Joseph Math Tutor
2.52K subscribers
1.07K photos
16 videos
686 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
እስኪ ስለ ASTU አንዳንድ ነገር ልበላችሁ...

1. ትምህርቱ
ትምህርቱ ቀላል የሚባል አይደለም ፤ ፈተናውም ከሌሎች ግቢዎች ይከብዳል።

2. ዶርም
ዶርም 4 ሆናችሁ ሰለምትገቡ ደስ ሚል ነገር አለው።

3. የግቢው ላይፍ
ግቢ life ጥሩ ጓደኛ ከገጠማችሁ አሪፍ እንደሚሆንላችሁ አጠትራጥሩ ካልሆንም እንደዛው።

4. ትግሉ 🥵
ከቤትሰብ መራቅ እና አዲስ ቦታ መሆን ከትምህርቱ ባሻገር ትንሽ የሚያስቸግር ይመስለኛል በተለይ ለሩቅ ሀገር ተማሪዎች።

5. መለስተኛ Zoo 😁
የዱር አራዊት የሌለ የለም ከጅብ አስከ ሚዳቆ ፣ ጃርት... ነፍ ነው national geography በሉት ግን ደሞ ለማዳ ናቸው አይተናኮሉም። 💀

6. Ladies 👩
ግቢው ለሴቶች affirmative action በጣም አለው የሴቶች ብቻ ላይብረሪ ፅዳት ያለው ዶርም እና acadamical support ከወንድ ተማሪዎች በተሻለ ታገኛላቹ እንደውም አንዳንዴ ወንዶችን ውጡ ማለት ደብሯቸው ይመስል ድረስ ልዩነት አለው።

8. ውሃው
የምትጠጡት ትኩስ ውሃ ነው። Imagine ሞቆህ ሻወር ገብቼ ቀዝቀዝ ብዬ ልውጣ ብለህ ገላህን ተቃጥለህ ስትወጣ 🥵🤦‍♂️ ... የምትጠጡትም ያው ትኩስ ውሃ ነው። ቀዝቃዛ ወፍፍፍ...🤷‍♂️

9. አዳማ (ከተማው)
አዳማ ከተማዋ ሞቃት ብትሆንም ወጣ ብላቹ ለመዝናናት ከፈልጋችሁ ምቹ ናት ያው ጥናት ሳይረሳ ማለቴ ነው::

10. ይ ቀ ጥ ላ ል . . .

#Share

👇

Join
👇
@astututorials
❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#AAU #ልዩ_የቅበላ_ዕድል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም በቅድመ-ምረቃ ዲግሪ ፕሮግራም ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንያት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሐግብር ለመማር መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ መስፈርቶች
● በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቃችሁ COC ያለፋችሁ
● በተገለፁት ዓመታት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዳችሁ

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 👇
መስከረም 04/2019 ዓ.ም
 
ይመዝገቡ 👇
https://admission.aau.edu.et

🔔 በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜን 02 እና 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻላችሁ (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገባችሁ) አመልካቾች ይህ ዕድል አይመለከታችሁም ተብሏል፡፡
❤3
የ2018 ዓ.ም የመጨረሻዋ ቀን!

      ቢከፋም ቢለማም፤ ብናገኝም ብናጣም፤ ብንደሰትም ብናዝንም እዚህ ደርሰናልና ፈጣሪ ይመስገን🙏

    እስኪ 2018ን በemoji ግለጹት
🙏18👀2🆒2🥰1😱1
የ2018 ክስተቶች ክፍል 1

1. ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ ያረፉበት 😭
2. ነፂን ያጣንበት 😭
3. ፍርዬን ያጣንበት 😭
4. አርሰናል ከ22 ዓመት በኃላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነበት 🏆
5. Ishow speed ኢትዮጵያ የመጣበት
6. ነዳጅ ጠፍቶ ትራንስፖርት ችግር የሆነበት 🥵


@Joseph_maths_tutorial
🕊7💔2❤1😁1
Forwarded from .....
🔥 ASTU ለመግባት ለወሰናችሁ ሁሉ! 🎓

🚀 FAST TRACK ለመዘጋጀት የሚረዳችሁን CHALLENGE ጀምረናል!

❓ በዚህ Challenge ብትሳተፉ ምን ትጠቀማላችሁ?

1️⃣ FAST TRACK ላይ የሚመጡትን Topics በጥልቀት መዘጋጀት 📚
2️⃣ ASTU ላይ ምትማሩትን ቀድማችሁ ለማወቅ 🎓
3️⃣ ስለ ASTU ግቢ ማንኛውንም ነገር መጠየቅ እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት 💬
4️⃣ FAST TRACK መፈተን ለማትፈልጉም እንኳን፣ የASTU ትምህርት ትንሽ ስለሚከብድ ቀድማችሁ መዘጋጀት ትችላላችሁ። 💪📖
⏳ ለፈተናው ያላችሁ ጊዜ ከ1 ወር ብዙም አይበልጥም!

🔥 ስለዚህ በአንድ ወር ውስጥ Mathematics, Physics እና Chemistry — ሶስቱንም ትምህርቶች በተደራጀ መልኩ እንዘጋጅ! 📚💪

📩 ለመመዝገብ እና ስለ FAST TRACK ፈተናው ማንኛውንም ነገር ለመጠየቅ፦
👉 Contact: @nahilal27

👉 Channel: https://t.me/ASTUFreshman_2019
👉 Discussion Group: https://t.me/ASTUFreshman2019chat
🚀 አሁኑኑ ተቀላቀሉና ዝግጅታችሁን ከዛሬው ጀምሩ!
Your ASTU journey starts with preparation. 🎓🔥
Channel name was changed to «🌼Joseph Math Tutor🌼»
NewYear 🌟

Today is the last day of 2018. In just a few hours, we’ll step into 2019. ✨🙂

For some, this year has been wonderful 🤗. They achieved their goals, followed their plans, made progress, and generally enjoyed a good year. 👌💯

For others, it was difficult 😣. Life brought unexpected challenges, and many of their plans remained unfulfilled.😔 Things simply didn’t turn out as expected. 😞

And for some, the year was somewhere in between 😁—success in some areas, failure in others, a mix of good and bad. 😅

But above all, thanks be to God.🙏 We are still alive. Many who had great plans, intelligence, and potential are no longer with us—some through accidents, some in ways no one expected. Yet, by His grace, we are still here. 🙏

Staying alive is enough reason to thank God, whether we succeeded or not. We did not make it through by our strength or power, but by His grace and mercy that are new every morning. Thanks to God for keeping us until the end of this year, and we will embrace the new year not by our own might, but by His never-ending grace and mercy. 🤲🏽🧘🏻‍♂

Once again, thanks be to God! 🙏

May this New Year’s celebration be filled with joy, peace, and grace. 😇🙌🏽😌

Happy New Year to all our families! 🥳🌼🔥
❤12🥰1
🌻እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ።🌻

    🌼አዲሱን ዓመት የሰላም፤ የፍቅር፤ የጤና፤ የተስፋ፤ የመተሳሰብ በዓል ያድርግልን።🌼

     ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!
❤6
🕯️ 11ኛ ዓመት መታሰቢያ 🕯️

ልጅነታችንን ካደመቁ አርቲስቶች መካከል አንዷ የሆነችው ሰብለ ተፈራ (እማማ ጨቤ) ዛሬ መስከረም 1/2019 ዓ.ም 11ኛ ዓመት መታሰቢያዋ ነው።

ዘመን በማይሽራቸው ስራዎችሽ ሁሌም በልባችን ትኖሪያለሽ!

በጣም እንወድሻለን ሰብሊ

ነፍስ ይማር።

@Joseph_Maths_Tutorial
😢9🙏3❤1
#ASTU/AASTU Entrance ውጤት‼️

ASTU/AASTU መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከነገ ጠዋት 3:00 ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ!


@Joseph_Maths_Tutorial
👍3🤩1
Joseph Math Tutor
#ASTU/AASTU Entrance ውጤት‼️ ASTU/AASTU መግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከነገ ጠዋት 3:00 ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ! @Joseph_Maths_Tutorial
Applicants who registered for and took the entrance examination for admission to Adama Science and Technology University(ASTU) and Addis Abeba Science and Technology University(AASTU) can check your examination results starting from 9:00 AM by tomorrow (September 12, 2026)

We wish all applicants the very best of luck!
❤1🙏1
Ohhh... Chat GPT made me happy.🥰😜

Thanks dear chatgpt🙏😊
🔥11😁3❤2