JUST CRYPTO
91 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
Ton 🥺
#paws የ premarket price ይሄን ይመስላል
ይህ ዋጋ ግን ሊስት ሲደረግ ከሚኖረው ዋጋ ጋር ተመሣሣይ ነው ማለት አይደለም

አትጨናነቁ😁
የዛሬ 14 ዓመት ይህ ዌብሳይት 'Captcha' ውን የተጠላለፉ ቃላትን ፅፋችሁ በማለፋችሁ ብቻ 5 ቢትኮይን ይሰጣችሁ ነበር። እናማ ጊዜን አትናቋት . . . ከባድ ሚዛን ናት ለማለት ያህል ነው። ግን እንዴት አድራቹሀል?🙏🙏 ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ: ጁምዓ ያለባችሁ ጁምዓችሁ ይብራ: ፆም ያለባችሁ ቀናችሁ ይቀደስ። ✌️✌️
🔥1
PAWS ~ 16.04.2025 😁
Binance 🤔
የጥንቃቄ መልዕክት ለ Telegram
     ተጠቃሚዎች በሙሉ❗️⚠️
▪️ሰሞኑን Telegram ላይ የተለያየ Link ለሰዎች በመላክ የ ብዙ ሰው Account Hack እያደረጉ በራሳቸው እየተጠቀሙ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው
😢

▪️በተቻላችሁ አቅም  ከማታውቁት ሰው Link ሲላክላችሁ  ከመንካት ተቆጠቡ Please🙏 ከምታውቁት ሰው እንኳን ቢሆን  ሳታረጋግጡ አንዳትነኩት የነሱም Account ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል👁‍🗨ለምታውቁት ሰው በሙሉ Share አርጉ
👍1
Paws ወደ CEX የላክነው token April 16 እንደሚገባልን ተናግረዋል !

የon-chain claim ደግሞ በቅርቡ እንደሚጀመር ተናግረዋል ።(may be after the listing )
Green Day 🏀

BTC $85,204
ETH $1,659
SOL $130
❤️❤️❤️ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።❤️❤️❤️
Paws countdown on mexc 🤩
JUST CRYPTO
Paws countdown on mexc 🤩
PAWS Listing Confirmed 2 አዳዲስ  Exchanges

WEEX
HTX

Binance , okx በዚ ሁለት ቀን ውስጥ የሚመጡ ይመስላችኋል ?
ማርኬቱ እየተንቀሳቀሰ ይመስላል 🤨
paws ባይናንስ ላይ ሊስት ይደረጋል ብላቹ ታስባላቹ?
Anonymous Poll
0%
አይ ሊስት አይደረግም
100%
ሊስት ይደረጋል
ስንት ታገኛላችሁ ከPaws 🐾 😁

Check your Paws 👉 https://spoo.me/dOxnNg

Paws Token Calculator 😁💛

የናንተው Your Token Worth ነው እና ስንት MC ብሆን ነው ማትከስሩት ማለትም 1B ለሁሉም አሪፍ ነው ግን 100M ያዋጣል ወይ 😁

Comment 📥
$PAWS 2 Days left fam 🔥🔥🔥
Forwarded from TapBytes
If you think PAWS will list at $0.0005…🐾

Then this is the right time—delete PAWS now and don’t even claim it! 💀

You deserve No-PAWS! 🔜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
One day left

Usdt
or
Dust😁
Guys PAWS ባይቢት ላይ እየገባ
ነው check it

@JUST_CRYTO7
@JUST_CRYTO7
እስካሁን PAWS ያልገባለት comment 🔥