🚀 ስቶቻችሁ ናችሁ Mobile Card ስትሞሉ ምንም ሳትጠቀሙበት የሞላችሁት Mobile Card የሚያልቀው ለዚ አሪፍ መፍትሄ ነው ያመጣውላችሁ።
🚀 ቀጥታ ወደ መፍትሄው ስንሄድ እንዲ የሚሆንባችሁ ምክንያት በጣም ምትፈልጎቸውን አገልግሎቶች FOLLOW ታደርጋላችሁ በ SMS የሚመጡላችሁ አጭር መልክቶች በነሱ አገልግሎቶች ምክንያት የምትሞሉት Mobile Card ሳትጠቀሙት ያልቃል ለዚ ደግሞ መፍትሄው እነዛን አገልግሎቶች
ማቋረጥ ነው።
🚀 ለማቋረጥ ከፈለጋችሁ ወደ ስልክ መደወያቹ ትሄዱ እና *900# ብላችሁ ትደውላላችሁ ከዛ 3 አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ 2ተኛ ላይ ያለውን (አንድ በአንድ ለማቆረጥ) የሚለውን ትነካላችሁ ከዚ ቡሀላ Mobile Card ስትሞሉ የሚወስድባችሁ ይስተካከላል።

👍2
Today Ari & Xenea wallet Daily Quiz Answer
Ari 👉 Answer B
xenea 👉 Answer B
Date 👉 May - 8
Ari 👉 Answer B
xenea 👉 Answer B
Date 👉 May - 8
👍1
#Quantum
Quantum wallet በpancakeSwap ሊስት ተደርጓል። ነገር ግን ለማውጣት የግድ ATU ገዝተን stake ማድረግ አለብን። የራሱ የሆነ አካሄድ አለው ነገር ግን ብዙ ይጠቅመናል ብየ አላሰብኩም። ስለዚ አዲስ ነገር ካለ እነግራችኋለሁ። አሁን ሀብታሞች ከፈለጉ stake አድርገው ያውጡ እኔ ግን ይሄንን አልመክርም።
ምክንያቱም Neptune network የሚባል ፕሮጀክት የሚያውቅ ካለ እንዲህ አይነት አካሄድ ነበራቸው። መጨረሻቸው አላማረም። ስለዚ እንጠብቅ ሌላ አማራጭ ካለ አሳውቃችኋለሁ።

#telegram_update
ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦
Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።
Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።
Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።