Joseph Math Tutor
2.51K subscribers
1.06K photos
15 videos
684 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
ማስታወቂያ‼️

ለ Extension እና ለ Evening (ለማታ) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!
Applied and Pre Engineering Class Schedule Final (2).xlsx
59.9 KB
Freshman Pre-Engineering and Pre-Science Class Schedule

@Joseph_Maths_Tutorial
Joseph Math Tutor
Applied and Pre Engineering Class Schedule Final (2).xlsx
Block 519, 521, 522 የሚገኙት ወደ ቦሌ በር አከባቢ ነው።

FYI: ወንዶች ከጠረፍ እስከ ጠረፍ ነው የምትጓዙት😅
😭3🤯1
Joseph Math Tutor
Applied and Pre Engineering Class Schedule Final (2).xlsx
Dear First-Year Students,
Please note that for the following two courses, you are not required to come to the regular lecture rooms:
1. Introduction to Computing Lab (CSEG 1101)
📍 Classes will be conducted in Buildings 508 and 510.
2. Physical Fitness and Conditioning I (SpSc 1011)
📍 Classes will be conducted at the ASTU Stadium and Academy.
Please go directly to the designated locations for these courses.
❤2
___PYTHON -Mukerem Videos.zip
825.3 MB
Full Python Course

Mukerem Ali (Msc)

በጣም ይጠቅማችኋል። አብዛኞቻችን በእሱ ቪዲዮ ነው Fresh ላይ Python የተማርነው!

@Joseph_Math_Tutorial
@astujmtlibrary
❤3
Basic Derivative and Anti derivative formulas
❤2👍2
Forwarded from Sage
👋 ሰላም የASTU የ2019 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች (እና ሌሎችም)!

-> በዚህ ቻናል የLogic and Critical Thinking (LART 1002) ቲቶሪያል ልንሰጣችሁ አስበናል።

-> በመሆኑም:
✅ በአማርኛ ማብራሪያ (ለያንዳንዱ ርዕስ)
✅ መለማመጃ ጥያቄዎች (በpoll) ከማብራሪያ ጋር
✅ አስፈላጊ ማቴሪያሎች እና ያለፉ አመታት ፈተናዎች

-> ባጠቃላይ ለዚህ ኮርስ ሚያስፈልጋችሁን ነገር interactive በሆነ መንገድ በዚህ ቻናል እየለቀቅን ልናግዛችሁና ሴምስቴሩን አብረን ልንቆይ አስበናል።

🔗 Link: @astu_logic
❤4
UPDATED‼️

Schedule for Applied Math I Full Course Tutorial


@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
❤6👍1🥰1😁1
Check your section on the portal 👇
https://estudent.astu.edu.et/
#ASTU_Calendar

📅 መስከረም 23-24/2019

     - ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የLife skill ስልጠና ይሰጣል።

  📅 መስከረም 25/2019

    - የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል።

  📅 ህዳር 13-17/2019

    - የ1ኛ ሴሚስተር ሚድ ፈተና ይሰጣል።

   📅 ጥር 03/2019- ጥር 14/2019

    - የ1ኛ አመት ፋይናል ፈተና ይሰጣል።


@Joseph_Maths_Tutorial
❤3
When Arsenal did quick maths during a match😅

#fun_and_learn
😁10❤1👏1
Joseph Math Tutor
እስከ ማታ 12:00 votun አይተን እንወስናለን።
Facebook ላይ ያገኘሁት:-

"በመምህርነት ዘመኔ የወገናቼን ልጆች በተቻለኝ አቅም፣ ጉልበትና ዕውቀት  በሥነ ምግባርና በሙያዊ ፍቅር ሳስተምርና  አጥፊን በመገሰፅ ብርቱዎችን ደግሞ  በማበረታታት እኔና ጠመኔ ተዋደን ለ27 ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች በማስተማር ከዚያም በሙያ ማህበሬ  አመራርነት ለ1ዓመት  በዞን  ቀጥሎ በክልል ደግሞ  ለ13 ዓመታት በአጠቃላይ  ለ42 ዓመታት በሙያዬ ውስጥ በርካታ ድንቅና ብርቱ ልጆችን ሳፈራ
ዛሬን እጅግ ልዩ የሚያደርገው ደግሞ  የአካሌ ክፋይ ፈጣሪ የሰጠኝ በረከተ ሮቤራ ዋቅወያ ቶሌራ በ2018 ዓ/ም የተሰጠውን ብሔራዊ ፈተና አልፎና የአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተናም አልፎ በዛሬው ዕለት ወደ ግቢው ለትምህርቱ  መግባቱ ነው ።
ፈጣሪዬ ሆይ ሁሌም ተመስገን !"

ጀግና አባት!!🫡
❤10
Joseph Math Tutor
Fast Track Exam Tutorial ከነገ ወዲያ ሰኞ እንጀምራለን‼️

ምዝገባው ነገ ይጠናቀቃል‼️
🔥6❤1