Joseph Math Tutor
2.51K subscribers
1.06K photos
15 videos
684 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
የሕዝብ ምስጋና ዘላለማዊ አይደለም፤ ዛሬ ያነግስሃል፣ ነገ ያወርድሃል። ስለዚህ በምስጋና አትኩራ፣ በወቀሳም አትደናገጥ።
👍5❤2🤔2
ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች

   በእኔ Tutor ፈተና ላይ ከታዘብኳቸው ነገሮች ተነስቼ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ:-


  እንደሚታወቀው ASTU ላይ 1st year ትንሽ ጠጠር ይላል Highschool ላይ  ከተለመደው የትምህርት አሰጣጥ ስርዓትም ለየት ይላል በጣም በፍጥነት ኮርሶች ያልቃሉ ሳይታወቅ ፈተና ይደርሳል ምናምን.....ነገር ግን ሁላችንም ያንን Challenge አልፈን ነው የመጣነው እናንተም ያንን Challenge የማታልፉበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ስለዚህ ከስር ከስር ጠንክሮ በማጥናት አሪፍ Grade ሰርታችሁ ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት መግባት ትችላላችሁ።


በእኔ ፈተና ላይ ከታዘብኳቸው ነገሮች

1. ትዕዛዝ አብዛኛው ተማሪ አያነብም!
   
     ይሄ ነገር እዚህ ግቢ ውስጥ የብዙን ተማሪ Grade ዝቅ የሚያደርግ ነገር ነው አስተማሪዎቹም ምንም አይነት Excuse የላቸውም በዚህ ጉዳይ!

  Write the most simplified answer የሚለው ቦታ step by step ሰርቶ ያስቀመጠ ተማሪ ነበር😡፣ ለአንድ ጥያቄ 2 መልስ የሚሰጥ አለ🤨፣ True/False ቦታ True ብሎ reason የሚጽፍ አለ 😏 እነዚህን ነገሮች አስወግዱ ጥያቄ በአግባቡ ትዕዛዝ አንብባችሁ ተረጋግታችሁ ስራ!!!

     ይቀጥላል .........
❤4
2. Workout ላይ system solve ስታደርጉ በታዘዘው መሠረት ነው ለምሳሌ እኔ ፈተና ላይ by using Gauss Jordan ብዬ By using Gaussian Elimination እና Cramer's rule ብዙ ሰው ሰርቷል።
Gauss jordan ከተባለ መጀመሪያ Augmented matrixu ወደ Reduced row echelon መቀየሩን check ማድረግ አለባችሁ።

  ይሄም ምንም አይነት excuse የለውም!

3. ተረጋግቶ አለመስራት

     ፈተና  ስትጀምሩ በመጀመሪያ ሙሉውን ጥያቄ እዩት እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ ከ1ኛ ጥያቄ መጀመር ግድ አይደለም።

    ከዚያ ተረጋግታችሁ ስሩ ስትደምሩ ስትቀንሱ ስህተት እንዳይፈጠር በተለይ Matrix ላይ
   የሚገርሙ የመደመር እና የመቀነስ ሰህትቶች አይቻለሁ E.g:- 8×8=16😱


4. ሀሳባችሁን አትበታትኑት

  ለትምህርትም ሆነ ለፈተና ስትገቡ ሀሳባችሁ ትምህርት ላይ ብቻ ይሁን ስንት አገኛለሁ, ውጤቴ እንዴት ይሆናል አትበሉ እነዚህ ነገሮች እናንተ ፈተናውን
ከሰራችሁ በኃላ የሚመጡ ነገሮች ናቸው በኮንፊደንስ ስሩ!

5. ባዶ መልስ አትስጡ የሆነ ነገር ሞክሩ ምናልባት ትንሽ ነገር ሊሰጣችሁ ይችላል አስተማሪው (ጥሩ ሰው ከሆነ)
❤2
For maths lovers

#funandlearn
🤣9😴1
ASTU,_2025_Applied_Math_I_Final_Exam_Solution_with_explanation_.pdf
5.8 MB
ASTU, 2025 Applied Math I Final Exam Solution with explanation
2024, Applied Math I Final Exam Solution with explanation .pdf
3.1 MB
2024, Applied Math I Final Exam Solution with explanation .pdf
Who is he?

#funandlearn
❤6
Chemistry Fans☺️
Math Fans