#Quantum
Quantum wallet በpancakeSwap ሊስት ተደርጓል። ነገር ግን ለማውጣት የግድ ATU ገዝተን stake ማድረግ አለብን። የራሱ የሆነ አካሄድ አለው ነገር ግን ብዙ ይጠቅመናል ብየ አላሰብኩም። ስለዚ አዲስ ነገር ካለ እነግራችኋለሁ። አሁን ሀብታሞች ከፈለጉ stake አድርገው ያውጡ እኔ ግን ይሄንን አልመክርም።
ምክንያቱም Neptune network የሚባል ፕሮጀክት የሚያውቅ ካለ እንዲህ አይነት አካሄድ ነበራቸው። መጨረሻቸው አላማረም። ስለዚ እንጠብቅ ሌላ አማራጭ ካለ አሳውቃችኋለሁ።

👍1
#telegram_update
ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦
Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።
Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።
Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይ ጊዜ ይህን photo ስናይ ወጧ እንዳመረላት ሴት በደስታ ሽር ጉድ እንል ነበር😭
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro
የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።
የxenea መልስ D
የari wallet መልስ C
የmarina መልስ B
የspurpro መልስ C

❤1👍1
ታዋቂው የክሪፕቶ ከረንሲ Wallet የሆነው MetaMask አሁንም የራሱን Token launch ማድረግ ላይ ተስፋ አለመቁረጡ ተነግሯል።
ድርጅቱ "Meta" የሚባል coin ለገበያ ለማቅረብ ከ2021 ጀምሮ በሀሳብ ደረጃ ላይ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያት እስካሁን አልተሳካም።
የቀድሞ መስራቾች መሀል የሆነው Dan Finlay የትራምፕ አስተዳደር ከመጣ በኋላ ድርጅቱ በአዲሱ Token ዙሪያ ውሳኔ ላይ ለመድረስ ምቹ እንደሆነለት ተናግሯል።
በቅርቡም "Meta" የሚባል Token የማየታችን እድል ሰፊ ይሆናል።