Joseph Math Tutor
2.51K subscribers
1.06K photos
15 videos
684 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
#ASTU

1st year Pre_Engineering Courses
#ማስታወቂያ‼️ #MoE
 
የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
❤1
Adama Science and Technology University Main Gate

የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ
❤6
Adama Science and Technology University Geda Gate

   ይሄ ዋነኛው የተማሪዎች በር ነው። ከሌሊቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ ለተማሪዎች ክፍት ነው። ከ3:00 በኃላ ግን ይዘጋል ፌዴራሎች ናቸው የሚጠብቁት ከዚያ በኃላ።

ከዚህ በር የወንዶች ዶርም ለመድረስ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ይፈጃል ጥሩ ለሚራመድ ሰው። ለሴቶች ደግሞ እስከ 15 ደቂቃ ይፈጃል። ከላይ በለቀኩት በር ግን ዶርም ለመድረስ እስከ 40 ደቂቃ ሊፈጅ ይችላል።
❤3
Adama Science and Technology University Bole Gate

     በዚህ በር id ያለው ማንኛውም አካል መግባት ይችላል። ከዶርም በጣም ሩቅ ነው ከምትማሩበት Class ግን 5 ደቂቃ አይፈጅም። ለSenior ተማሪዎች በጣም ቅርብ ነው። በዚህ በር ከወጣችሁ አሪፍ አሪፍ ምግብ ቤቶች, ቡና ... አለ 😊 ይሄም በር 3:00 ሲል ይዘጋል።
🥰3❤1
እንግዲህ ይሄን ሁሉ መንገድ ለመጓዝ ደህና ጠንከር ያለ ጫማ ያስፈልጋል 😁
😁8❤1