JUST CRYPTO
92 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
#Quantum

|| መጀመሪያ ይሄን ሊንክ Chrome ላይ Paste አድርጉ 👉 https://www.atu.network

እዚሁ ሊንክ ስትገቡ palystore ወይም app store የሚለው ስትነኩ download የሚል ይመጣል።

|| create wallet በሉት
|| read and agree
|| ደስ ያላችሁ የማትረሱት pin code አስገቡ

|| ከዛ 3 ፅሁፎች ይመጣሉ ነካ ነካ አርጋችሁ ፍቀዱለት። ከዛ Generate mnemomonic phrase በሉት

|| ፅፋቹ ወይም ኮፒ አርጋችሁ ያዙ
|| የተጠየቃችሁት ከrecovery phrase ተመሳሳይ ሙሉ
|| next በሉት done

ነጥብ ለማግኘት

|| Me የሚለው ግቡ። share with friends በሉት። ከዛ ኮድ ፈልጋችሁ👉SdDFXP አስገቡ። 900 SATU ይሰጣችኋል or 900$ ።

|| p2p የሚለው ግቡ እና ታስክ ስሩ።
👍1
ስለ Quantum wallet አንድ አንድ ነገሮች

ይሄ Screenshot ላይ የምታቱን SATU የተባለ TOKEN ነው ምስጣችሁ እና Balance ላይ በ USDT አስቀምጦ ያሳያል SATU ነገ ነው List የምደረገው May be 1 SATU = 5$ , 0.5$ ወይም 0.000005$ ሊሆንም ይችላል ስለዚህ ይሄ ምያሳየን USDT 100% Real የመሆን Chance ጠበብ ቢልም መሞከር አይከፋም May be Real ሆኖ ካለፈ እንዳንቆጭ 😁 (ይሄን ያልኩት ገና አድስ እና እንደነ Bitget BGB እንደምባለው Token ልሆን ይችላል በምል ነው )

እና አሁን ይሄ Screenshot ላይ 38000 SATU = 12831$ ብሏል ይህ ማለት

1 SATU = 1 ATU = 0.337$ ነው ማለት ነው ስለዚህ ነገ የ SATU TOKEN price = 0.00003$ ሊሆን ይችላል

ባጠቃላይ ብዙ አትጠብቁ 🤝



🖐️ ምንም አይነት ወጭ ባታደርጉ ይመከራል
ዛሬ Champions league ጨዋታ ስላለ ፈታ ብላቹ እድታዩ ተጨማሪ ፋይሎች ይለቀቃሉ

ዝግጁ?

Reaction እስቲ እንየው 😘
👍1
Free Xray 🔥.ehi
13.8 KB
✅️ NEW FILE

በ00 ብር Enjoy  😘

➽ Xray For ᗰᗩY 7

FREE ኢትዮ-ቴሌኮም
1
#ከርዕሰ_ውጪ
አርሰናል 0 ፒኤስጂ 1
በድምር ውጤት 2 ለ 0
አርሰናል እየተመራ ነው 🥶
👍1
አርሰናል በድምር ውጤት
3 ለ 1 በ ፒኤስጂ ተሸንፏል
መልካም ምሽት 🔥
👍1
🚀 ስቶቻችሁ ናችሁ Mobile Card ስትሞሉ ምንም ሳትጠቀሙበት የሞላችሁት  Mobile Card የሚያልቀው ለዚ አሪፍ መፍትሄ ነው ያመጣውላችሁ።

🚀 ቀጥታ ወደ መፍትሄው ስንሄድ እንዲ የሚሆንባችሁ ምክንያት በጣም ምትፈልጎቸውን አገልግሎቶች FOLLOW ታደርጋላችሁ በ SMS የሚመጡላችሁ አጭር መልክቶች በነሱ አገልግሎቶች ምክንያት የምትሞሉት Mobile Card  ሳትጠቀሙት ያልቃል ለዚ ደግሞ መፍትሄው እነዛን አገልግሎቶች
ማቋረጥ ነው።

🚀 ለማቋረጥ ከፈለጋችሁ ወደ ስልክ መደወያቹ ትሄዱ እና *900# ብላችሁ ትደውላላችሁ ከዛ 3 አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ 2ተኛ ላይ ያለውን (አንድ በአንድ ለማቆረጥ) የሚለውን ትነካላችሁ ከዚ ቡሀላ Mobile Card ስትሞሉ የሚወስድባችሁ ይስተካከላል።
👍2
Today Ari & Xenea wallet Daily Quiz Answer

Ari 👉 Answer B

xenea 👉 Answer  B

Date 👉
May - 8
👍1
🎁 Treasury secret code: 08/05/25

➡️CODE: Cosy
#Quantum

Quantum wallet በpancakeSwap ሊስት ተደርጓል። ነገር ግን ለማውጣት የግድ ATU ገዝተን stake ማድረግ አለብን። የራሱ የሆነ አካሄድ አለው ነገር ግን ብዙ ይጠቅመናል ብየ አላሰብኩም። ስለዚ አዲስ ነገር ካለ እነግራችኋለሁ። አሁን ሀብታሞች ከፈለጉ stake አድርገው ያውጡ እኔ ግን ይሄንን አልመክርም።

ምክንያቱም Neptune network የሚባል ፕሮጀክት የሚያውቅ ካለ እንዲህ አይነት አካሄድ ነበራቸው። መጨረሻቸው አላማረም። ስለዚ እንጠብቅ ሌላ አማራጭ ካለ አሳውቃችኋለሁ።
Blum
May 13
በካድርድ point መሰብሰብ ይቆማል
📱 Skype 🫡

አንጋፋው የቪድዮ መደዋወያ ፕላትፎርም Skype ዛሬ ተዘጋ። ተጠቃሚዎችም ቻቶቻቸውን ወደ teams ወደተሰኘው ፕላትፎርም ማዘዋወር ይችላሉ ተብሏል።
Reaction እንድታረጉ ምን እናድርግ? 😕

React አድርጉ እስክ ምንም አይቀነስባችሁም🥺

BTC እኮ ነው 😁
👍2🔥1
101👀