#ASTU
መብራት 🔌💡
መብራት ምንም አይጠፋም ማለት ይቻላል። ቢጠፋም ወዲያውኑ ነው ሚመጣው። ስለዚህ አያሳስባችሁ።
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials

ወደ ቤት መሄድ /ከግቢ መውጣት
በፈለጋችሁት ሰዓት መሄድ ትችላላችሁ። ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ ግን አይቻልም። አንዳንድ ተማሪዎች special case ሲኖርባቸው በትምህርት ቀናትም አስፈቅደው ይሄዳሉ። በተለይ የአዲስአበባ ልጆች ከተማው በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ አብዛኞቹ weekend ላይ ወደቤት ይሄዳሉ። ዋናው ነገር ክላስ አለመቅጣት እንጂ መውጣት መግባቱ መብታችሁ ነው። ስትወጡ ግን ፕሮክተር ጋር ሄዳችሁ መውጫ ማፃፍ ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ከግቢ እቃ ይዛችሁ መውጣት አይቻልም።

ማታ ማታ እስከፈለጋችሁበት ሰዓት ድረስ ላይብረሪ መቆየት ትችላላችሁ። በእርግጥ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ላይ ይዘጋል እናም ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ማታ ላይ አንብባችሁ ስትመለሱ like 6 ፣ 7 ወይ 8 ሰዓት ላይ ብቻችሁን ባትሆኑ ይመረጣል። ሌባ አግኝቷችሁ ልትዘረፉ ትችላላችሁ (ይሄ ብዙም risk የለውም)። ምናልባት ጅቦቹ በብዛት አሉ በዚያ ሰዓት። አይነኳችሁም። ግን ብቻችሁን ከሆናችሁ መፍራታችሁ እና መሸበራችሁ ስለማይቀር ከጓደኞቻችሁ ጋር ሆናችሁ አምሹ እንጂ ብቻችሁን አትሁኑ።

👍1
#ASTU
ክሊኒክ 🏥
ክሊኒክ የምትታከሙት በነፃ ነው። ምናልባት የግቢው ካፌ ምግብ ካሳመማችሁ እና ጨጓራችሁ ላይ ጉዳት የማስከተል እድል ካለው ግቢው ለጤንነታችሁ ቅድሚያ ስለሚሰጥ ስፔሻል ተመጋቢ እንድትሆኑ ያደርጋል።
ስፔሻል ተመጋቢ ማለት ተማሪዎች ከሚመገቡት መደበኛ ምግብ በጥራቱ እጅግ ከፍ ያለ ምግብ የሚመገብ ማለት ነው። የቤት ምግብ በሉት። እንደውም ከቤትም ይበልጣል ይላሉ 😁። ስፔሻል ተመጋቢ ትንሽ ስለሆነ እጥር ምጥን አድርገው መስራቱን አዘጋጆቹ ተክነውበታል 👌። ከመደበኛው ምግብ በጣም ይለያል ፤ ጣዕሙም እንዲሁም ሁሉ ነገሩ ይለያል።

መምህራን 👨🏫
በምንም አይነት ሁኔታ ከአስተማሪ ጋር የማይሆን ነገር ውስጥ አትግቡ ፤ አትነካኩ። አስተማሪ አንዴ ከጠመዳችሁ አይፋታችሁም። Pls pls pls pls ከአስተማሪ ጋር ያላችሁን ግንኙነት በተቻለ መጠን መልካም ብቻ እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት አድርጉ። አንዴ አይን ውስጥ ከገባችሁ ትቸገራላችሁ። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ መከራ በልታችሁ የምታመጡትን ግሬድ ሁሉ ገደል ሊከትባችሁ ይችላል። ስለዚህ ተጠንቀቁ። አስተማሪው በድሏችሁ እናንተ ይቅርታ ጠይቁ። "መብት አለኝ ፣ ሰርቼ ያገኘሁት ውጤቴ ነው ፣ ምን ያመጣል..." ምናምን የሚሉ ድንፋታዎች ገደል ከመክተት በስተቀር ምንም አይፈይዱም። በእርግጥ ብዙ ጊዜ የሚያናድድ ሁኔታ ሊገጥማችሁ ይችላል። ነገርግን እራሳችሁን በደንብ ተቆጣጠሩ። በሚገባ መምህራኖችን አክብሩ። ትልቅ ክብር ስጡአቸው። ትልቅ ሰው እየሆንኩ ነው 🫨 ፣ እራሴን መራለሁ እንጂ በማንም አልመራም 🫢፣ የራሴ ህግ ያለኝ 🤓 በራሴ ህግ የምመራ ሲግማ ነኝ 💀🤣... " ምናምን የሚሉ ቅዠቶች ውጤታቸው የማትፈልጉትን ነገር መማር ወይም ሻንጣ ተሸክሞ ወደ ቤት መሄድ ነው የሚሆነው።
ስለዚህ ጠንቀቅ በሉ ፣ መምህራንን (ምንም አይነት ቢሆኑ) አክብሩአቸው ለማለት ያክል ነው።
የ ASTU መምህራን
50 % PHD (Assistant and Associate Professors)
50 % Masters ናቸው።

📒 ማስታወሻ/ደብተር 📔
እዚህ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። እንደ high school ለእያንዳንዱ ትምህርት አንድ ደብተር ካላችሁም መብታችሁ ነው። ሁሉንም በአንድ ካላችሁም ትችላላችሁ። ዋናው ነገር የሚፃፍ ነገርን በትክክል ትፅፋላችሁ ወይ በቂ የሆነ ማስታወሻስ ትወስዳላችሁ ወይ የሚለው ነው። እኔ ምመክራችሁ ግን ባለ ብዙ 5 subject notebook ግዙ። አስፈላጊ ሲሆን ሌላ ትጨምራላችሁ። ፅሁፍ እንደየአስተማሪው ነው። አንዳንዱ ሞጁሉን ይገለብጣል 😏 ... አንዳንዱ ደግሞ ብትለምኑትም ምንም አይፅፍም። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦች ሁሉ ማይፅፍ አለ። በቃ ዝም ብሎ ይገባል ያወራል ከዛ ይወጣል ... እሱ ሲወጣ ሁልጊዜ ሰሌዳው ፅድት እንዳለ ነው 😅...
እና እንደየራሳችሁ የንባብ ዘዴ ነው ማስታወሻ የሚያስፈልጋችሁ። በተለይ ደግሞ ወረቀት አስጠርዞ መጠቀም እዚህ ግቢ common ነው። ስለዚህ እንደሚመቻችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

Let's remind you the ASTU GRADING SYSTEM! 👇
#Grading_System (የ Grade ፊደላት ዋጋ)
#Mark #Letter_Grade #Grade_Pt
1. (90 - 100) A+ 4.00
2. (85 - 89) A 4.00
3. (80 - 84) A- 3.75
4. (75 - 79) B+ 3.50
5. (70 - 74) B 3.00
6. (65 - 69) B- 2.75
7. (60 - 64) C+ 2.50
8. (50 - 59) C 2.00
9. (45 - 49) C- 1.75
10. (40 - 44) D 1.00
11. (0 - 39) F 0.00
12. I Incomplete _
13. NG Non Grade _

❤5
Joseph Math Tutor
#ASTU Let's remind you the ASTU GRADING SYSTEM! 👇 #Grading_System (የ Grade ፊደላት ዋጋ) #Mark #Letter_Grade #Grade_Pt 1. (90 - 100) A+ 4.00 2. (85 - 89) A 4.00 3. (80 - 84) A- …
#ASTU
#NG - Non Grade
NG ምንድነው?
ምን ሲሆን ነው NG የሚሰጠው??
ከጠየቃችኋቸው ጥያቄዎች መካከል ይሄ ጥያቄ ይገኛል።
👉 በአጭሩ NG የሚሰጣችሁ የ continuous assessment ጉድለት ካለባችሁ ነው። ለምሳሌ በተለያየ መንገድ Quiz ወይ ደሞ Test ካመለጣችሁ እና ከመምህራችሁ ጋር ተነጋግራችሁ ካላስተካከላችሁ ግሬዳችሁ NG ይሆናል። ምናልባት quiz አምልጧችሁ "ከ 5 ነው ይቅር" ብላችሁ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እነሱ 0/5 ሳይሆን NG ነው ሚያደርጉት።
👉 አንዳንዱ አስተማሪ quiz or test ምናምን ያልተፈተነ ወይ ደሞ assignment ያላስገባ ተማሪ ያናግረኝ ይልና ስታናግሩት ያስተካክላል። አንዳንድ አስተማሪ ደግሞ ዝም ነው ሚለው ፣ አይናገርም ፤ ከዚያ NG አድርጎት እርፍ 🫠።
አስታውሱ ☝️:"F" Grade ከ "NG" ይሻላል።

ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students
👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu
👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora
👉For Muslim
@astu_msj
👉For Adventist Fellowship
@astupcmsda
@Joseph_Maths_Tutorial
@astututorials
🙏6❤2👍2