Joseph Math Tutor
2.54K subscribers
1.07K photos
16 videos
695 files
241 links
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel!

https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC-

Subscribe our youtube channel

On tiktok : josephmathtutor


Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Download Telegram
#MoE

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል።

#MoE
❤1
📢 ASTU ( Adama Science and Technology University )

📚 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
ከአዲስአበባ በ 100km ርቀት የሚገኝ ሲሆን ኢትዮጵያ ካሏት ሁለት የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ነው።

📚 የScience እና Technology  ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑ የሚሰጣቸው Departmentoch ውስን ናቸው ማለትም Engineering እና Applied Science ፊልዶች ብቻ ናቸው ።

🔎 በ Engineering ስር 3 Collgeoችን 
1-College of Electrical
2-College of Mechanical
3-College of Civil and Architecture

📚 በእነዚህ Collegoች ስርም ፦


1. College of Electrical computing ስር
📌-Software engineering
📌-Computer science and engineering(CSE)
📌 -Power and Control
📌 -Communication and Electronics


2.በCollege of Mechanical chemical and material ስር
📌 - Mechanical engineering
📌 -Chemical engineering
📌 -Material Science and Engineering


3.በCollege of Civil and Architecture ስር
📌 -Civil engineering
📌 -Architectural engineering
📌 -Water engineering
    


📚 በApplied Science ውስጥ ፦

📌 -Applied Mathematics
📌 -Applied Chemistry
📌 -Applied Physics
📌 -Applied Geology
📌 -Industrial chemistry
📌 - Pharmacy


📚 ወደ ዩኒቨርስቲው ለመቀላቀል ፈተና ያለው ሲሆን የሚቀበላቸው ተማሪዎች ውስን ናቸው ተማሪ የምንቀበለው በ Laboratoryኣችን ልክ ነው ብለው ስለሚያምኑ ! በጠቅላላ ግቢው ውስጥ ከ Fresh እስከ Masters 7000 ተማሪዎች 2000 ሰራተኞች ይገኛሉ ።


📚 ተማሪዎች ትንሽ ከመሆናቸው አንፃር ምግብ ከየትኛውም ግቢ የተሻለ ነው ። 

📚 library

1-Central Library
2-Applied Library
3-Liberal arts library
4-Post graduate library
5-Females library

📚 እንዲሁም በየdepartmentቶች  የየራሳቸው library ያላቸው ሲሆን የሴቶቹ ለብቻቸው የሚጠቀሙበትም አላቸው ።ሌላው ነገር libraryዎቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው ። ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryዎች አሉ ።

📚 ግቢው ውስጥ Anfi የሚባል ቦታ አለ እዛ ላይ በ cinema standard led screen አለ እንዲሁም ሶስት ቦታዎች ላይ አነስተኛ screenoch አሉ ። ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በዶርሚተሪ በlibraryም በብዙ ነገር ይጠቀማሉ !


📚የራሱ ውሀ ማጣሪያ ያለው ሲሆን ፤ ብዙም የውሀ ችግር የለም መብራት አይጠፋም ከጠፋም በ 5 ደቂቃ ውስጥ የሚነሳ automatic generator አለ ። Dormitory አሪፍ  የሚባል ነው ።  የግቢ መግቢያ ሰዓት 3:00 ከሌሎች የተሻለ ነው ። ሌላው በፍፁም ሰው የማይተናኮሉ ለማዳ ለመባል የሚቀርቡ ጅቦች አሉ ፤

🔎 በጣም ጠቃሚ ነገር 🔎

📌 ከሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በተለየ ነው ት/ት የሚሰጠው ለምሳሌ Comon course የሚባል ነገር የለም engineering የሚገባ ቀጥታ pre engineering ይማራል  Appliedም እንደዛው ነው ።

Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree ማለት ነው ። 
❤2
#ASTU #ለምትገቡ #ተማሪዎች

📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ
✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።

        ፈተናው ምን ምን ይይዛል❓

 ፈተናው 3 ብቻ ነው።
     Mathematics
     Chemistry
     Physics

ፈተናው ይከብዳል? አዎ በጣም ይከብዳል የማይካድ ሐቅ ነው እስከዛሬ ከተፈተኑት ያለፉት 10 አይሆኑም🤭

     Mathematics ላይ የሚመጡ

  1. Limit & Continuity
  2. Integration (ለዚያውም ገገማው part)😂
  3. Epsilon-delta definition of limit (በተአምር የማይቀር)
  4. Differentiation of different functions

    12 ብትማሩም ባትማሩም ይመጣል አየት አየት አርጉ ከአሁኑ ባለፈው በለቀኩላችሁ መጽሐፍ (Begashaw I)

   Chemistry & physics የተማራችሁት ነው 11 እና 12

         
❤2
የመጀመሪያ ሴሚስተር ኮርሶች (For both pre-engineering and pre-science

1. Applied Mathematics I
2. General Physics
3. General Chemistry
4. Logic and Critical Thinking
5. Civics and Ethics
6. Communicative English I
7. Introduction to programming - Python
8. HPE

Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa.

ይ ቀ ጥ ላ ል . . .
👍5❤1
Joseph Math Tutor
Applied Math I (1).pdf
Life savior of ASTU's students😊
❤6