#ማስታወቂያ‼️ #MoE
የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences

❤1
Adama Science and Technology University Geda Gate
ይሄ ዋነኛው የተማሪዎች በር ነው። ከሌሊቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ ለተማሪዎች ክፍት ነው። ከ3:00 በኃላ ግን ይዘጋል ፌዴራሎች ናቸው የሚጠብቁት ከዚያ በኃላ።
ከዚህ በር የወንዶች ዶርም ለመድረስ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ይፈጃል ጥሩ ለሚራመድ ሰው። ለሴቶች ደግሞ እስከ 15 ደቂቃ ይፈጃል። ከላይ በለቀኩት በር ግን ዶርም ለመድረስ እስከ 40 ደቂቃ ሊፈጅ ይችላል።

❤3