JUST CRYPTO
92 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
Today market is on 🔥
ETH 2400$ ደርሷል። ባለፈው ሳምንት ከ1600$ ወርዶ ነበር።
#telegram_update

ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦

Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።

Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።

Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።
🔰 Ari Wallet Quiz Answer is 👉 3

🔰 Xenea Wallet Quiz Answer is 👉 A
👍1
🌑የዛሬው የCrypto ገበያ
በለዉ እየገሰገሰ ነው🌑
👍2🔥1
ማርኬቱ 🔼
"ድፍረት ፍርሃትን አለመሰማት ሳይሆን ፍርሃትን አሸንፎ መቀጠል ነው 🥰🥰.

(የ - ኔልሰን ማንዴላ) ንግግር ....

መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🥰🥰
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ ጊዜ ይህን photo ስናይ ወጧ እንዳመረላት ሴት በደስታ ሽር ጉድ እንል ነበር😭
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro

የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ D
የari wallet መልስ C
የmarina መልስ   B
የspurpro መልስ  C
1👍1
በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ Metamask የራሱ የሆነ ቶክን ላውንች ሊያደርጉ እንደሚችሉ በስፋት እየተገለፀ ይገኛል። ማንኛውም metamask ያለው ሰውም ቶክን እንደሚያገኝ ነው በስፋት እየተገለፀ ያለው።
ስንት METAMASK ዋሌት አላችሁ?
ታዋቂው የክሪፕቶ ከረንሲ Wallet የሆነው MetaMask አሁንም የራሱን Token launch ማድረግ ላይ ተስፋ አለመቁረጡ ተነግሯል።

ድርጅቱ "Meta" የሚባል coin ለገበያ ለማቅረብ ከ2021 ጀምሮ በሀሳብ ደረጃ ላይ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያት እስካሁን አልተሳካም።

የቀድሞ መስራቾች መሀል የሆነው Dan Finlay የትራምፕ አስተዳደር ከመጣ በኋላ ድርጅቱ በአዲሱ Token ዙሪያ ውሳኔ ላይ ለመድረስ ምቹ እንደሆነለት ተናግሯል።

በቅርቡም "Meta" የሚባል Token የማየታችን እድል ሰፊ ይሆናል።
👍1
የBLUM መስራች በሞስኮ በማጭበርበር ወንጀል ተይዟል💀

Source
#pocketfi

Pocketfi ነገ ሊስት ይደረጋል።
የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል?
Anonymous Poll
50%
Tottenham
50%
manchester united
Today Ari & Xenea Wallet Daily Quiz Answer's🎉

Sorry for late fam😉✌️
👍1
15 years ago Laszlo Hanyecz የተባለ ጀለስ ለ2 pizza 10,000 Bitcoin ከፍሎ በላ 🍔

Today, 10,000 $BTC is worth over $1,100,000,000.

ለምንድነው እራሱን ያላጠፋው?😭🙏
👍1