Facebook ላይ ያገኘሁት:-
"በመምህርነት ዘመኔ የወገናቼን ልጆች በተቻለኝ አቅም፣ ጉልበትና ዕውቀት በሥነ ምግባርና በሙያዊ ፍቅር ሳስተምርና አጥፊን በመገሰፅ ብርቱዎችን ደግሞ በማበረታታት እኔና ጠመኔ ተዋደን ለ27 ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች በማስተማር ከዚያም በሙያ ማህበሬ አመራርነት ለ1ዓመት በዞን ቀጥሎ በክልል ደግሞ ለ13 ዓመታት በአጠቃላይ ለ42 ዓመታት በሙያዬ ውስጥ በርካታ ድንቅና ብርቱ ልጆችን ሳፈራ
ዛሬን እጅግ ልዩ የሚያደርገው ደግሞ የአካሌ ክፋይ ፈጣሪ የሰጠኝ በረከተ ሮቤራ ዋቅወያ ቶሌራ በ2018 ዓ/ም የተሰጠውን ብሔራዊ ፈተና አልፎና የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተናም አልፎ በዛሬው ዕለት ወደ ግቢው ለትምህርቱ መግባቱ ነው ።
ፈጣሪዬ ሆይ ሁሌም ተመስገን !"
ጀግና አባት!!🫡

❤10
Joseph Math Tutor
Facebook ላይ ያገኘሁት:- "በመምህርነት ዘመኔ የወገናቼን ልጆች በተቻለኝ አቅም፣ ጉልበትና ዕውቀት በሥነ ምግባርና በሙያዊ ፍቅር ሳስተምርና አጥፊን በመገሰፅ ብርቱዎችን ደግሞ በማበረታታት እኔና ጠመኔ ተዋደን ለ27 ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች በማስተማር ከዚያም በሙያ ማህበሬ አመራርነት ለ1ዓመት በዞን ቀጥሎ በክልል ደግሞ ለ13 ዓመታት በአጠቃላይ ለ42 ዓመታት በሙያዬ ውስጥ በርካታ…
ተማሪ ሮቤራ እዚህ ቻናል ውስጥ ካለህ አናግረኝ @yosef_2580 ሁሉም Tutorial ላንተ ነፃ ነው እስከ Applied 3 ድረስ!!
👏22❤4😢1🆒1
#Freshman
Applied Math I ላይ ይህንን Chapter አትማሩም። 2nd year Elec School ከገባችሁ Linear Algebra ላይ ነው የምትማሩት።
So,... leave it.

FT tutor list of students1.pdf
217.6 KB
Students Registered for the Fast Track Exam Tutorial
⚠️ This announcement is ONLY for Fast Track Tutorial students!
If you have registered but your name is not on the list, please contact me 👉 @yosef_2580
📚 The tutorial starts today!
⏰ Time: 12:00 - 2:00 LT (night)
📍 Location: Block 515 (Space)
🏛️ In front of the Applied Library
Please be there on time! 🙏📖

❤1
📢 Regular Tutorial Registration Update
Registration for the Regular Tutorial will close once we reach 160 students.
👥 Currently, 130 students have registered.
⚠️ Important: Once the number of registered students reaches 160, only the Video Tutorial option will be available. I will not accept any additional Face-to-Face students after that.
📌 So, if you want to attend the Face-to-Face Tutorial, make sure to register before we reach 160 students.

❤5
Appl. I Chapter 3 Teaching Material.pdf
8.4 MB
Applied Math I Chapter 3 Teaching Material
Topic : Limit and Continuity
Topic : Limit and Continuity
Limit and Continuity worksheet.pdf
99.8 KB
Chapter 3: Limit and Continuity Worksheet
Prepared By: Joseph_Math_Tutorial
Prepared By: Joseph_Math_Tutorial
❤3