YOHA Studio
1.08K subscribers
243 photos
11 videos
13 links
:-)An art and architectural channel. Posted photo of sketch,photography.

Informed event's related to art..
@YOhannesjr
Download Telegram
''Artwork'
''ያቆብ" progress...
Dimension - 78x54
@Yohannesjr
@Johnnwork
🌼መልካም አዲስ አመት!!🌼
አ ደ ይ
Dimension - 50*40 @Yohannesjr
@Johnnwork
''Artwork'
''ያቆብ" Final
Dimension - 78x54
Medium: charcoal | graphite
450 hr artwork
@Yohannesjr
@Johnnwork
"አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።እንዲህም አለው። ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም። ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።እንዲህም አለው። ስምህ ማን ነው? እርሱም። ያዕቆብ ነኝ አለው።ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 32:24-28)
YOHA Studio pinned a photo
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ጆሮ!
''Artwork''
60*45 - graphite
@Yohannesjr
ስዕል ታሪክ ተናጋሪ፣አስተማሪ፣አብራሪ ስሜትን እና አይምሮን ቀስቃሽ እንጂ ለስም መጠሪያ ብቻ ግዚያዊ ስሜት ማንፀባረቂያ ሊሆን አይገባም።
@Johnnwork
፧ስለ ቤተ-ክርስቲያን አሳሳል በጥቂቱ፧


በበተክርስቲያን አሳሳል በመጀመሪያ ስጋ ለባሾች(ሰውች) እንዲሁም ቤተክርስቲያን አካባቡ ያሉ መነኮሳት፣ቀሳውስት ይሳላሉ።

ቀጥሎ ፃድቃን ይሳላሉ እነዚህን ስዕሎች ሲሳሉ መልካቸውን ስለማናውቅ ታሪካቸውን፣ተአምራቸው እና ገድላቸው ታውቀው ነው የሚሳሉት ፃድቃን በደብዛዛ ቀለም ይሳላሉ።

ቀጥሎ ሰማእታት በቤተ-ክርስትያን ውስጥ በግራ በኩል ይሳላሉ ሰማእታት ለክርስቶስ ፍቅር ስለተሰው በቀይ ቀለም ይሳላሉ።

ቀጥሎ መላእክት ይሳላሉ መላእክት መከሰቻ አላቸው(መገለጫ) በእርግብ፣ በአረጋዊያን ሊገለጡ ይችላሉ
መላአክት ፊታቸው ክብ ይሆናል ክንፍም አላቸው መጀመሪያ አና መጨረሻ እንደሌላቸው ለማሳየት ነው። መላአክት ሆኑ ቅዱሳን በግማሽ አይሳሉም አንድ ጆሮ እና ሁለት አይናቸው እየታየ ይሳላሉ መንፈስ ቅዱስ በእነሱ ላይ ስላደረ እነሱን ለመሳል የምንጠቀመው ቀለም ደማቅ መሆን አለበት ከሀዲያን አና አጋንት ብቻ ናቸው በጎን የሚሳሉት።
ድንግል ማርያም ልብስዋ ከላይ በሰማያዊ ከውስጥ በቀይ እና የምትከናነበው ደሞ በአረጐዴ ቀለም ይሳላል።
@Johnnwork
Works on my sketch book.
℗Photography
@Yohannesjr
@Johnnwork
ቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን(Holy Trinity Cathedral)
¯Architectural view¯
ሁሉም (Architectural and artwork) መፀሀፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ የያዙ ናቸው። ያለ ትርጉም እና ያለ ምሳሌ የተቀረፀ ምንም ነገር የለም። በመጀመሪያ ሲሰራ ክብ ነበር በንጉሰ ነገስቱ አዛዝነት የምራባዊያ አሰራር ይዝዋል አሰራሩ (Byzantine architecture) አሰራር አይነት ነው
26 መላአክት ተቀርፀዋል።
24ቱ ካህናት እና ምሳሌ ናቸው።
2 ደሞ አዲስ ኪዳን እና ብሉይ ኪዳንን ይወክላሉ።

በፊለፊቱ ስንመለከት 4 ወንጌላዊያን ምስል አናያለን. Architectural aesthetics ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ይዘትም አላቸው።
℗Photography
@Yohannesjr
@Johnnwork
Art is the fertilizer of life.
Art is a secret friend.
Art is a part of nature.
℗Photography
@Yohannesjr
@Johnnwork
Michelangelo's David.
Michelangelo one of the most famous artists of all time. David is an icon in art history and symbol of the renaissance.
1501 26 year old michelangelo would spead the next three years of this life for scraps by two other artists into a 17 foot tall (5 meter) 12000 pound masterpiece we know as devid.
The sculpture is gigantic and meant to be viewed from below, viewers typically only see one of david's eyes at once david's left eye meets yours while his right eye is starting slightly into the distance.
The divid head projection is larger than normal body because the statue is 5m so that the viewer looks down from the bottom so that the head is lowered.
SCULPTURE
℗Photography
@Yohannesjr
@Johnnwork
Medium :- Graphite on paper
Size:-A4

"Life is full of beauty.
@Yohannesjr
@Johnnwork
My first acrylic painting work.
size 40cm×37cm
.
.
@Yohannesjr
@Johnnwork
Title :- Age of Judges (ዘመነ መሳፍንት)
Media :- acrylic paint
Size :- 60 x 50cm
In Ethiopia, during the time of the emperor, a messenger delivered a message from one ruler to another.