Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል። ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል? ✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ…
Regular እና Fast track Tutor ልዩነታቸው ምንድነው ?
👉 Fast track Tutor የሚሰጠው ዋናውን የግቢውን Fast track exam ሳትፈተኑ ቀደም ብሎ ከመስከረም 25 - ጥቅምት 01 /2019 ነው። ይህም ጥቅሙ ትንሽም ቢሆን ሀሳቡ ኖሯችሁ እንድትፈተኑ ነው ፈተናውን ምክንያቱም Fast track ፈተናችሁ ከዚህ በፊት ያልተማራችሁት ስለሆነ ። Tutoru ለአንድ ሳምንት ይቆያል 6 ቀን Tutor የመጨረሻ ቀን ደግሞ Sample Fast Track Exam እፈትናችኋለሁ። Tutoru Face to Face ነው ሁሉም። የማስተምራችሁ ከ5ቱ Chapter 3ቱን ብቻ ነው ምክንያቱም 2ቱ Chapteroch (Vector and Matrices) ከዚህ በፊት ተምራችኋል እናም ሙሉውን እንማር ካልን ጊዜ አይበቃንም።
👉 Regularu ትናንት እንደነገርኳችሁ ሙሉውን ሴሚስተር በሳምንት 2 ቀን የሚሰጥ ነው። ሙሉውን ሀሳብ ለማግኘት Regular Tutorial
@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS

❤2🥰2
Joseph Math Tutor
Regular እና Fast track Tutor ልዩነታቸው ምንድነው ? 👉 Fast track Tutor የሚሰጠው ዋናውን የግቢውን Fast track exam ሳትፈተኑ ቀደም ብሎ ከመስከረም 25 - ጥቅምት 01 /2019 ነው። ይህም ጥቅሙ ትንሽም ቢሆን ሀሳቡ ኖሯችሁ እንድትፈተኑ ነው ፈተናውን ምክንያቱም Fast track ፈተናችሁ ከዚህ በፊት ያልተማራችሁት ስለሆነ ። Tutoru ለአንድ ሳምንት ይቆያል 6…
ሁለቱንም በአንድ ጊዜ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ወዲያውኑ Private Video access አግኝተው ከአሁኑ ዝግጅት እንዲጀምሩ ይደረጋል።
❤2
Forwarded from .....
🔥 ASTU አዲስ ገቢዎች! 🔥
⏳ ለ Fast Track Exam ቢያንስ 1 ወር ቀርቷል!
🎯 Fast Track ምንድነው?
5 ዓመት የሚፈጀውን Engineering በ4 ዓመት፣
4 ዓመት የሚፈጀውን Applied Science በ3 ዓመት እንድትጨርሱ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም ነው። 🚀
📝 የፈተናው ትምህርቶች፦
Maths • Physics • Chemistry
⚠️ ቀላል ፈተና አይደለም!
የFreshman ትምህርቶችን ቀድማችሁ ስለምትፈተኑ፣ ሳትዘጋጁ ከሄዳችሁ ሊከብዳችሁ ይችላል።
💪 ስለዚህ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ!
📚 ሶስቱንም ባታልፉ እንኳን፣ 1 ወይም 2 ትምህርት ማለፍ ያለፋቹትን ትምርቶች freshman ለይ አለመማር ትችላላቹ ።
ለዚም daily study challenge ተዘጋጅቶላችዋል።
🔥 DAILY STUDY CHALLENGE
በዚህ Challenge ውስጥ የምታገኙት፦
📄 ለፈተናው የሚያግዙ PDFs
📝 ASTU Worksheets
📚 ASTU Mid & Final Exams
🔥 ያለፈው ዓመት Fast Track Exam
💥 ሁሉንም በ50 ብር ብቻ! 💥
📚 ዛሬ DAY 6 ላይ ደርሰናል!
⏰ ቶሎ ተቀላቀሉ!
📩 ስለ Fast Track / Challenge ለመጠየቅ ወይም Challenge ለመቀላቀል፦
👉 @nahilal27
👉 https://t.me/ASTUFreshman_2019

❤6
Forwarded from :)
Hey ASTU Students!
I’m excited to share ScholarXIV, a research platform that helps you search, read, organize, and explore academic papers with AI-powered research tools.
You can use it to:
📌 Find relevant research papers
📌 Understand and explore papers
📌 Save and organize useful research
📌 Connect ideas across different papers
📌 Explore tools like the Papers API
👉 Use this referral link to join ScholarXIV:
💬 Have a question or comment?
Join the ASTU ScholarXIV discussion group:
I’ll also share more research, development, and tech opportunities on my channel:
Looking for a better way to find and work with research papers?
I’m excited to share ScholarXIV, a research platform that helps you search, read, organize, and explore academic papers with AI-powered research tools.
You can use it to:
📌 Find relevant research papers
📌 Understand and explore papers
📌 Save and organize useful research
📌 Connect ideas across different papers
📌 Explore tools like the Papers API
As a ScholarXIV Ambassador, I’ll also be sharing more about how ASTU students can use it for their research and projects.
👉 Use this referral link to join ScholarXIV:
https://www.scholarxiv.com/r/lidia-kibret
💬 Have a question or comment?
Join the ASTU ScholarXIV discussion group:
https://t.me/ScholarXIV_ASTU
I’ll also share more research, development, and tech opportunities on my channel:
https://t.me/CodebyLidia
Let’s explore better ways to learn, research, and build.ScholarXIV
AI powered research paper explorer
❤2
Forwarded from Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman
ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።
ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል?
✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ነው። (ከ Regular Class ጋር አይገናኝም)
✅መደበኛው ጥናት ከጥቅምት 08/2019 - ታህሳስ 24/2019 ሙሉውን ሴሚስተር ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ነው።
Joseph Math Tutorial ምን ለየት ያደርገዋል?
👉 በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው አስተምሯል።
👉 Test, Sample Mid, Sample Final እያዘጋጀ ይፈትናል በሰዓቱ።
👉Short note ይዘጋጃል ለሁሉም Chapter
👉 ለሌላ ግቢ ተማሪዎች የተሰሩ ቪዲዮዎችን በነፃ ያገኛሉ ፈተና ሲደርስ Dorm ቁጭ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ Class ከምናጠናው በተጨማሪ
👉 Recognition አግኝቷል።
እንዴት እንመዝገብ?
🤳 0911708941 Or @yosef_2580
ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!😎

❤1
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️ #ASTU
ለ2019 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣ የድህረ-ምረቃ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ
©️ ASTU_Official
ለ2019 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣ የድህረ-ምረቃ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ
©️ ASTU_Official
❤3
Joseph Math Tutor
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️ #ASTU ለ2019 ዓ.ም መደበኛ የቅድመ-ምረቃ፣ የድህረ-ምረቃ አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የተላለፈ ማስታወቂያ ©️ ASTU_Official
ለነባር ተማሪዎች ምዝገባ በOnline ነው።
❤6
Forwarded from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
❤1