$TON ስሙን ወደ $GRAM መቀየሩን በማስመልከት GiveAway አዘጋጅተዋል Gram Events
ወደዚህ ሂዱ፦ 👇👇👇
https://t.me/gramevents_bot?startapp=ref_84638
ከናንተ ሚጠበቀው 5 Valid peoples invite ማድረግ ነው✅
Go Go now Act

Apple redesigned Siri into Siri AI.
Apple ዝነኛውን Sound assistant Siri ሙሉ በሙሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በመቀየር "Siri AI" በሚል አዲስ መልክና አቅም አስተዋውቋል።
የምንናገረውን ነገር በከፍተኛ ሁኔታ የመረዳት እና ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ የመመለስ አቅሙ ጨምሯል ተብሏል።
አፕል ይህንን ለውጥ ማድረጉ ከሌሎች የAI ግዙፍ ኩባንያዎች (እንደ ChatGPT እና Google Gemini) ጋር ያለውን የገበያ ፉክክር በእጅጉ ያጠናክረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ሞክሬ ዝርዝር መረጃ አቀርብላችኋለሁ።
@June_Tech

❤2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔍 ጎግል (Google) "Google AI Threat Defense" የተሰኘ አዲስ የAI የሳይበር ደህንነት ሥርዓት አስተዋውቋል!
ይህ አዲሱ መፍትሄ በAI የታገዙ የሳይበር ጥቃቶችን ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት ለመለየት፣ ለመከታተል እና ለማስቆም የተነደፈ ነው።
🛡️ ሥርዓቱ የደህንነት ስጋቶችን በቅድሚያ ለመለየት፣ አፕሊኬሽኖችን ለመፈተሽ፣ የደህንነት ክፍተቶችን ለማግኘት እና ፈጣን መፍትሄዎችን ለመስጠት የWiz፣ Gemini፣ የላቁ AI ሞዴሎች (Frontier AI Models)፣ CodeMender እና Autonomous Security Agents ቴክኖሎጂዎችን በአንድ ላይ አጣምሯል።
🚀 ይህ እርምጃ AI በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የሚጫወተው ሚና እየጨመረ መምጣቱን ያሳያል።

JUST IN: Elon Musk's net worth rises by $165 billion today, more than Bill Gates' entire net worth.
Elon is now worth $1.3 trillion.
@June_Tech
Elon is now worth $1.3 trillion.
@June_Tech
❤1
የcharger cable አይነቶች
በርካታ የcable አይነቶች ሲኖሩ እንደምንጠቀው device ይለያያል።
ለምሳሌ ያክል
⚫USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል።
⚫USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል።
⚫USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል።
⚫Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን።
⚫Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት።
⚫Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል።
🤗ከዚህ post በኋላ ጠፍጣፋው ወፍራሙ የሳምሰንጉ የአይፎኑ ምናምን እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለው።

❤1👍1🔥1🥰1😁1
Separate Sound
ስልካችሁን ከheadset ወይም ከearpad ጋር connect አድርጋች ነገር ግን የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ስትከፍቱ በስልካችሁ speaker ወይም በheadset ማዳመጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ YouTube ስትከፍቱ በearpad TikTok ስትከፍቱ ግን በspeaker
ይህን ለማድረግ የስልካችሁ settings ከገባችሁ በኋላ Sound and vibration የሚል ውስጥ ትገባላችሁ።
ታች ላይ Separate app sound የሚል ምርጫ አለ። እሱን ትከፍቱና turn on ታደርጉታላችሁ።
ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ በስልኩ speaker ወይም በbluetooth እንዲከፈት የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኖች ትመርጣላችሁ። ከዛ ስልክ speaker ከሆነ Phone በbluetooth ከሆነ ደግሞ Bluetooth device አድርጋችሁ መውጣት ነው።
ይህን በምታደርጉበት ጊዜ ሁለት ሰው በ1 ጊዜ በስልካችሁ የተለያየ ነግር መስማት ይችላል። ለምሳሌ እናንተ TikTok እያያችሁ ሌላ ሰው ደግሞ ሙዚቃ መስማት ይችላል።

🔥3❤2
የMeta አዲስ Application
Meta ለፌስቡክ ማርኬትፕሌስ ሻጮችና ነጋዴዎች ንግዳቸውን በቀላሉ ማስተዳደር የሚያስችላቸውን “Seller” የተሰኘ አዲስ የተለየ አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል።
የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ባህሪያትና ጥቅሞች፦
በAI የተደገፈ ዕቃዎችን የመመዝገብ ሂደት፦ የዕቃውን ፎቶ ብቻ በመጫን Meta AI ራሱ ርዕስ፣ መግለጫ (Description)፣ ምድብና ዋጋ በሰከንዶች ውስጥ ያዘጋጃል። በተጨማሪም በርካታ ዕቃዎችን በአንድ ጊዜ መመዝገብ ያስችላል።
Unified Inbox፦ ከገዢዎች የሚመጡ ጥያቄዎችን እና መልዕክቶችን በየዕቃው አይነት ለይቶ በአንድ ቦታ በማደራጀት ቀልጣፋ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል Inventory Management፦ ያሉትን ዕቃዎች ማየት፣ ማስተካከል፣ ዋጋ መቀየር እና አዳዲስ ዕቃዎችን መቆጣጠር ያስችላል።
Performance Insights፦ የትኞቹ ዕቃዎች ብዙ እይታ (Views) እና መልዕክት እንዳገኙ የሚያሳዩ መረጃዎችን በማቅረብ የተሻለ የንግድ ውሳኔ ለመስወሰን ያግዛል።
አፑ ከአሁኑ ጀምሮ በአሜሪካ ለሚገኙ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ የiOS (App Store) ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል። የWeb እና የAndroid አፕሊኬሽኖች በቅርቡ እንደሚለቀቁ ተገልጻል።