Joseph Math Tutor
2.51K subscribers
1.06K photos
15 videos
684 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
#ASTU_Freshman

       ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።

   ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል?

✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ 12:00 - 2:00 ነው። (ከ Regular Class ጋር አይገናኝም)

✅መደበኛው ጥናት ከጥቅምት 08/2019 - ታህሳስ 24/2019 ሙሉውን ሴሚስተር ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ነው።

   Joseph Math Tutorial ምን ለየት ያደርገዋል?

👉 በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው አስተምሯል።

👉 Test, Sample Mid, Sample Final እያዘጋጀ ይፈትናል በሰዓቱ።

👉Short note ይዘጋጃል ለሁሉም Chapter

👉 ለሌላ ግቢ ተማሪዎች የተሰሩ ቪዲዮዎችን በነፃ ያገኛሉ ፈተና ሲደርስ Dorm ቁጭ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ Class ከምናጠናው በተጨማሪ

👉 Recognition አግኝቷል።

      እንዴት እንመዝገብ?

🤳  0911708941 Or  @yosef_2580

  ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!😎

@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
❤6👏6🤗1
ደስ የሚል እና የማይረሳ የApplied Math I, II, III Tutor ቆይታ ከ 2017 እና 2018 ASTU ተማሪዎች ጋር🥰
👍4
Schedule For Applied Math I Fast Track's Exam tutorial

@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
Schedule for Applied Math I Full Course Tutorial


@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
Joseph Math Tutor
#ASTU_Freshman        ASTU ላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያስቸግረው እና ውጤት ዝቅ የሚያደርገው አንደኛው ኮርስ Applied Math I ነው። ለዚህም እናንተን ለማገዝ Joseph Math Tutorial ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ ጀምሯል።    ኮርሱ በምን መልኩ, መቼ እና የት ይሰጣል? ✅ ኮርሱ የሚሰጠው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በአካል ነው (Face to Face) ፤ ሰዓቱ ደግሞ ከምሽቱ…
Regular እና Fast track Tutor ልዩነታቸው ምንድነው ?

👉 Fast track Tutor የሚሰጠው ዋናውን የግቢውን Fast track exam ሳትፈተኑ ቀደም ብሎ ከመስከረም 25 - ጥቅምት 01 /2019 ነው። ይህም ጥቅሙ ትንሽም ቢሆን ሀሳቡ ኖሯችሁ እንድትፈተኑ ነው ፈተናውን ምክንያቱም Fast track ፈተናችሁ ከዚህ በፊት ያልተማራችሁት ስለሆነ ። Tutoru ለአንድ ሳምንት ይቆያል 6 ቀን Tutor የመጨረሻ ቀን ደግሞ Sample Fast Track Exam እፈትናችኋለሁ። Tutoru Face to Face ነው ሁሉም። የማስተምራችሁ ከ5ቱ Chapter 3ቱን ብቻ ነው ምክንያቱም 2ቱ Chapteroch (Vector and Matrices) ከዚህ በፊት ተምራችኋል እናም ሙሉውን እንማር ካልን ጊዜ አይበቃንም።


👉 Regularu ትናንት እንደነገርኳችሁ ሙሉውን ሴሚስተር በሳምንት 2 ቀን የሚሰጥ ነው። ሙሉውን ሀሳብ ለማግኘት Regular Tutorial


@JOSEPHMATHTUTOR
@JOSEPH_MATHS_TUTORIAL
@ASTUTUTORIALS
❤2🥰2
ASTU Freshman Class😁
😁5❤3😐1
የወንዶች Dorm
👍5😭3
Forwarded from .....
🔥 ASTU አዲስ ገቢዎች! 🔥

⏳ ለ Fast Track Exam ቢያንስ 1 ወር ቀርቷል!

🎯 Fast Track ምንድነው?
5 ዓመት የሚፈጀውን Engineering በ4 ዓመት፣
4 ዓመት የሚፈጀውን Applied Science በ3 ዓመት እንድትጨርሱ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም ነው። 🚀

📝 የፈተናው ትምህርቶች፦
Maths • Physics • Chemistry

⚠️ ቀላል ፈተና አይደለም!
የFreshman ትምህርቶችን ቀድማችሁ ስለምትፈተኑ፣ ሳትዘጋጁ ከሄዳችሁ ሊከብዳችሁ ይችላል።
💪 ስለዚህ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ!

📚 ሶስቱንም ባታልፉ እንኳን፣ 1 ወይም 2 ትምህርት ማለፍ ያለፋቹትን ትምርቶች freshman ለይ አለመማር ትችላላቹ ።
ለዚም daily study challenge ተዘጋጅቶላችዋል።

🔥 DAILY STUDY CHALLENGE
በዚህ Challenge ውስጥ የምታገኙት፦
📄 ለፈተናው የሚያግዙ PDFs
📝 ASTU Worksheets
📚 ASTU Mid & Final Exams
🔥 ያለፈው ዓመት Fast Track Exam

💥 ሁሉንም በ50 ብር ብቻ! 💥

📚 ዛሬ DAY 6 ላይ ደርሰናል!
⏰ ቶሎ ተቀላቀሉ!

📩 ስለ Fast Track / Challenge ለመጠየቅ ወይም Challenge ለመቀላቀል፦

👉 @nahilal27
👉 https://t.me/ASTUFreshman_2019
❤6