JUST CRYPTO
91 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
😒
0.0016🥺🥺🥺
1 hours left

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


  @JUST_CRYPTO7
0.005 ደርሷል❤️
paws call-auction

Buy $0.002
Sell $0.005

ሰዎች sell እና buy እያደረጉበት ዋጋ ነው በ call auction
አሁን በቃ ሰለ Paws አሻሻጥ ምናምን ማወቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ቶሎ ጠይቁ ?
💥የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ የ 245% አዲስ የታክስ ታሪፍ  ቻይና ላይ ጥሏል።

💥ለpaws ጥሩ ዜና አይመስልም List እንደተደረገ ለመሸጥ ሞክሩ እስካሁን ካየናቸው projectochi አንፃር List ከተደረጉ ብሀላ List የተደረጉበትን price መንካት አልቻሉም ለማንኝውም Risk በራሳችሁ🙌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3 Minute left
LISTED
0.0003
ሰሩልን 😂😭
ቆሻሻ airdrop
What a dust 😖
Bitget ላይ😬
Anyway which is your best Airdrop of the year?
1.PAWS
2.ZOO
3.X EMPIRE
4.DOGS
5.SEEDS
6.DROPAIR
7.NODEPAY
8.HAMSTER
which one is it?
Comment down👇
👍1
👇እረ dogs ለዘላለም ይኑር

👇እስቲ ቀጣይ ተስፋ የጣላቹሀበት airdrop አለ🙄 እስቲ ንገሩኝ
🤗2
JUST CRYPTO pinned Deleted message
ሰላም! እንግዲ እንዳየነው በቴሌግራም ላይ የተሰሩ ኤርድሮፖች ከዶግስ ኖት ኮይን እና ሌሎች አንድ አንድ ውጪ አብዛኞቹ ያልጠበቅነው ሆነዋል። አብዛኞቹ ኢንቨስት ያደረግነው ሁላ ወስደውታል። ከዚህ በኋላ በቴሌግራም የሚሰሩ ፕሮጀክቶች አንሰራም። ነገር ግን የእናንተ አስተያየት እና እገዛ ስለሚያስፈልገን ከታች የምናስቀምጥላችሁ አማራጮች በስትክክል አስባችሁ ምረጡሉን። ለእኛም በጣም አስፈላጊ ነገር ነው።
Anonymous Poll
67%
A. የአፕ እና አልፎ አልፎ በዌብ የሚሰሩ ኤርድሮፖች ልቀቁልን
33%
B. አይ ይቅር ምንም አንሰራም