#ASTU
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
🙏6❤2👍2
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
Credit:- AASTU registrar office and AASTU student's Union

😭3❤1👍1🤩1
የጥሪ ማስታወቂያ ‼️
#AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሐግብር በ2019 ዓ.ም ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች) መስከረም 06 እና 07/2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
● የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጭ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአውሮፕላን ማረፊያ ዩኒቨርሲቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲው የመማር ማስተማር ሒደት ገለጻ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ዘግይቶ ምዝገባ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ሲሆን፣ የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት በዕለቱ ይጀመራል፡፡

👍3
Forwarded from ASTU Freshman 2019 (.....)
🔥 ASTU አዲስ ገቢዎች! 🔥
🎯 Fast Track ምንድነው?
5 ዓመት የሚፈጀውን Engineering በ4 ዓመት፣ 4 ዓመት የሚፈጀውን Applied Science በ3 ዓመት እንድትጨርሱ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም ነው። 🚀
📝 ፈተናውን የምትወስዱት ASTU እንደገባችሁ ነው፣ እና የምትፈተኑት፦
Maths • Physics • Chemistry
⚠️ ቀላል ፈተና አይደለም! የFreshman ትምህርቶችን ቀድማችሁ ስለምትፈተኑ ሳትዘጋጁ ከሄዳችሁ በጣም ይከብዳችዋል።
💪 ስለዚህ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ!
ሶስቱንም ባታልፉ እንኳን 1 ወይም 2 ትምህርት ማለፍም ጥሩ ዕድል አለው።
🔥 ፈተናውን መሞከር ለምትፈልጉ ተማሪዎች DAILY STUDY CHALLENGE አዘጋጅተናል።
📚 ዛሬ DAY 3 ላይ ደርሰናል!
⏰ ቶሎ ተቀላቀሉ!
📩 ስለ Fast Track፣ Challenge ለመጠየቅ ወይም Challenge ለመቀላቀል፦
👉 @nahilal27

🔥1