Joseph Math Tutor
2.52K subscribers
1.07K photos
16 videos
686 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያደርግልን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ።

በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ የወደቁ ዜጎቻችንን እያሰብን፣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰጠን ፈጣሪን እየተማፀንን እንዲሆን አደራ እላለሁ።

መልካም በዓል!

Joseph_Math_Tutorial
🙏8
መስቀልን ለምን እናከብራለን? ደመራስ ምንድን ነው?

ሙሉ ማብራራሪያ 👉 ተቀላቀሉን
❤4😡3🤣1
😁9😎7🤓1
#ATTENTION 🚨

ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች Email Check አድርጉ ፤ መልዕክት ተልኮላችኋል። እዚያ ላይ የሚላችሁን እዚያው ላይ ጨርሱ በሚሰጣችሁ የ eStudent ሊንክ።

ሌላውን ለምዝገባ ስትመጡ ስለምትጨርሱ ተዉት። አሁን የተባላችሁትን ብቻ አስተካክሉ።
Joseph Math Tutor
#ATTENTION 🚨 ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች Email Check አድርጉ ፤ መልዕክት ተልኮላችኋል። እዚያ ላይ የሚላችሁን እዚያው ላይ ጨርሱ በሚሰጣችሁ የ eStudent ሊንክ። ሌላውን ለምዝገባ ስትመጡ ስለምትጨርሱ ተዉት። አሁን የተባላችሁትን ብቻ አስተካክሉ።
Student ID እና Temporary password ወደ ኢሜይላችሁ ተልኳል Check አድርጉ። ያልደረሳችሁ ካላችሁ ወይ በሲስተም ችግር ነው ወይም ደግሞ የተሳሳተ ኢሜይል ነበር መጀመሪያ ያስገባችሁት።
CBE Account ግዴታ ነው?

     የግቢውን ካፌ የምትጠቀሙ ከሆነ አያስፈልግም። ነገር ግን Non-Cafe እሆናለሁ ካላችሁ በወር 3000 ብር ይገባላችኋል በCBE። በሌላ ባንክ አይቻልም!
እንዲህ አይነት ነገር መግባቱን Check አድርጉ Emailachu ላይ።
💻 PC FOR SALE!

Well-maintained PC in good condition. Perfect for studying, office work, programming, browsing, and everyday use.

✅ Good performance
✅ Clean & well maintained
✅ Ready to use
💰 Reasonable price


📩 DM for more details and price.
👉
@Seifa17
👎3
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ።
@Joseph_Maths_Tutorial
❤4
Teachers took cheating prevention to the next level 😂😂
እንዲህ ቢሆን ስንት ተማሪ ያልፍ ነበር?
#justforfun
😁6😭1