ሰላም! እንግዲ እንዳየነው በቴሌግራም ላይ የተሰሩ ኤርድሮፖች ከዶግስ ኖት ኮይን እና ሌሎች አንድ አንድ ውጪ አብዛኞቹ ያልጠበቅነው ሆነዋል። አብዛኞቹ ኢንቨስት ያደረግነው ሁላ ወስደውታል። ከዚህ በኋላ በቴሌግራም የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አንሰራም። ነገር ግን የእናንተ አስተያየት እና እገዛ ስለሚያስፈልገን ከታች የምናስቀምጥላችሁ አማራጮች በስትክክል አስባችሁ ምረጡሉን። ለእኛም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።
Anonymous Poll
67%
A. የአፕ እና አልፎ አልፎ በዌብ የሚሰሩ ኤርድሮፖች ልቀቁልን
33%
B. አይ ይቅር ምንም አንሰራም
TikTok አዳዲስ አፕዴቶችን ለቋል።
⚫ እስከ 1 ሰአት የሚረዝም Video post ማድረግ ይቻላል።
⚫ Comment መስጫው ላይ ፎቶ ማካተት ተችሏል።
⚫ TikTok built-in video editor ላይ ብዙ ነገሮች ተካተዋል።
⚫ ማንኛውንም ፎቷችሁን ወይም ፕሮፋይላችሁ edit የምታደርጉበት የAI feature ተካቷል።
⚫ TikTok በኤርፎን እያያችሁ ኤርፎኑን ሳትነቅሉ ድምጹን በbackground ማጫወት ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ
"የምታዩትን Video ጫን አድርጎ መያዝ ከዛ Background audio የሚለውን መምረጥ"

Instagram የራሱን የቪድዮ ኢዲት ማድረጊያ መተግበሪያ አስተዋወቀ።
Instagram "Edits" ሲል የሰየመውን የediting መተግበሪያ ከቀናት በፊት አስተዋውቋል። ይህም ከቲክቶኩ የኢዲቲንግ መተግበሪያ Capcut ጋር በርካታ ተመሳሳይ features አሉት።
ይህ መተግበሪያ በAI የተደገፉ tools ስላሉት ለcontent creators ስራ አቅላይ ነውም ተብሏል።
አሁን ላይ ያን ያህል ከሌሎች የኢዲቲንግ መተግበሪያዎች ጋር መፎካከር የሚያስችለው features ባይኖሩትም ወደፊት ጥሩ features/አገልግሎቶች እንደሚያካትትም ተገልጿል።
መተግበሪያውን ከplay store ለማውረድ edits

#BitcoinMining
🇮🇷 ኢራን በዓለም ላይ ቢትኮይን Mine ለማድረግ ተመራጭ ሀገር ሆናለች
💡 በኢራን የኤሌክትሪክ ⚡️ ዋጋ ርካሽነት ምክንያት በ$1,200 አንድ ቢትኮይን Mine ማድረግ ይቻላል በተቃራኒው 🇮🇪 አይርላንድ በ$320,000 ዋጋ ውዷ ሀገር ነች
📌 የተጠቀሱት ዋጋ ለኤሌክትሪክ የሚወጣ ወጪ ብቻ ነው❗️❗️
Credit👉 Day7_Vir

ኢትዮጵያ 🇪🇹 በ$3,400 ወጪ 11ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
📌 የተጠቀሱት ዋጋ ለኤሌክትሪክ የሚወጣ ወጪ ብቻ ነው❗️❗️
Credit👉 Day7_Vir