JUST CRYPTO
91 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
👇እረ dogs ለዘላለም ይኑር

👇እስቲ ቀጣይ ተስፋ የጣላቹሀበት airdrop አለ🙄 እስቲ ንገሩኝ
🤗2
JUST CRYPTO pinned Deleted message
ሰላም! እንግዲ እንዳየነው በቴሌግራም ላይ የተሰሩ ኤርድሮፖች ከዶግስ ኖት ኮይን እና ሌሎች አንድ አንድ ውጪ አብዛኞቹ ያልጠበቅነው ሆነዋል። አብዛኞቹ ኢንቨስት ያደረግነው ሁላ ወስደውታል። ከዚህ በኋላ በቴሌግራም የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አንሰራም። ነገር ግን የእናንተ አስተያየት እና እገዛ ስለሚያስፈልገን ከታች የምናስቀምጥላችሁ አማራጮች በስትክክል አስባችሁ ምረጡሉን። ለእኛም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።
Anonymous Poll
67%
A. የአፕ እና አልፎ አልፎ በዌብ የሚሰሩ ኤርድሮፖች ልቀቁልን
33%
B. አይ ይቅር ምንም አንሰራም
JUST CRYPTO pinned Deleted message
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም ተነስቷል በዚህ የለም


⭐️እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።
👍1
ZORA 🤝BINANCE
JUST CRYPTO
ZORA 🤝BINANCE
ZORA የሰራ ሰው አለ?
Btc
#OFFICIAL

ፖፕ ፍራንሲስ ሞቱ

Rip 🤧
BITCOIN HITS $94,000 🚀
Bitcoin በገበያ ካፒታላይዜሽን አማዞንን በልጧል። አሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ #6 ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን BTC በ $94,546 ዋጋ የ1.857 ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ላይ ደርሷል።
BUMS  እንዳሉት ከሆነ MINING  ነገ ይጠናቀቃል 👍
እ.ኤ.አ. በ2024 በአሜሪካ በክሪፕቶ ማጭበርበር 9.3 ቢሊዮን ዶላር ጠፍቷል።

እንደ ኤፍቢአይ ዘገባ፣ አሜሪካውያን እ.ኤ.አ. በ2024 በ crypto ማጭበርበር 9.3 ቢሊዮን ዶላር አጥተዋል - በ2023 ከ 5.6 ቢሊዮን ዶላር 66 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል 😱

በአጠቃላይ የኢንተርኔት የወንጀል ኪሳራ ሪከርድ 16.6 ቢሊየን ያስመዘገበ ሲሆን ይህም 2024 በዲጂታል ማጭበርበር ከተመዘገበው እጅግ የከፋ አመት እንዲሆን አድርጎታል።
👍1
Family please 🙏🥺 don't leave channel.
ቤተሰብ እባክዎን channel አይልቀቁ።
👍1
Bums 45 ቀኑ አልቆ  ሌላ ለ21 ቀን  የሚቆይ additional farming ጨምረዋል like x empier ማለት ነው 

የዛኛው ዙር token ተከፋፈሎዋል ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ

ይሄኛው ከዛጋ ምንም አይገናኝም ተጨማሪ ነው ሚሆነው ብለዋል ስለዚህ ሌላ 21 ቀን ጨምረዋል
ሊቨርፑል የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል💥

🎉 ለመላው የሊቨርፑል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቺሁ 🏆🔴
TikTok አዳዲስ አፕዴቶችን ለቋል።
እስከ 1 ሰአት የሚረዝም Video post ማድረግ ይቻላል።
Comment መስጫው ላይ ፎቶ ማካተት ተችሏል።
TikTok built-in video editor ላይ ብዙ ነገሮች ተካተዋል።
ማንኛውንም ፎቷችሁን ወይም ፕሮፋይላችሁ edit የምታደርጉበት የAI feature ተካቷል።
TikTok በኤርፎን እያያችሁ ኤርፎኑን ሳትነቅሉ ድምጹን በbackground ማጫወት ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ
"የምታዩትን Video ጫን አድርጎ መያዝ ከዛ Background audio የሚለውን መምረጥ"
Instagram የራሱን የቪድዮ ኢዲት ማድረጊያ መተግበሪያ አስተዋወቀ።

Instagram "Edits" ሲል የሰየመውን የediting መተግበሪያ ከቀናት በፊት አስተዋውቋል። ይህም ከቲክቶኩ የኢዲቲንግ መተግበሪያ Capcut ጋር በርካታ ተመሳሳይ features አሉት።

ይህ መተግበሪያ በAI የተደገፉ tools ስላሉት ለcontent creators ስራ አቅላይ ነውም ተብሏል።

አሁን ላይ ያን ያህል ከሌሎች የኢዲቲንግ መተግበሪያዎች ጋር መፎካከር የሚያስችለው features ባይኖሩትም ወደፊት ጥሩ features/አገልግሎቶች እንደሚያካትትም ተገልጿል።

መተግበሪያውን ከplay store ለማውረድ edits
ዛሬን ፈጣሪ ያማረ ቀን ያድርግልን በሰላም ስላሳደረንም ምስጋና ይገባው

           መልካም  ቀን
❤️