እኔ ግን FILE ለመልቀቅ ከፍዬ ነው ይሄን እያሰባቹ LIKE አርጉ እንድትባሉ አጠብቁ ነካ አርጉት   ደሞ 🫵 አንተ 👴 ጓደኛክ ለ Internet card  ሲሞላ ዝም ትላለ 😡 🫵 አንቺስ 👩 ብትሆኚ ጓደኛሽ ለ internet card ስሞላ ዝም ትያለሽ 😡 Share  አርጉላቸው…»