Joseph Math Tutor
2.53K subscribers
1.07K photos
16 videos
695 files
241 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
Do it.
❤2👍2
Forwarded from Joseph Math Tutor
ስለ ASTU ሙሉ መረጃ እና ከዚህ በፊት የተፈተኑትን የ ASTU & AASTU ፈተናዎች ለማግኘት 👇👇

@astujmt2019

#Share
I'm a mathemophile!🥰

     “Mathematics is the music of reason.” -- [James Joseph Sylvester]

       “Mathematics is not about numbers, equations, computations, or algorithms: it is about understanding.” -- [William Paul Thurston]

     "There is no science and technology without mathematics." -- [Joseph Math Tutor]😉
🔥6❤3
#URGENT‼️

EXAM CENTER RELOCATION!
ASTU & AASTU Entrance Exam Placement 2018 EC.xlsx
100 KB
Entrance Exam Placement 2018‼️

#ASTU #AASTU
❤1
Joseph Math Tutor
ASTU & AASTU Entrance Exam Placement 2018 EC.xlsx
#ASTU ለምትፈተኑ‼️‼️

    ከምትፈተኑበት ሰዓት ቢያንስ 1 ሰአት ቀድማችሁ ግቢ ግቡ እና መፈተኛ ክፍላችሁን ፈልጉ ግቢው በጣም ሰፊ ስለሆነ ለማግኘት ጊዜ ይፈጃል የፈተናውን ሰዓት እንዳይሻማባችሁ።
🤝4❤1
ስማችሁን ያላገኛችሁ በዚህ መልኩ ፈልጉ😂

Chatgpt 🔥😁

Note: ይሄ List Exam Center ASTU ለሞላችሁ ብቻ ነው‼️
😁5👏1
ስማችሁ በሞላችሁት የፈተና ጣቢያ ይለጠፋል ስለዚህ Listu ላይ ባይኖር እንኳን ዝም ብላችሁ የሚያስፈልገውን ነገር ይዛችሁ ሂዱ።
#AASTU

📢 ለ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ!

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች) እንዲሁም በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያ ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለፀ መሆኑን እያሳወቅን
📋 ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት በማጣራት በተመደበላችሁ ጣቢያ በቦታው ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ አስቀድመን እናሳስባለን።
📍 የፈተና ማዕከላት:
·       🏛 አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU)
·       🏫 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ካምፓሶች)
·       🏫 ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ
⏰ ማሳሰቢያ፡
·       🕒 ከፈተና ሰዓቱ በፊት በመገኘት አስፈላጊውን ማጣራት እና ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
·       ☀️በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የፈተና ጣቢያዎች ፈተናው ከጠዋት በተጨማሪ ከሰዓትም የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ የተመደባችሁበትን ትክክለኛ የፈተና ሰዓትና ጊዜ በመለየት በሰዓቱ እንድትገኙ ጨምረን እናስታውሳለን።

መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ!
❤3