JUST CRYPTO
92 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
አንድ ቀን ነገሮች ይስተካከሉና ዞር ብለን አይተን ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል!

መልካም ቀን
Blum eligibility check አድርጉ ☄️
Check ለማድረግ ይሄንን ተጭናችሁ ነው የምታዩት
Blum Snapshot 7 June Confirmed
አይ BLUM 😂
⚠️ IPHONE ተጠቃሚዎች በፍጥነት Samsung ግዙ 😁 ወይ ደሞ በቻላችሁት ፍጥነት ስልካችሁን ወደ IOS 18.5 UPDATE አድርጉ, ካልሆነ መረጆቻችሁ አደጋ ላይ መሆናቸውን COMPANYው አሳውቁአል ይህ UPDATE ከ IPHONE Xs ጀምሮ ተለቁአል
PSG 2 INTER MILIAN 0
የUCL FINLA ጨዋታ 20ኛ ደቂቃ ውጤት እሄን ይመስላል 🔥
1
የ2024/25 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ

                    እረፍት

             ፔስጂ 2-0 ኢንተር
         ሀኪሚ 12'⚽️
          ዱዬ 20'⚽️

🏟️ አሊያንዝ አሬና
👍1
5D left
High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JUN 2 - 7 2025 ‼️
Be Ready Family FOR THE GIVE AWAY ❤️
ELIGIBLE መሆናቹን ቼክ አርጉ
🎙 አላቹ ዎይ ... ? 😳😳😳😳 🎙
ደህና ናችሁ ... ? 🤗
#blum

ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት Snapshot ይደረጋል
🇺🇸 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከElon Musk ጋር የነበረኝ ግንኙነት አብቅቷል ብለዋል።

መላ የሚላቸው ይጥፋ ወገን 🙇
Google|| interlink
ምንያህሎቻችሁ interlink እየሰራችሁ ነው
ተንኮል አዘል መተግበሪያዎችን (Malware) እንዴት እንከላከል?
***********


ተንኮል አዘል መተግበሪያዎች (Malware) ትክክለኛ ሶፍትዌሮችን/መተግበሪያዎችን በመምሰል ሰዎች በቀላሉ እንዲሳቡ/እንዲታለሉ እና ለጥቃት እንዲጋለጡ በማድረግ ያልተፈቀደ ተግባርን የሚፈፅሙ ናቸው።

ተንኮል አዘል መተግበሪያዎች እንደ ቴሌግራም/ዋትስአፕ ባሉ ማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጩ የሚገኙ ሲሆን፣ ስማቸውን በመቀያየር እንደ ጤና፣ ግብርና፣ ትምህርት፣ ፋይናንስ እና ባንኪንግ የመሳሰሉ ዘርፎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ መተግበሪያዎችን በመምሰል ጥቃት በማድረስ ላይ ይገኛሉ።

መከላከያ መንገዶች

• ካልታመኑ ምንጮች መተግበሪያዎችን ከማውረድ ይቆጠቡ፣
• እንደ ፕሌይ ስቶር፣ አፕ ስቶር፣ አማዞን አፕ ስቶር ወይም ሳምሰንግ ጋላክሲ ስቶር ጥብቅ የደህንነት ፍተሻዎችን የሚያደርጉ ይፋዊ የመተግበሪያ ማከማቻዎችን ብቻ ይጠቀሙ፣
• ከአጠራጣሪ ኢ-ሜይሎች የሚላክሎትን ማስፈንጠሪያም (suspicious links) ሆነ ፋይል (Attachment) ሳያረጋግጡ ከመክፈት ይቆጠቡ፣
• መተግበሪያዎች የካሜራ፣ የማይክራፎን፣ የጥሪ መዝገብ፣ የቦታ እና የፋይል የመሳሰሉ ፍቃዶችን (Permission) ሲጠይቁ አስፈላጊነቱን የራስዎን ጥናት በማድረግ ፍቃዱን ይገድቡ፣
• የባንክ መግለጫዎችዎን እና የግብይት ታሪክዎን በመደበኛነት ይከታተሉ፣
• ማንኛውንም አጠራጣሪ ወይም ያልተፈቀዱ ግብይቶች ሲያስተውሉ ወዲያውኑ 951 በመደወል ያሳውቁ።
📊 $BLUM Tokenomics is live!

Total supply: 1,000,000,000 $BLUM
WhatsApp ማስታወቂያ ማሳየት ጀመረ።

WhatsApp በstatus ወይም story በሚጋራበት ታብ ላይ ማስታወቂያ ጀመረ። ይህም ተጠቃሚዎች የሰዎችን status ሲመከቱ የተለያየያ ማስታወቂያዎችን የሚመለከቱ ይሆናል።

ተጠቃሚዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት እንደ location, ቋንቋ እና የሚከተሏቸውን ቻናሎች non-sensitive መረጃዎች ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላሉ።

ይሁን እንጅ እንደ chat history እና calls/ ጥሪዎች ያሉ መረጃዎች ሰዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት አገልግሎት ላይ አይውሉም።

በተጨማሪም ማስታወቂያዎቹ ከstatus page ውጪ በinbox ወይም በchats አይታዩም።

የWhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው meta ባለፈው አመት በማስታወቂያ $160 ቢልዮን ማግኘቱ አይዘነጋም።
BTC አሁናዊ ዋጋው ይሄንን ይመስላል። የመካከለኛው ምስራቅ አለመረጋጋት የክሪፕቶ ገበያም እየጎዳው ይገኛል።
👍1