Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
ማዕዶት ከካንሰር ዳነች 🥰🙏🥰
እንደ እኩዮቿ ተጫውታ ያልቦረቀች በልጅነት ገላዋ የህመምን ስቃይን የተሸከመች ታዳጊ ህፃን ማዕዶት ስለሺ!
በደም ካንሰር ስትሰቃይ የነበረችው እና '' ትሞታለሽ '' ተብላ የነበረችው ህፃን ማዕዶት በኢትዮጵያ ህዝብ በጎ ፍቃደኝነትና ርብርብ ለህክምና ውጭ ሀገር ተልካ ነበር።
ማዕዶትን አይቶ ያላነባ የለም በአካል የማያውቃት እና በማኅበራዊ ሚዲያ መስኮት የተመለከታት ሁሉ ሲያለቅስላት ነበር።
ተዓምራዊ በሆነ ሂደት ለህክምና በሄደችበት ህንድ ሀገር ሙሉ የካንሰር ህክምናውን ሳትጀምር ካንሰሩ ከደሟ ጠፍቶ ነጻ ሆና መመለሷ ተሰምቷል።
ማዕዶት ሙሉ ለሙሉ ከካንሰር ዳነች!
ለሰው የማይቻል ነገር በፈጣሪ ይቻላል!!!
ቤተሰቦቿም በጸሎቱ ፤ በገንዘቡ፤ በሃሳቡ ለደገፋቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ምስጋና አቅርበዋል።
@Josephmathtutor

🥰11❤4🙏4
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካንሰር ታማሚ እያለች🥹
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድና ከተመለሰች በኃላ🥰
❤13
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
ሁላችንም ችግራችን ተፈቶ እንዲህ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን ቤተሰብ🙏🥹🥰
ፈጣሪ ሆይ ለጠላቴም ቢሆን የካንሰር በሽታን አትስጠው🙏
🥰15🙏8
Joseph Math Tutor
Tin number ለምን አስፈለገ? Tin number የት ይወጣል? 🗣ጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው @Joseph_maths_tutorial
ለASTU ተማሪዎች Tin Number አያስፈልግም።
❤2
Forwarded from Joseph Math Tutor
Adama Science and Technology University Main Gate
የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ

😁2❤1