#BitcoinMining
🇮🇷 ኢራን በዓለም ላይ ቢትኮይን Mine ለማድረግ ተመራጭ ሀገር ሆናለች
💡 በኢራን የኤሌክትሪክ ⚡️ ዋጋ ርካሽነት ምክንያት በ$1,200 አንድ ቢትኮይን Mine ማድረግ ይቻላል በተቃራኒው 🇮🇪 አይርላንድ በ$320,000 ዋጋ ውዷ ሀገር ነች
📌 የተጠቀሱት ዋጋ ለኤሌክትሪክ የሚወጣ ወጪ ብቻ ነው❗️❗️
Credit👉 Day7_Vir

ኢትዮጵያ 🇪🇹 በ$3,400 ወጪ 11ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
📌 የተጠቀሱት ዋጋ ለኤሌክትሪክ የሚወጣ ወጪ ብቻ ነው❗️❗️
Credit👉 Day7_Vir
Today Ari & Xenea wallet Daily Quiz Answer
Ari 👉 Answer C
xenea 👉 Answer A
Date 👉 May - 2
Ari 👉 Answer C
xenea 👉 Answer A
Date 👉 May - 2
👍1
#Quantum
✅|| መጀመሪያ ይሄን ሊንክ Chrome ላይ Paste አድርጉ 👉 https://www.atu.network
እዚሁ ሊንክ ስትገቡ palystore ወይም app store የሚለው ስትነኩ download የሚል ይመጣል።
✅|| create wallet በሉት
✅|| read and agree
✅|| ደስ ያላችሁ የማትረሱት pin code አስገቡ
✅|| ከዛ 3 ፅሁፎች ይመጣሉ ነካ ነካ አርጋችሁ ፍቀዱለት። ከዛ Generate mnemomonic phrase በሉት
✅|| ፅፋቹ ወይም ኮፒ አርጋችሁ ያዙ
✅|| የተጠየቃችሁት ከrecovery phrase ተመሳሳይ ሙሉ
✅|| next በሉት done
ነጥብ ለማግኘት
✅|| Me የሚለው ግቡ። share with friends በሉት። ከዛ ኮድ ፈልጋችሁ👉
✅|| p2p የሚለው ግቡ እና ታስክ ስሩ።

SdDFXP አስገቡ። 900 SATU ይሰጣችኋል or 900$ ። ✅|| p2p የሚለው ግቡ እና ታስክ ስሩ።
👍1
ስለ Quantum wallet አንድ አንድ ነገሮች
ይሄ Screenshot ላይ የምታቱን SATU የተባለ TOKEN ነው ምስጣችሁ እና Balance ላይ በ USDT አስቀምጦ ያሳያል SATU ነገ ነው List የምደረገው May be 1 SATU = 5$ , 0.5$ ወይም 0.000005$ ሊሆንም ይችላል ስለዚህ ይሄ ምያሳየን USDT 100% Real የመሆን Chance ጠበብ ቢልም መሞከር አይከፋም May be Real ሆኖ ካለፈ እንዳንቆጭ 😁 (ይሄን ያልኩት ገና አድስ እና እንደነ Bitget BGB እንደምባለው Token ልሆን ይችላል በምል ነው )
እና አሁን ይሄ Screenshot ላይ 38000 SATU = 12831$ ብሏል ይህ ማለት
1 SATU = 1 ATU = 0.337$ ነው ማለት ነው ስለዚህ ነገ የ SATU TOKEN price = 0.00003$ ሊሆን ይችላል
ባጠቃላይ ብዙ አትጠብቁ 🤝

🖐️ ምንም አይነት ወጭ ባታደርጉ ይመከራል
JUST CRYPTO™
ዛሬ Champions league ጨዋታ ስላለ ፈታ ብላቹ እድታዩ ተጨማሪ ፋይሎች ይለቀቃሉ ዝግጁ? Reaction እስቲ እንየው 😘
ሞቅ ሞቅ አድርጉት ተመልሰናል 🙏
❤1
🚀 ስቶቻችሁ ናችሁ Mobile Card ስትሞሉ ምንም ሳትጠቀሙበት የሞላችሁት Mobile Card የሚያልቀው ለዚ አሪፍ መፍትሄ ነው ያመጣውላችሁ።
🚀 ቀጥታ ወደ መፍትሄው ስንሄድ እንዲ የሚሆንባችሁ ምክንያት በጣም ምትፈልጎቸውን አገልግሎቶች FOLLOW ታደርጋላችሁ በ SMS የሚመጡላችሁ አጭር መልክቶች በነሱ አገልግሎቶች ምክንያት የምትሞሉት Mobile Card ሳትጠቀሙት ያልቃል ለዚ ደግሞ መፍትሄው እነዛን አገልግሎቶች
ማቋረጥ ነው።
🚀 ለማቋረጥ ከፈለጋችሁ ወደ ስልክ መደወያቹ ትሄዱ እና *900# ብላችሁ ትደውላላችሁ ከዛ 3 አማራጭ ያመጣላችዋል እናተ 2ተኛ ላይ ያለውን (አንድ በአንድ ለማቆረጥ) የሚለውን ትነካላችሁ ከዚ ቡሀላ Mobile Card ስትሞሉ የሚወስድባችሁ ይስተካከላል።

👍2
Today Ari & Xenea wallet Daily Quiz Answer
Ari 👉 Answer B
xenea 👉 Answer B
Date 👉 May - 8
Ari 👉 Answer B
xenea 👉 Answer B
Date 👉 May - 8
👍1