I'm a mathemophile!🥰
“Mathematics is the music of reason.” -- [James Joseph Sylvester]
“Mathematics is not about numbers, equations, computations, or algorithms: it is about understanding.” -- [William Paul Thurston]
"There is no science and technology without mathematics." -- [Joseph Math Tutor]😉

🔥6❤3
Joseph Math Tutor
ASTU & AASTU Entrance Exam Placement 2018 EC.xlsx
#ASTU ለምትፈተኑ‼️‼️
ከምትፈተኑበት ሰዓት ቢያንስ 1 ሰአት ቀድማችሁ ግቢ ግቡ እና መፈተኛ ክፍላችሁን ፈልጉ ግቢው በጣም ሰፊ ስለሆነ ለማግኘት ጊዜ ይፈጃል የፈተናውን ሰዓት እንዳይሻማባችሁ።

🤝4❤1
ስማችሁ በሞላችሁት የፈተና ጣቢያ ይለጠፋል ስለዚህ Listu ላይ ባይኖር እንኳን ዝም ብላችሁ የሚያስፈልገውን ነገር ይዛችሁ ሂዱ።
#AASTU
📢 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ!
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን
📋 ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን።
📍 የፈተና ማዕከላት:
· 🏛 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)
· 🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች)
· 🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ
⏰ ማሳሰቢያ፡
· 🕒 ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
· ☀️በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን።
መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!

❤3