Forwarded from Joseph Math Tutor
ደስ የሚል እና የማይረሳ የApplied Math I, II, III Tutor ቆይታ ከ 2017 እና 2018 ASTU ተማሪዎች ጋር🥰
🥰2
Joseph Math Tutor
#ማስታወቂያ‼️ #ASTU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!
በግቢው ባስ ስትመጡ ምንም አይነት ክፍያ አትከፍሉም በተጨማሪ ግቢው ድረስ ስለሚያመጣችሁ ምንም አትቸገሩም። በተባለው ሰዓት በቦታው ተገኙ እና የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ሁኑ።
🙏4