JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.35K subscribers
470 photos
16 videos
1.02K files
392 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📢 ለASTU አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተበሰረ ታላቅ ዕድል! 🚀🎓 በሀገራችን ቀዳሚ ከሆኑት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቋማት አንዱ የሆነው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) Adama Science and Technology University፣ ከተለመደው የትምህርት አሰጣጥ በተለየ ተማሪዎቹን ብቁና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ሁለት ድንቅ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። እነሱም Fast Track እና…»
🔥For All Freshman and above

📢‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

Here is Video Tutorials with Solved

🅾Worksheet
         💥 Mid Exam
                  🔥  Final Exam...
📕with Detail Explanation
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅Fast track question
👇

👉 Solution Watch here

✅General Physics 👇

👉 Watch here

✅Applied Mathematics I👇

👉 Watch here

✅Applied Mathematics II 👇

👉 Watch here

✅Applied Mathematics III 👇

👉Watch here

✅Worksheet Solutions 👇

👉Watch here

✅Exam Solutions 👇

👉 Watch here

✅Technology info👇

👉 Watch here

New Video are loading....

✅Stay tuned 🔥 😎
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
💬 Discussion 👉
@Johnastu
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤6🔥4👏3👍2🤗2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🔥For All Freshman and above 📢‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ Here is Video Tutorials with Solved 🅾Worksheet          💥 Mid Exam                   🔥  Final Exam... 📕with Detail Explanation ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅Fast track question👇 👉 Solution Watch here…»
👨‍💻 ለተማሪዎች የተመረጡ 4 ምርጥ አንድሮይድ አፕሊኬሽኖች 👩‍💻

🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

የሃይ ስኩልም ሆነ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተደራራቢ የቤት ሥራዎች፣ የኬዝ ጥናቶች፣ የግሩፕ አሳይመንቶች እና የፈተና ዝግጅቶች ጫና ሊፈጥሩባችሁ ይችላሉ። ይህንን ጫና እና ጭንቀት የምንቀንስበት ዋናው ቁልፍ መፍትሔ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር (Time Management) ነው።
በትምህርታችሁ የላቀ ውጤት እንድታመጡ ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኙና ሕይወታችሁን የሚያቃልሉ 4 ምርጥ አፕሊኬሽኖች እነሆ፦

1️⃣ School Planner — የጊዜ ሰሌዳና እቅድ ማውጫ

• ዋና ጥቅሙ፦ ሁሉንም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎች በአንድ ቦታ ኦርጋናይዝ ያደርጋል።
• አሠራሩ፦ የክላስ ሰዓትን፣ የቤት ሥራዎችን፣ የግልና የግሩፕ አሳይመንቶችን እንዲሁም የላብራቶሪ ሙከራዎችን በፕሮግራም ይይዛል።
• ማስታወሻ፦ "ይህ አሳይመንት የሚረከብበት ቀን ደርሷል" ወይም "አሁን የጥናት ሰዓት ነው" እያለ ጠዋት፣ ከሰዓት እና ማታ ጠቃሚ ማስታወሻዎችን (Reminders) ይልካል።

2️⃣ Brilliant — ለሳይንስና ሒሳብ አፍቃሪያን

• ዋና ጥቅሙ፦ በሳይንስ፣ በሒሳብ እና በኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርቶች ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳል።
• አሠራሩ፦ በጭፍን ከመሸምደድ ይልቅ በይነተገናኝ (Interactive) በሆኑ ምስሎች፣ አጫጭር ጥያቄዎችና ማብራሪያዎች ትምህርቱን ሳትሰለቹ በተግባር እንድትረዱት ያደርጋል።

3️⃣ Grammarly — የእንግሊዘኛ መጻፍ ብቃትን ማሳደጊያ

• ዋና ጥቅሙ፦ የእንግሊዘኛ ድርሰቶችን (Essays) እና አሳይመንቶችን ስትጽፉ ስህተቶችን ያርማል።
• አሠራሩ፦ የሰዋስው (Grammar)፣ የቃላት አጠቃቀም እና የረጅም አረፍተ ነገሮች አወቃቀር (Syntax) ስህተቶችን ወዲያውኑ በመጠቆም የተሻሉ ቃላትን ይመክራል።

4️⃣ Mendeley — ለሪሰርች እና ማጣቀሻ (Citation)

• ዋና ጥቅሙ፦ ለጥናትና ምርምር (Research) የሚሆኑ ታማኝ መጻሕፍትንና የምርምር ሥራዎችን በቀላሉ ለማግኘት ይጠቅማል።
• አሠራሩ፦ ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የጸሐፊዎችና የምሁራን ስም በዓለም አቀፍ ስታንዳርድ መሠረት እንዴት ማጣቀስ (Citation/Reference) እና ክሬዲት መስጠት እንዳለባችሁ መንገድ ያሳያል።

📣 ለጓደኞቻችሁ ሼር (SHARE) በማድረግ ተባበሩ!

የበለጠ ጠቃሚ የትምህርት መረጃዎችን እና ቲቶሪያሎችን ለማግኘት እኛን መከታተል አይርሱ፦
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
💬 Discussion 👉
@Johnastu
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇Freshman Video Tutorials 👇


🔴 ዩቲዩብ ቻናል: JOHN TUTORIAL
🔥6❤4👍3🤗3
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «👨‍💻 ለተማሪዎች የተመረጡ 4 ምርጥ አንድሮይድ አፕሊኬሽኖች 👩‍💻 🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ የሃይ ስኩልም ሆነ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተደራራቢ የቤት ሥራዎች፣ የኬዝ ጥናቶች፣ የግሩፕ አሳይመንቶች እና የፈተና ዝግጅቶች ጫና ሊፈጥሩባችሁ ይችላሉ። ይህንን ጫና እና ጭንቀት የምንቀንስበት ዋናው ቁልፍ መፍትሔ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር (Time Management) ነው።…»
📢 Level Up Your Coding Skills! 🚀

🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)


ኮድ ለመማር የሚያስችሉ ምርጥ መተግበሪያዎች (Apps) እነሆ! 👇

✅ጀማሪም ሆንክ የኮዲንግ ልምድ ያለህ ሰው፣ በአሁኑ ጊዜ ኮዲንግ መማር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ለAndroid እና iOS በሚሆኑ በእነዚህ ድንቅ መተግበሪያዎች አማካኝነት፣ ብቁ ፕሮግራመር ለመሆን ዓመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም! 💡

1️⃣ SoloLearn 🌐

በየትኛውም ቦታ ሆነህ ኮዲንግን በቀላሉ መማር የምትችልበት ምርጥ መተግበሪያ ነው። በስልክህ (iOS/Android) ወይም በዌብሳይት መጠቀም ትችላለህ።

• 📚 የሚያስተምራቸው ቋንቋዎች፦ JavaScript, Java, Python እና ሌሎችም።

• 💰 ክፍያ፦ ሙሉ በሙሉ ነፃ (ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች ያሉት የPremium ፕላንም አለው)።

2️⃣ Encode 📱

አጫጭር እና ግልጽ የሆኑ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን የያዘ የAndroid መተግበሪያ ነው። ተግባራዊ ምሳሌዎችን እና ፈታኝ Challenges ያካትታል።

• 📚 የሚያስተምራቸው ቋንቋዎች፦ HTML, CSS, JavaScript እና Python።

• 📶 ልዩ ባህሪ፦ ከመስመር ውጭ (Offline Mode) ይሰራል! ያለ ኢንተርኔት መማር ትችላለህ።

3️⃣ Codemurai 🎮

በባለሙያዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠሩ አጫጭር ትምህርቶችን ይዟል። ለዌብሳይት፣ ለሞባይል አፕሊኬሽን እና ለጌም ልማት (Game Development) ፍጹም ምርጫ ነው።

• 📚 የሚያስተምራቸው ቋንቋዎች፦ HTML, CSS, JavaScript, Python, TypeScript, Angular 2, MongoDB, Node, React እና ሌሎችም።

4️⃣ Mimo 🎯

የራስህን አፕሊኬሽን ወይም ጌም ለመስራት የሚያስችልህን ወሳኝ የፕሮግራሚንግ ክህሎት እንድትጨብጥ ይረዳሃል። መተግበሪያው ለAndroid እና iOS ይገኛል።

• 📚 የሚያስተምራቸው ቋንቋዎች፦ JavaScript, Ruby, Swift, C, C++ እና ሌሎች ታዋቂ ቋንቋዎች።

🔥✨ እውቀት ለሁሉም ይድረስ! #SHARE ያድርጉ! ❤️

የበለጠ ጠቃሚ የትምህርት መረጃዎችን እና ቲቶሪያሎችን ለማግኘት እኛን መከታተል አይርሱ፦
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
💬 Discussion 👉
@Johnastu
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇Freshman Video Tutorials 👇


🔴 ዩቲዩብ ቻናል 👉: JOHN TUTORIAL
🔥4❤3👏3👍2🥰2
🔥የአጠናን ዘዴዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የጂኒየስነት ሚስጥር ......!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል » 1 Part I

🔖ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት

👨‍💻 ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ጠቃሚ ነጥቦችን ላንሳላችሁ፦
🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለ ትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ፤ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ፣
#motivated ሆናችሁ አጥኑ። እመኑኝ፣ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም።
✅ እኔን የጠቀሙኝን የተወሰኑ የጥናት ዘዴዎች ልንገራችሁ፤ ተከተሉኝ፦
💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔
እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የአጠናን ዘዴ ነው። የ
#worksheet፣ #አጋዥ_መጻሕፍት፣ እንዲሁም የ #textbook ጥያቄዎችን መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ.... ምን በሉኝ መሰላችሁ❓ በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ!
❇️ "እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው?" ብላችሁ አስቡ። ያዘጋጃችሁትን ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ፤ ወይም ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት። ይህም ከማንበብ በተጨማሪ የመምህራንን የጥያቄ አወጣጥ ስልት (Exam Question Psychology) እንድትረዱ ያደርጋችኋል።
ላውጋችሁማ ❓
✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የኤለመንተሪ (Elementary) ተማሪ እያለሁ የሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነበር። የሚገርመው ነገር፣ እኔ ያወጣኋቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘኋቸው! የመምህራንን የፈተና አወጣጥ ስነ-ልቦና አንዴ ካወቃችሁት ትምህርቱ ልክ እንደ ውሃ ቀላል ይሆንላችኋል። አገኛችሁኝ 😉?
📛 Concept (ፅንሰ-ሀሳብ) ያዙ ❓
በጠቆምኳችሁ መሰረት በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል። ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መጽሐፉ ላይ ያለውን ጽሑፍ እንጂ Concept-ኡን ስላልሆነ ነው። "የምናነበው ነገር ስለምንድን ነው የሚያወራው? ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው?" ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።
✅ በተለይ ለ Math እና Physics እንዴት እናጥና?
ሒሳብና ፊዚክስን ለማጥናት በመጀመሪያ ራሳችንን በስነ-ልቦና ማዘጋጀት አለብን። ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን። ስናጠናም እነዚህን ነጥቦች ልብ እንበል፦
1⃣ መሰረትን ማጠናከር፦ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ በሂሳብ (በተለይም በCalculus፣ Algebra እና Trigonometry) ላይ ጠንካራ መሰረት ያስፈልጋል።
2⃣ ዩኒቶችን ማወቅ፦ ስለ Scientific Notation) እና Measurement Units ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው።
3⃣ መሰረታዊ ክፍሎችን መለየት፦ ሰባቱን Basic Physical Quantities)እና ከእነሱ የሚወጡትን Derived Quantities) በደንብ መረዳት።
4⃣ ፎርሙላን አለመሸምደድ፦ ፎርሙላዎችን በጭፍን ከመሸምደድ ይልቅ እንዴት እንደመጡ ማረጋገጥ (
#proof ማድረግ) በጣም ጠቃሚ ነው።
5⃣ ዋና ህጎችን መያዝ፦ ዋና ዋና የሚታወቁ የፊዚክስ ህጎችን (ለምሳሌ፦ Newton's law) መረዳት።
6⃣ በዓይነ-ሕሊና መሳል ፦ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል፤ እንዲሁም እንደ ሥዕላዊ መግለጫዎች (Diagrams) እና ግራፎችን መጠቀም።
7⃣ ተግባራዊ ማድረግ፦ የፊዚክስ Equations በመጠቀም ችግር መፍታትን (Problem Solving) መለማመድ እና ከ Real World ሁኔታዎች ጋር ማገናኘት።
✅Note
🔺 ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን ቶፒክ መከለስ አለብን። እንዲሁም ከቶፒኩ 4 ወይም 5 ጥያቄዎችን ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል።
✅ ምክንያቱም እነዚህ ትምህርቶች እንደ ሌሎቹ የሽምደዳ ትምህርቶች ፎርሙላ ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን ተሳስተናል ❌። ይልቁንስ ቶፒኩን በመረዳት እና በተለያዩ ጥያቄዎች በመለማመድ የሚሰሩ የትምህርት አይነቶች ናቸው።
በሉ ተነሱና ፍለጡት፣ ቁረጡት..🤓 አሁን ተግባባን አይደል❓😉
📢 ጥናታችን ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ሌላ ምን እናድርግ?
💥 ክላስ አትቅረቱ፦ ይብዛም ይነስም መምህሩ የሚናገረው ሃሳብ (Concept) ዋጋ አለው። የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ላይ ተገኙ።
🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ፦ አሪፍ ጀማ (ግሩፕ) ሰርታችሁ ጥያቄዎችን ፍለጡ፤ በጥሩ ጓደኞች መሃል የሚደረግ ጥረት ትልቅ ለውጥ አለው።
💥 Informal መንገድ ተጠቀሙ፦ በጨዋታና በቀልድ አሳክታችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ብትረሱት እንኳ አይጠፋም። በወሬ መሃል ጣል ጣል ማድረግን ልመዱ። ገቢቶ 😊?
🔥 ይህንን ተጨማሪ ሚስጥር ደግሞ ያዙልኝ (Pro Tips) 👇፦
🎯 የ 80/20 ሩልን ፍለጡት፦ ፈተና ላይ 80% የሚሆነው ጥያቄ የሚወጣው 20% ከሚሆኑት ዋና ዋና ኮንሴፕቶች (Core Topics) ነው። መጽሐፉን በሙሉ ለመሸምደድ አትጨነቁ፤ አስተማሪው ክላስ ላይ በተደጋጋሚ የሚያጎላቸውን ዋና ዋና ነጥቦች ለይታችሁ አጥኑ።
🧠 Active Recall አድርጉ፦ ዝም ብሎ ገጹን መገልበጥ ጊዜ ማባከን ነው። ያነበባችሁትን ገጽ ከደንብ ዘግታችሁ "ምን የተረዳሁት ነገር አለ?" ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። ዛሬ ያነበባችሁትን ደግሞ ከ3 ቀን በኋላ፣ ከዚያም ከአንድ ሳምንት በኋላ በየመሃሉ ከለሱት፤ ያለበለዚያ አንጎላችን በፍጥነት ይረሳዋል።
⏳ አትከማቹ (Don't Fall Behind)፦ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንደ ማዕበል ፈጣን ነው። አንድ ሳምንት ካመለጠችሁ በሚቀጥለው ሳምንት የሚመጣው ክምችት ስለሚከብድ ቶሎ ተስፋ ትቆርጣላችሁ። ከዕለቱ ሪትም ጋር አብራችሁ ለመጓዝ ሞክሩ።
😴 እንቅልፍ አትቅነሱ፦ በፈተና ሰሞን ሌሊቱን ሙሉ አድሮ መፈተን (Cramming) ትልቅ ስህተት ነው። እንቅልፍ ካልተኛችሁ አንጎላችሁ ያጠናችሁትን መረጃ ሴቭ (Store) አያደርገውም። ፈተና ላይ እንዳታደናግሩ ቢያንስ ከ6-7 ሰዓት ተኙ።
📝 የቀድሞ ፈተናዎችን Mesrat 🔖፦ የትኛውንም ያህል ብታጠኑ የትምህርቱን ‼️የፈተና ስታይል ካላወቃችሁት ትቸገራላችሁ። የድሮ ፈተናዎችን (Mid and Final exams) እየፈለጋችሁ ክላስ ውስጥ ከተማራችሁት ጋር እያወዳደራችሁ ስሩ።
🎁 እንደ ጉርሻ ❓
‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭
✅ "አልችልም" የሚል ሀሳብን አስወግዱ 😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም፤ ሁሉም በምድር ላይ በጥረቱ ያገኘው ነው።
📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ፦ ቀን ይሁን ማታ፣ ላይብረሪ ይሁን ብቻችሁን፤ እናንተ በተለማመዳችሁት Setting አጥኑ። ሌላውን ጎበዝ ተማሪ ኮፒ ለማድረግ ከመሞከር የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ!
👉👉 ፈታ በሉ፤ ግን ከትምህርት መቼም አትራቁ። Because
#ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ...!
👨‍💻 እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ጻፍኩላችሁ ...✍
✅
@John_Tutorial (@JohnASTU)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
🧑‍💻
@JOHN_TUTORIAL   
💬 Discussion 👉
@JohnASTU
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
🔴 YOUTUBE 👉: JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤10👍3🫡3🔥2🙏2👌2🥰1👏1🍌1🤝1🤗1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🔥የአጠናን ዘዴዎች ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የጂኒየስነት ሚስጥር ......! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ክፍል » 1 Part I 🔖ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት 👨‍💻 ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ጠቃሚ ነጥቦችን ላንሳላችሁ፦ 🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለ ትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ፤…»
📚PYTHON PROGRAMMING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Important KeyWords and their Uses
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
                 ⬇️ JOIN US ⬇️
📕Access a Variety of Materials 📚   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️
@JOHN_TUTORIAL
                 ♦️
@JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Group: @JOHNASTU
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤6👍4🤗3🔥2🙏2
🇪🇹 አስቸኳይ የዲቪ 2027 (DV-2027) አዲስ መመሪያና መስፈርቶች

♻️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ለሚቀጥለው የዲቪ ሎተሪ 2027 ለማመልከት የሚከተሉት 4 ዋና ዋና ነገሮች ግዴታ (Mandatory) ሆነዋል፦

✅የ1 ዶላር ($1) ክፍያ፦ ቀደም ሲል በነጻ ይሞላ የነበረው የዲቪ ሎተሪ ተቀይሮ፣ አሁን ለእያንዳንዱ ማመልከቻ የ1 ዶላር ($1) ኦንላይን ክፍያ መክፈል ግዴታ ነው።

✅ ፓስፖርት (Passport)፦ የዋናው አመልካች ህጋዊና ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት መረጃ መሙላት እንዲሁም የፓስፖርቱን ባዮግራፊያዊ ገጽ (ፎቶና መረጃ ያለበትን) ስካን አድርጎ ፎርሙ ላይ መጫን (Upload) ግዴታ ነው። የፋይሉ መጠን ከ 250 KB መብለጥ የለበትም፤ ፎርማቱም JPEG መሆን አለበት።

✅ የትምህርት ደረጃ (High School & Above)፦ ቢያንስ የ12ኛ ክፍል (ወይም የቀድሞው 10ኛ ክፍል) ትምህርትን በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ ማለፍ ግዴታ ነው። (የትምህርት ደረጃው ከሌለ ባለፉት 5 ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ለ2 ዓመት የተሠራበት ልዩ የሥራ ልምድ ማሳየት ያስፈልጋል)።

✅ፎቶግራፍ (Photo)፦ ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የተነሳ፣ መጠንና ጥራቱ የአሜሪካን ኤምባሲ መስፈርት ያሟላ (600x600 ፒክስል እና ነጭ መጋረጃ ያለው) ዲጂታል ፎቶ ማስገባት ግዴታ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾መሞላት ሲጀምር ለማስሞላት ያናግሩን👇
@Jo21hn
@Jo22hn
🅾ቅድሚያ እንዲሰጦት ቦታ ያሲዙ🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🛠 የፎቶ ማስተካከያ ዘዴዎች (Photo Editing Methods)፦
የዲቪ ፎቶዎ መስፈርቱን ሳያሟላ ቀርቶ ማመልከቻዎ ውድቅ እንዳይሆን እነዚህን የማስተካከያ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ፦
🔖የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኦፊሴላዊ የፎቶ ማስተካከያ መሣሪያን Official Photo Tool Link በመጠቀም ፎቶዎን በትክክለኛው መጠን መቁረጥ (Crop)።
🔖 የፎቶውን የጀርባ ቀለም (Background) ሙሉ በሙሉ ነጭ መሆኑን ማረጋገጥ እና ጥላዎች (Shadows) ካሉ ማስወገድ።
🔖 የፎቶውን መጠን (Resolution) በትክክል 600x600 ፒክስል ማድረጋችሁን ማረጋገጥ።👇

Video ይመልከቱ 👉 YOUTUBE

🌐 ኦፊሴላዊ የማመልከቻ ድረ-ገጽ (Official Website Link)፦
ማመልከቻው ሲከፈት በይፋዊው የአሜሪካ መንግስት ድረ-ገጽ
dvprogram.state.gov ላይ ብቻ መሙላት ይኖርባችኋል።

⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከእነዚህ መስፈርቶች መካከል አንዱ እንኳን ቢጎድል ማመልከቻው በቀጥታ ውድቅ (Disqualified) ይደረጋል


🔥የሚያስፈልገውን መረጃ ቀድመዉ ያሟሉ

📢🅾November 1 ይጀምራል
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️ @JOHN_TUTORIAL
                 ♦️ @JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Group: @JOHNASTU
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬
🤗5❤3🙏3🔥2🥰2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🇪🇹 አስቸኳይ የዲቪ 2027 (DV-2027) አዲስ መመሪያና መስፈርቶች ♻️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ ለሚቀጥለው የዲቪ ሎተሪ 2027 ለማመልከት የሚከተሉት 4 ዋና ዋና ነገሮች ግዴታ (Mandatory) ሆነዋል፦ ✅የ1 ዶላር ($1) ክፍያ፦ ቀደም ሲል በነጻ ይሞላ የነበረው የዲቪ ሎተሪ ተቀይሮ፣ አሁን ለእያንዳንዱ ማመልከቻ የ1 ዶላር ($1) ኦንላይን ክፍያ መክፈል…»
🔥መስራት ያለባቹ ስራ‼️

🅾በተለይ የግቢ ተማሪ / ተማሪዎች ከሆናቹ ይሄ ለናንተ ነው‼️

#ME_Pass ይባላል
በአንድ ሰው 190 Birr

ለመጀመር አፑን ከ App store ወይም ከ Playstore አውርዳቹ መጀመር ትችላላቹ 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass

Invitation Code 👉66q1ug9a
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔖እንዴት ነው ሚሰራው App አውርዳቹ invitation code ካስገባቹ በኋላ

1. Face Verification እና

2. በ National ID verify ማድረግ አለቀ

‼️የምታስገቧቸው ሰዎች ሁለቱን Step መጨረስ አለባቸው


✅ሰዎችን መጋበዝ ነው ስራው
ወጥራቹ ስሩ Guys 🤝

ለማንኛውም ጥያቄ👇
@Jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️ @JOHN_TUTORIAL
                 ♦️ @JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Group: @JOHNASTU
📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
❤7🔥4🙏4👍2🤗1