#Schedule
Applied Math I Regular Tutorial Schedule
@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS

❤4
Forwarded from Joseph Math Tutor
Updated‼️
#Fast_Track_Tutorial_Day_7 (Last Day)
ሐሙስ (05/02/19) ከ12:00 - 2:00 (ማታ)
All interested students, including those who are not enrolled in my tutorial, are warmly welcome to join us!

#FastTrack #SpecialExam
Fast-Track (Special Examination) Registration Form
Adama Science and Technology University
Dear First-Year Students, please complete this form if you need to take the Fast-Track (Special) Examination. Enter your details, select your section, and choose all courses for which you need to take the examination. The registration schedule will be announced later.
ለፋስት ትራክ ፈተና መመዝገብ የምትፈልጉ የአንደኛ አመት ተማሪዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ይሄንን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ 👇
🔗 Link:

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdLqdrqr8jQt-UzW4Qu6oJDjUaeQWD-Bij1K2C_Ap_Y_2_1jw/viewform?fbzx=-5676740301193919965
Google Docs
Untitled form
Fast-Track (Special Examination) Registration Form
Adama Science and Technology University
Dear First-Year Students, please complete this form if you need to take the Fast-Track (Special) Examination. Enter your details, select your section, and choose all…

❤3
Forwarded from @ /13/
🧠✨ DID YOU KNOW?"STRESSED" IS JUST "DESSERTS" SPELLED BACKWARD!✨🔄
I only noticed it after treating myself toANDALUS Chocolate dessert. 🍫🍫😋
You can also order from us:
Then
📞call us:0950460054
Telegram
DM: chocolate
We deliver to ASTU for free! 📦
Order from us now, and make your journey sweet✨
Every purchase helps educate an orphans!!!
💥Andalus charity group
#chocolate#Andalus#Andaluschocolate #Andalusofficial
I only noticed it after treating myself to
You can also order from us:
• 500g for 580 Birr
• 300g for 400 Birr
Then
📞call us:0950460054
: 0966109762Telegram
DM: chocolate
We deliver to ASTU for free! 📦
Order from us now, and make your journey sweet✨
Every purchase helps educate an orphans!!!
የሚገኘው ገቢ ወላጅ አጥ ተማሪዎችን ለመርዳት ይውላል!
💥Andalus charity group
#chocolate#Andalus#Andaluschocolate #Andalusofficial
🔥3❤1
Forwarded from MTJ DELIVERY
🔥 MTJ ELECTRONICS DELIVERY
Quality Electronics Delivered to Your Door!
🎧 AirPods Pro USA
🎶 Pro 5S AirPods
🎧 P9 & JBL Headsets
⚡ Super Fast Chargers
🔌 Charger Cables
🎵 Ruggas Earphones
♨️ Electric Water Heater – Perfect for preparing boiled eggs, Indomie, and tea! 🍳🍜☕
💥 LOOKING FOR OTHER ELECTRONICS?
📞 Call:0922218897
DM: @M_Fatih2
https://t.me/mtj_delivery_group

❤1👀1
📢 ASTU Freshman Students!
Want to excel in Applied Mathematics I? 📚
Join JMT Private Telegram Channel and get access to full-course tutorial videos that help you understand concepts step by step, review difficult topics anytime, and practice at your own pace.
✅ Complete Tutorial Videos
✅ Step-by-Step Explanations
✅ Learn Anytime, Anywhere
📩 Register now : @yosef_2580
🔥 To Learn Maths, Do Maths!

❤1👍1
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች
በእኔ Tutor ፈተና ላይ ከታዘብኳቸው ነገሮች ተነስቼ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ:-
እንደሚታወቀው ASTU ላይ 1st year ትንሽ ጠጠር ይላል Highschool ላይ ከተለመደው የትምህርት አሰጣጥ ስርዓትም ለየት ይላል በጣም በፍጥነት ኮርሶች ያልቃሉ ሳይታወቅ ፈተና ይደርሳል ምናምን.....ነገር ግን ሁላችንም ያንን Challenge አልፈን ነው የመጣነው እናንተም ያንን Challenge የማታልፉበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ስለዚህ ከስር ከስር ጠንክሮ በማጥናት አሪፍ Grade ሰርታችሁ ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት መግባት ትችላላችሁ።
በእኔ ፈተና ላይ ከታዘብኳቸው ነገሮች
1. ትዕዛዝ አብዛኛው ተማሪ አያነብም!
ይሄ ነገር እዚህ ግቢ ውስጥ የብዙን ተማሪ Grade ዝቅ የሚያደርግ ነገር ነው አስተማሪዎቹም ምንም አይነት Excuse የላቸውም በዚህ ጉዳይ!
Write the most simplified answer የሚለው ቦታ step by step ሰርቶ ያስቀመጠ ተማሪ ነበር😡፣ ለአንድ ጥያቄ 2 መልስ የሚሰጥ አለ🤨፣ True/False ቦታ True ብሎ reason የሚጽፍ አለ 😏 እነዚህን ነገሮች አስወግዱ ጥያቄ በአግባቡ ትዕዛዝ አንብባችሁ ተረጋግታችሁ ስራ!!!
ይቀጥላል .........

2. Workout ላይ system solve ስታደርጉ በታዘዘው መሠረት ነው ለምሳሌ እኔ ፈተና ላይ by using Gauss Jordan ብዬ By using Gaussian Elimination እና Cramer's rule ብዙ ሰው ሰርቷል።
Gauss jordan ከተባለ መጀመሪያ Augmented matrixu ወደ Reduced row echelon መቀየሩን check ማድረግ አለባችሁ።
ይሄም ምንም አይነት excuse የለውም!
3. ተረጋግቶ አለመስራት
ፈተና ስትጀምሩ በመጀመሪያ ሙሉውን ጥያቄ እዩት እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ ከ1ኛ ጥያቄ መጀመር ግድ አይደለም።
ከዚያ ተረጋግታችሁ ስሩ ስትደምሩ ስትቀንሱ ስህተት እንዳይፈጠር በተለይ Matrix ላይ
የሚገርሙ የመደመር እና የመቀነስ ሰህትቶች አይቻለሁ E.g:- 8×8=16😱
4. ሀሳባችሁን አትበታትኑት
ለትምህርትም ሆነ ለፈተና ስትገቡ ሀሳባችሁ ትምህርት ላይ ብቻ ይሁን ስንት አገኛለሁ, ውጤቴ እንዴት ይሆናል አትበሉ እነዚህ ነገሮች እናንተ ፈተናውን
ከሰራችሁ በኃላ የሚመጡ ነገሮች ናቸው በኮንፊደንስ ስሩ!
5. ባዶ መልስ አትስጡ የሆነ ነገር ሞክሩ ምናልባት ትንሽ ነገር ሊሰጣችሁ ይችላል አስተማሪው (ጥሩ ሰው ከሆነ)

❤2
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
ASTU,_2025_Applied_Math_I_Final_Exam_Solution_with_explanation_.pdf
5.8 MB
ASTU, 2025 Applied Math I Final Exam Solution with explanation
2024, Applied Math I Final Exam Solution with explanation .pdf
3.1 MB

JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
2024, Applied Math I Final Exam Solution with explanation .pdf
Le Fast Track yitekmachual eyut
👍1