Joseph Math Tutor
2.51K subscribers
1.06K photos
16 videos
686 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
Joseph Math Tutor
Photo
Not Matching Record ለሚላችሁ ተማሪዎች:-

እስካሁን በዚህ ጉዳይ ምንም የተባለ ነገር የለም ተማሪ ቅሬታውን እያቀረበ ነው በሚያሳዝን ሁኔታ ሀገራችን ለተማረ ወይም መማር ለሚፈልግ የማትመች ሀገር እየሆነች ስለመጣች ሰሚ የለም!! ምክንያቱ ይሄ ነው ብሎ የተናገረም የለም!

እኔ የሚመስለኝ ግን እንደዚህ የሚላችሁ ተማሪዎች ሁለቱም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ Databasachu የለም ወይም assign አልተደረጋችሁም ስለዚህ እንደዚህ ከምትጨናነቁ የMoE Placement ብትጠባበቁ ይሻላችኋል ብዬ ወንድማዊ ምክሬን እሰጣችኋለሁ።

በተረፈ chill አድርጉ እዚህ ብትገቡ የሚቀየር ነገር የለም ባትገቡም የሚቀየር ነገር የለም። ምናልባት ከቅርበት ወይም በሚዲያ ከሰማችሁት Overrated Stuff ይሆናል ይሄ ጉጉት የመነጨው እና እንዲህ እየሆናችሁ ያላችሁት።


በሄዳችሁበት ሁሉ መልካሙ ይግጠማችሁ!🙏🫶


@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
😢4💯1
To All ASTU Undergraduate and Postgraduate(MSc and PhD) Regular students
=============
The 2019 E.C Official Academic Calendar is attached  here.


Credit: ASTU official
#ASTU_Calendar

የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን  (1ኛ ሴሚስተር)

📅 መስከረም 20-21/2019
 
    - ሁሉም ተማሪዎች ተመዝግበው ወደ ግቢ ይገባሉ። (ከፍሬሽማን እስከ PHD)

📅 መስከረም 22/2019
  
     - ለ1ኛ አመት ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣል።

📅 መስከረም 22/2019

     - በሰዓቱ ላልተመዘገቡ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ ይደረጋል።

📅 መስከረም 23-24/2019

     - ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የLife skill ስልጠና ይሰጣል።

  📅 መስከረም 25/2019

    - የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል።

  📅 ህዳር 13-17/2019

    - የ1ኛ ሴሚስተር ሚድ ፈተና ይሰጣል።

   📅 ጥር 03/2019- ጥር 14/2019

    - የ1ኛ አመት ፋይናል ፈተና ይሰጣል።


@Josephmathtutor
❤6🙏3👍1
Face to Face Mathematics Tutorial For Highschool Students.
   

Adama, St.Marry Cathedral School
0911708941 / 0910775924 / @yosef_2580

@Joseph_maths_tutorial
❤1
🚨 SPECIAL 1-WEEK FAST TRACK TUTORIAL 🚨 (6 days Tutorial and 1 day Sample Exam)
  
📚 ASTU Applied Mathematics I – Fast Track Exam Preparation

🎯 Don’t just prepare for the exam — prepare to MASTER it!

Joseph Math Tutorial (JMT) presents an intensive 1-week face-to-face tutorial, with 2 focused hours every day, designed to help ASTU students build confidence and excel in their Fast Track Exam.

📖 TOPICS COVERED IN DETAIL:
1️⃣ Limit & Continuity
2️⃣ Derivative
3️⃣ Integration

🔥 WHY JMT? ✅ Face-to-face learning
✅ 2 hours of focused tutorial every day
✅ Exam-oriented problem solving
✅ Clear and detailed explanations
✅ Personalized academic support

🏆 Recognized & Certified by ASTU!
👨‍🎓 More than 1,000 students taught in the last 2 years
💪 ONE WEEK. TWO HOURS A DAY. THREE CORE TOPICS. ONE GOAL — YOUR SUCCESS!

🚀 Don’t wait until the exam is near. Start preparing NOW!
📲 REGISTER NOW:
👉 @yosef_2580
📞 0911708941

Joseph Math Tutorial (JMT)
✨ Learn • Practice • Excel ✨
🎯 Your Success Is Our Priority!

Block 515 A
❤1
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።

Here is the link
https://student.ethernet.edu.et/view-placement
Joseph Math Tutor
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ። Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement
#ምደባ

የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።

ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።

ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
❤5
#AASTU

      1st semester courses
❤4
#ASTU

1st year Pre_Engineering Courses
#ማስታወቂያ‼️ #MoE
 
የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫ አድርጉ ተብሏል፡፡
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7-11/2019 ዓ.ም ድረስ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇
https://student.ethernet.edu.et/preferences
❤1
Adama Science and Technology University Main Gate

የመጀመሪያ ቀን በዚህ በር ነው የምትገቡት ከዚያ ቀን በኃላ ግን በዚህ በር መውጣት እንጂ መግባት አይፈቀድም ለተማሪ
❤6
Adama Science and Technology University Geda Gate

   ይሄ ዋነኛው የተማሪዎች በር ነው። ከሌሊቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ድረስ ለተማሪዎች ክፍት ነው። ከ3:00 በኃላ ግን ይዘጋል ፌዴራሎች ናቸው የሚጠብቁት ከዚያ በኃላ።

ከዚህ በር የወንዶች ዶርም ለመድረስ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ ይፈጃል ጥሩ ለሚራመድ ሰው። ለሴቶች ደግሞ እስከ 15 ደቂቃ ይፈጃል። ከላይ በለቀኩት በር ግን ዶርም ለመድረስ እስከ 40 ደቂቃ ሊፈጅ ይችላል።
❤3