Joseph Math Tutor
2.52K subscribers
1.07K photos
16 videos
686 files
240 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
ስማችሁን ያላገኛችሁ በዚህ መልኩ ፈልጉ😂

Chatgpt 🔥😁

Note: ይሄ List Exam Center ASTU ለሞላችሁ ብቻ ነው‼️
😁5👏1
ስማችሁ በሞላችሁት የፈተና ጣቢያ ይለጠፋል ስለዚህ Listu ላይ ባይኖር እንኳን ዝም ብላችሁ የሚያስፈልገውን ነገር ይዛችሁ ሂዱ።
#AASTU

📢 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ!

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን
📋 ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን።
📍 የፈተና ማዕከላት:
·       🏛 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)
·       🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች)
·       🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ
⏰ ማሳሰቢያ፡
·       🕒 ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
·       ☀️በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን።

መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!
❤3
#ASTU

ጠዋት ላይ የምትፈተኑ 1:00 ግቢ ተገኙ።

ከሰዓት የምትፈተኑ 6:30 ግቢ ተገኙ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Face to Face Mathematics Tutorial For Highschool Students.


Adama, St.Marry Cathedral School
0911708941 / 0910775924 / @yosef_2580

@Joseph_maths_tutorial
❤6
ከሲስተሙ ጋር በተገናኘ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም ብዙ አትጨናነቁ። ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ያገኛችሁ ተማሪዎች በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ በጊዜ ተገኙ። ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሁሉም ፋይሎች ውስጥ ስማችሁን እና መፈተኛ ጣቢያችሁን ፈልጋችሁ ካጣችሁ ደግሞ ዝም ብላችሁ እናንተ በመረጣችሁበት መፈተኛ ጣቢያ እስከ ጠዋቱ አንድ ሰዓት ድረስ ተገኙ። እናም እዚያ ያለውን ነገር ተከታተሉ።

በተረፈ ፈተናው ቀላል ስለሆነ ወድቃለሁ ብላችሁ አታስቡ። ቀለል ያለ መሰረታዊ ነገር ነው የምትጠየቁት። ፈተናው ቀላል ፣ የሚሰራ እና የሚታለፍ ነው።

መልካም ፈተና ይሁንላችሁ! 🙌🏽❤️

ፈጣሪ ይርዳችሁ! 🙏😇
🙏10❤2
የጥሪ ማስታወቂያ‼️

የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለነባር ተማሪዎቻቸው ጥሪ እያደረጉ ነው። እስካሁን ከ 30 በላይ ዩኒቨርሲቲዎች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 05-10/ 2019 ዓ.ም መሆኑን እና ትምህርት መስከረም 11-13/2019 እንደሚጀመር አሳውቀዋል። እስካሁን ለነባር ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች:-

   1. መቱ ዩኒቨርሲቲ
   2. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
   3. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
   4. ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ (ዋናው, መሀል ሜዳ ካምፓስ,አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
   5. መቐለ ዩኒቨርሲቲ
   6. ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
   7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ
   8. መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
   9. ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ
10. ወሎ ዩኒቨርሲቲ
11. ቦረና ዩኒቨርሲቲ
12. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (የምዝገባ ቀናት መስከረም 04 እና 05/2019)
13. አምቦ ዩኒቨርሲቲ (መስከረም 18 እና 19/2019)
14. አርሲ ዩኒቨርሲቲ
15. አክሱም ዩኒቨርሲቲ
16. ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
17. ዲላ ዩኒቨርሲቲ
18. መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ
19. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
20. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
21. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
22. ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
23. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
24. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
25. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
26. አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
27. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
28. ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
29. ሠመራ ዩኒቨርሲቲ
30. እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
31. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
32. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
33. ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ
34. አዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
35. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

🔔 ሁሉም ተማሪ ለምዝገባ ሲሄድ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (Fayida) መያዝ ይጠበቅበታል።


እስካሁን የትኛውም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም‼️

@joseph_maths_tutorial
#AAU

AAU UAT የተፈተናችሁ ውጤት ስለተለቀቀ እየገባችሁ Check አድርጉ!

🔗 Link:
https://admission.aau.edu.et/dashboard


መልካም እድል! 🙏🙌
👏2
እስኪ ስለ ASTU አንዳንድ ነገር ልበላችሁ...

1. ትምህርቱ
ትምህርቱ ቀላል የሚባል አይደለም ፤ ፈተናውም ከሌሎች ግቢዎች ይከብዳል።

2. ዶርም
ዶርም 4 ሆናችሁ ሰለምትገቡ ደስ ሚል ነገር አለው።

3. የግቢው ላይፍ
ግቢ life ጥሩ ጓደኛ ከገጠማችሁ አሪፍ እንደሚሆንላችሁ አጠትራጥሩ ካልሆንም እንደዛው።

4. ትግሉ 🥵
ከቤትሰብ መራቅ እና አዲስ ቦታ መሆን ከትምህርቱ ባሻገር ትንሽ የሚያስቸግር ይመስለኛል በተለይ ለሩቅ ሀገር ተማሪዎች።

5. መለስተኛ Zoo 😁
የዱር አራዊት የሌለ የለም ከጅብ አስከ ሚዳቆ ፣ ጃርት... ነፍ ነው national geography በሉት ግን ደሞ ለማዳ ናቸው አይተናኮሉም። 💀

6. Ladies 👩
ግቢው ለሴቶች affirmative action በጣም አለው የሴቶች ብቻ ላይብረሪ ፅዳት ያለው ዶርም እና acadamical support ከወንድ ተማሪዎች በተሻለ ታገኛላቹ እንደውም አንዳንዴ ወንዶችን ውጡ ማለት ደብሯቸው ይመስል ድረስ ልዩነት አለው።

8. ውሃው
የምትጠጡት ትኩስ ውሃ ነው። Imagine ሞቆህ ሻወር ገብቼ ቀዝቀዝ ብዬ ልውጣ ብለህ ገላህን ተቃጥለህ ስትወጣ 🥵🤦‍♂️ ... የምትጠጡትም ያው ትኩስ ውሃ ነው። ቀዝቃዛ ወፍፍፍ...🤷‍♂️

9. አዳማ (ከተማው)
አዳማ ከተማዋ ሞቃት ብትሆንም ወጣ ብላቹ ለመዝናናት ከፈልጋችሁ ምቹ ናት ያው ጥናት ሳይረሳ ማለቴ ነው::

10. ይ ቀ ጥ ላ ል . . .

#Share

👇

Join
👇
@astututorials
❤3