JUST CRYPTO
92 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
#ከርዕሰ_ውጪ
አርሰናል 0 ፒኤስጂ 1
በድምር ውጤት 2 ለ 0
አርሰናል እየተመራ ነው 🥶
👍1
አርሰናል በድምር ውጤት
3 ለ 1 በ ፒኤስጂ ተሸንፏል
መልካም ምሽት 🔥
👍1
🚀 ስቶቻችሁ ናችሁ Mobile Card ስትሞሉ ምንም ሳትጠቀሙበት የሞላችሁት  Mobile Card የሚያልቀው ለዚ አሪፍ መፍትሄ ነው ያመጣውላችሁ።

🚀 ቀጥታ ወደ መፍትሄው ስንሄድ እንዲ የሚሆንባችሁ ምክንያት በጣም ምትፈልጎቸውን አገልግሎቶች FOLLOW ታደርጋላችሁ በ SMS የሚመጡላችሁ አጭር መልክቶች በነሱ አገልግሎቶች ምክንያት የምትሞሉት Mobile Card  ሳትጠቀሙት ያልቃል ለዚ ደግሞ መፍትሄው እነዛን አገልግሎቶች
ማቋረጥ ነው።

🚀 ለማቋረጥ ከፈለጋችሁ ወደ ስልክ መደወያቹ ትሄዱ እና *900# ብላችሁ ትደውላላችሁ ከዛ 3 አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ 2ተኛ ላይ ያለውን (አንድ በአንድ ለማቆረጥ) የሚለውን ትነካላችሁ ከዚ ቡሀላ Mobile Card ስትሞሉ የሚወስድባችሁ ይስተካከላል።
👍2
Today Ari & Xenea wallet Daily Quiz Answer

Ari 👉 Answer B

xenea 👉 Answer  B

Date 👉
May - 8
👍1
🎁 Treasury secret code: 08/05/25

➡️CODE: Cosy
#Quantum

Quantum wallet በpancakeSwap ሊስት ተደርጓል። ነገር ግን ለማውጣት የግድ ATU ገዝተን stake ማድረግ አለብን። የራሱ የሆነ አካሄድ አለው ነገር ግን ብዙ ይጠቅመናል ብየ አላሰብኩም። ስለዚ አዲስ ነገር ካለ እነግራችኋለሁ። አሁን ሀብታሞች ከፈለጉ stake አድርገው ያውጡ እኔ ግን ይሄንን አልመክርም።

ምክንያቱም Neptune network የሚባል ፕሮጀክት የሚያውቅ ካለ እንዲህ አይነት አካሄድ ነበራቸው። መጨረሻቸው አላማረም። ስለዚ እንጠብቅ ሌላ አማራጭ ካለ አሳውቃችኋለሁ።
Blum
May 13
በካድርድ point መሰብሰብ ይቆማል
📱 Skype 🫡

አንጋፋው የቪድዮ መደዋወያ ፕላትፎርም Skype ዛሬ ተዘጋ። ተጠቃሚዎችም ቻቶቻቸውን ወደ teams ወደተሰኘው ፕላትፎርም ማዘዋወር ይችላሉ ተብሏል።
Reaction እንድታረጉ ምን እናድርግ? 😕

React አድርጉ እስክ ምንም አይቀነስባችሁም🥺

BTC እኮ ነው 😁
👍2🔥1
101👀
ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና

መልካም ቀን
@Just_crypto7
@Just_Crypto7
👍1
Today market is on 🔥
ETH 2400$ ደርሷል። ባለፈው ሳምንት ከ1600$ ወርዶ ነበር።
#telegram_update

ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦

Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።

Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።

Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።
🔰 Ari Wallet Quiz Answer is 👉 3

🔰 Xenea Wallet Quiz Answer is 👉 A
👍1
🌑የዛሬው የCrypto ገበያ
በለዉ እየገሰገሰ ነው🌑
👍2🔥1
ማርኬቱ 🔼
"ድፍረት ፍርሃትን አለመሰማት ሳይሆን ፍርሃትን አሸንፎ መቀጠል ነው 🥰🥰.

(የ - ኔልሰን ማንዴላ) ንግግር ....

መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🥰🥰
1