JUST CRYPTO
91 subscribers
596 photos
18 videos
19 files
86 links
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ
በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉 Tech info
👉 Crypto News
👉 Airdrop project
👉 Daily Combos
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 🗣 @Yomu77
Download Telegram
በተስፋ ለገደለን ለ Paws

አይኔ እየጠበቀሽ ነው
List'ሽ ዘገየ ምነው
ዌብሳይትሽን ሳየው
ስትጠፊ እጨነቃለሁ

ቻናል ዌብሳይትሽን ሁል ጊዜ ቃኘዋለው
ባላፊ አግዳሚው ስራ ፈት ተብያለሁ
ምንም አደለም ይሁን list'ሽ ግን እንዳይቀር
አፍጥጬ ምጠብቅሽ ስላለብኝ ነው ብድር

ላላላላላላላላላላላላላላ 😂
🔥1
#BREAKING

Paws April 16 List ይደረጋል ! 🔥🔥
JUST CRYPTO
#BREAKING Paws April 16 List ይደረጋል ! 🔥🔥
መረጃውን ዘግይተን ስላሳወቅናችሁ በጣም ይቅርታ 🙏
Family  የስንት ቀን ምኞታችንን ነው እኮ የሰማነው  ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ  🙄

🔥🥰👍
👍2
China አሁን Announce ባደረገችው መረጃ መሰረት 84% ታሪፍ  አሜሪካ ላይ መጣሏን ይፋ አድርጋለች

ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው 😒
Forwarded from Activity News
🔥 Trump introduced a 90-day pause on tariffs.

At the same time, the tariffs imposed by the United States on China were raised to 125%.

Telegram | Twitter | Activity Bot
THE MARKET IS PUMPING 🔥
👍1
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ 125% አዲስ የታክስ ታሪፍ  ቻይና ላይ ጥሏል።

ከቻይና ውጪ የጣሉት ሁሉም ታሪፎች ለ 90 ቀናት እንዲዘገዩ አዘዋል።
👍1
Paws premarket On Whale Markets 🤯

Premarket Link 👉 Read Here 📌
Ton 🥺
#paws የ premarket price ይሄን ይመስላል
ይህ ዋጋ ግን ሊስት ሲደረግ ከሚኖረው ዋጋ ጋር ተመሣሣይ ነው ማለት አይደለም

አትጨናነቁ😁
የዛሬ 14 ዓመት ይህ ዌብሳይት 'Captcha' ውን የተጠላለፉ ቃላትን ፅፋችሁ በማለፋችሁ ብቻ 5 ቢትኮይን ይሰጣችሁ ነበር። እናማ ጊዜን አትናቋት . . . ከባድ ሚዛን ናት ለማለት ያህል ነው። ግን እንዴት አድራቹሀል?🙏🙏 ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ: ጁምዓ ያለባችሁ ጁምዓችሁ ይብራ: ፆም ያለባችሁ ቀናችሁ ይቀደስ። ✌️✌️
🔥1
PAWS ~ 16.04.2025 😁
Binance 🤔
የጥንቃቄ መልዕክት ለ Telegram
     ተጠቃሚዎች በሙሉ❗️⚠️
▪️ሰሞኑን Telegram ላይ የተለያየ Link ለሰዎች በመላክ የ ብዙ ሰው Account Hack እያደረጉ በራሳቸው እየተጠቀሙ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው
😢

▪️በተቻላችሁ አቅም  ከማታውቁት ሰው Link ሲላክላችሁ  ከመንካት ተቆጠቡ Please🙏 ከምታውቁት ሰው እንኳን ቢሆን  ሳታረጋግጡ አንዳትነኩት የነሱም Account ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል👁‍🗨ለምታውቁት ሰው በሙሉ Share አርጉ
👍1
Paws ወደ CEX የላክነው token April 16 እንደሚገባልን ተናግረዋል !

የon-chain claim ደግሞ በቅርቡ እንደሚጀመር ተናግረዋል ።(may be after the listing )
Green Day 🏀

BTC $85,204
ETH $1,659
SOL $130
❤️❤️❤️ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።❤️❤️❤️
Paws countdown on mexc 🤩