Separate Sound
ስልካችሁን ከheadset ወይም ከearpad ጋር connect አድርጋች ነገር ግን የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ስትከፍቱ በስልካችሁ speaker ወይም በheadset ማዳመጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ YouTube ስትከፍቱ በearpad TikTok ስትከፍቱ ግን በspeaker
ይህን ለማድረግ የስልካችሁ settings ከገባችሁ በኋላ Sound and vibration የሚል ውስጥ ትገባላችሁ።
ታች ላይ Separate app sound የሚል ምርጫ አለ። እሱን ትከፍቱና turn on ታደርጉታላችሁ።
ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ በስልኩ speaker ወይም በbluetooth እንዲከፈት የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኖች ትመርጣላችሁ። ከዛ ስልክ speaker ከሆነ Phone በbluetooth ከሆነ ደግሞ Bluetooth device አድርጋችሁ መውጣት ነው።
ይህን በምታደርጉበት ጊዜ ሁለት ሰው በ1 ጊዜ በስልካችሁ የተለያየ ነግር መስማት ይችላል። ለምሳሌ እናንተ TikTok እያያችሁ ሌላ ሰው ደግሞ ሙዚቃ መስማት ይችላል።
@June_Tech

🔥3❤2
የMeta አዲስ Application
Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።
የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦
በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል።
Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል።
Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል።
አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል።

❤1
Mepass
tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ
Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው
በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ
ለመጀመር :
https://i.mec.me/?c=c4lk2h3u
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ
ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
•E-mail
•Password
°Referral code :
ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ
የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯
INVITATION CODE 👉
ሁላችሁም አሁኑኑ 💸 ሰሩ ቤተሰብ
tiktok ላይ የሚያወሩለትን ገራሚ አፕሊኬሽን ግልፅ በሆነ ሁኔታ ላብራራላቹ
Me pass ይባላል already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ 6$) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው
በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ
ለመጀመር :
https://i.mec.me/?c=c4lk2h3u
Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ
ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ:
•Password
°Referral code :
c4lk2h3uከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ
የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ💯
INVITATION CODE 👉
c4lk2h3uሁላችሁም አሁኑኑ 💸 ሰሩ ቤተሰብ
i.mec.me
ME Invitation | Claim Free Airdrop Rewards Daily!
❤1🥰1
Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን
0.1 mec = 80 birr
0.2 mec = 160 birr
0.5 mec = 450 birr
1 Mec = 900 birr
Dm :- @Yeyayesh13
0.1 mec = 80 birr
0.2 mec = 160 birr
0.5 mec = 450 birr
1 Mec = 900 birr
Dm :- @Yeyayesh13
❤1
Iphone Tip
ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ?
ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ
ይህን ለማድረግ Settings —> Accessibility —> Audio/Visual —> Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ።

WhatsApp ለፎቶዎች እና ቪዲዮዎች "HD Quality" ዲፎልት ማድረጊያ ! 📸
ቀደም ሲል በዋትስአፕ ፎቶ ሲላክ ጥራቱ እንዳይቀንስ በየጊዜው HD የሚለውን መንካት ያስፈልግ ነበር፤ አሁን ግን ሁልጊዜ በጥራት (HD) እንዲልክ ሴቲንግ ውስጥ መቀየር የሚያስችል ማሻሻያ ተለቀቀ።
🔥 ለዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ደስ የሚል ዜና ነው!