JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «📢 ⚠️ Alert ⚠️ 📢 🚨 የብሔራዊ ባንክ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ፡ በቨርቹዋል ንብረቶች ላይ የተጣለ እገዳ: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያለፈቃድ በቨርቹዋል ንብረቶች (Virtual Assets) መገበያየት ሙሉ በሙሉ የተከለከለ መሆኑን በድጋሚ አሳስቧል። 🅾 የተከለከሉ ነገሮች፡ ክሪፕቶከረንሲ (እንደ Bitcoin) እና ማንኛውም ዲጂታል መገበያያ። መግዛት፣ መሸጥ፣ ማስተላለፍ፣ ማከማቸት ወይም የገንዘብ…»
🇪🇹✈️Ethiopian Airlines Group! ✈️
Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants.
‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️
🛩📅 Registration Period: August 10–14, 2026
Available Positions
✈️ ET-Sponsored Trainee Cabin Crew
🛠️ Trainee Aircraft Mechanic
⚙️ Trainee A/C Powerplant Technician
📡 Trainee A/C Avionics Technician
🔧 Trainee A/C Airframe Technician
🪑 Trainee A/C Cabin Maintenance Technician
🏗️ Trainee A/C Structure Technician
🛫 Trainee A/C Maintenance Technician
📍 Registration Locations: Addis Ababa (Online), Adama, Ambo, Arba Minch, Assosa, Bahir Dar, Dessie, Dire Dawa, Gondar, Harar, Hawassa, Jigjiga, Jimma, Robe, Nekemte, Semera, Wolkite, Yabello, and Negele Borena.
🔗 Apply through the official Ethiopian Airlines Careers Portal during the registration period
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_0
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️

CorporateWebsite
Vacancies
❤5👍3🤗3
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🇪🇹✈️Ethiopian Airlines Group! ✈️ Ethiopian Airlines Group has announced 2,000 ET-Sponsored Trainee vacancies for qualified applicants. ‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 🛩📅 Registration Period: August 10–14, 2026 Available Positions ✈️ ET-Sponsored…»
#Urgent
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የአጥንት ካንሰርን በመዋጋት ላይ ትገኛለች። በሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል።
በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች።
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት፣ በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች።
በአሁኑ ሰዓት ላይ የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል፣ ይህንን ወጪ ቤተሰባችን ብቻውን መሸከም እየከበደው ነው። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንለምናለን።
የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮይ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። ❤️
መርዳት ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ ማድረግ እንዲሁ ትልቅ እርዳታ ነው።
የገንዘብ መላኪያ መንገዶች
🏦 CBE: [1000487578828]
📺 Telebirr: [0911179293]
🧾 Awash Bank: [013471629151800]
💵 Go Fund me account:
[https://gofund.me/4ad62f48c]
ሁሉም account ራሄል አረጋይ ነው እሚሉት ።
ለተጨማሪ መረጃ እንዲሁም በአካል መጣችሁ መጎብኘት ከፈለጉ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ
📞 [0938859859]
📞 [0911179293]
እግዚአብሔር ኤልሮይን ይፈውሳት፣ የምትሰጡትንም ሁሉ ይባርክላችሁ።
እንደ አንድ ልብ ተሰብስበን ለኤልሮይ ተስፋ እንሁን።

💔8😭4❤3
🇪🇹 ✈️ Outstanding African Leadership in Aviation! 🌍
The aviation industry continues to demonstrate the power of African leadership, expertise, and determination. These outstanding professionals represent a remarkable journey of achievement, from leading major airlines to shaping the next generation of aviation excellence.
Their performances and accomplishments remind us that African professionals can compete, lead, and excel on the global stage. 👏🏽
From airline leadership to aviation education and international management, their journeys are an inspiration to young Africans who dream of making an impact in the aviation industry and beyond.
🇪🇹 Proud of African excellence.
🌍 Inspired by leadership.
✈️ Building the future of aviation.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇 👇👇👇👇
YOUTUBE

❤5🔥4👏4
📢#Exam #NGAT
🔖አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
🅾ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔖አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
🅾ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍7❤5🤗2
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «📢#Exam #NGAT 🔖አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ 🅾ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ እንዲሁም የ Online ስራዎች…»
Forwarded from John Legend 😎
🔥🚀 አስደሳች ዜና ለTinder Account ባለቤቶች በሙሉ ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይፍጠኑ 🔥
2017........................👉
2018........................👉
2019........................👉
2020........................👉
2021........................👉
2022 .......................👉
2023 .....,.................👉
2024 ...................... 👉
✅2025 first 5 months
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1️⃣ Send the user name
2️⃣ Provide Proof
3️⃣ Transfer Ownership
4️⃣ Make Payment
5️⃣ Done ✅
ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2017........................👉
2018........................👉
2019........................👉
2020........................👉
2021........................👉
2022 .......................👉
2023 .....,.................👉
2024 ...................... 👉
✅2025 first 5 months
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
📬 DM NOW 👉 @jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1️⃣ Send the user name
2️⃣ Provide Proof
3️⃣ Transfer Ownership
4️⃣ Make Payment
5️⃣ Done ✅
ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤5👍3🔥2
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🔥🚀 አስደሳች ዜና ለTinder Account ባለቤቶች በሙሉ ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ይፍጠኑ 🔥 2017........................👉 2018........................👉 2019........................👉 2020........................👉 2021........................👉 2022 .......................👉 2023…»
📣BREAKING NEWS
🚨 አዲስ የዩቲዩብ መመሪያ!
✅ዩቲዩብ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቪዲዮ እይታ (Views) አቆጣጠሩን ሊቀይር ነው።
✅ የድሮው አሰራር፡ እይታ ለመቆጠር ቪዲዮው 30 ሰከንድ መታየት ነበረበት።
✅ የአሁኑ አሰራር፡ ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ 1 እይታ ተብሎ ይደመራል።
🅾ይህ ለውጥ የመጣው ከ"Shorts" አቆጣጠር ጋር አንድ አይነት ለማድረግ ሲሆን፣ የቪዲዮዎችዎን የእይታ ቁጥር በእጅጉ ሊጨምረው ይችላል።
⛔️ነገር ግን የዩቲዩብ የገቢ ክፍያ አሁንም የሚሰላው ተመልካቹ ቪዲዮውን ባየበት ሰዓት (Watch Time) ላይ ተመስርቶ መሆኑን እንዳይዘነጉ።
🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬 Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary

❤6👍5🔥3👏1👌1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «📣BREAKING NEWS 🚨 አዲስ የዩቲዩብ መመሪያ! ✅ዩቲዩብ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቪዲዮ እይታ (Views) አቆጣጠሩን ሊቀይር ነው። ✅ የድሮው አሰራር፡ እይታ ለመቆጠር ቪዲዮው 30 ሰከንድ መታየት ነበረበት። ✅ የአሁኑ አሰራር፡ ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ 1 እይታ ተብሎ ይደመራል። 🅾ይህ ለውጥ የመጣው ከ"Shorts" አቆጣጠር ጋር አንድ አይነት ለማድረግ ሲሆን፣ የቪዲዮዎችዎን…»
🔥Grade 12 Result
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን፣ ፈተናውን ከወሰዱ 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶው (70,544 ተማሪዎች) የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በመመዝገቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል፣ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም ተለይተዋል።
🅾የ2018 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ
✅ፈተና የወሰዱ: 550,210
✅ያለፉ: 70,544 (12.8%)
🅾በተፈጥሮ ሳይንስ: 16.5% አልፈዋል።
🅾በማህበራዊ ሳይንስ: 8.33% አልፈዋል።
🅾የፈተና አሰጣጥ እና የዲሲፕሊን እርምጃዎች
🔖ኦንላይን ፈተና: 60% ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን 18.37% አልፈዋል።
🔖የወረቀት ፈተና: ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 4.2% አልፈዋል።
‼️የተባረሩ ተማሪዎች: በማዕከል ዲሲፕሊን ችግር 265 ተማሪዎች ተባረዋል።
🔖ጉዳያቸው የሚታይ: በኮምፒውተር ፈተና ላይ ክፍተት (Irregularities) የታየባቸው ተማሪዎች ጉዳይ እየታየ ነው።
🔥ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ): 591.6/600 (ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ)
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት): 583/600 (እንጅባራ አገው ምድር)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ): 576.2/600 (ዶዶላ ኢፋ ቦሩ)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት): 569.1/600 (ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር
📢ውጤት መቼ ይታያል ?
🧑💻ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
‼️በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
✅➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. https://result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
4 t.me/EAESbot ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬 Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን፣ ፈተናውን ከወሰዱ 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶው (70,544 ተማሪዎች) የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በመመዝገቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል፣ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም ተለይተዋል።
🅾የ2018 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ
✅ፈተና የወሰዱ: 550,210
✅ያለፉ: 70,544 (12.8%)
🅾በተፈጥሮ ሳይንስ: 16.5% አልፈዋል።
🅾በማህበራዊ ሳይንስ: 8.33% አልፈዋል።
🅾የፈተና አሰጣጥ እና የዲሲፕሊን እርምጃዎች
🔖ኦንላይን ፈተና: 60% ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን 18.37% አልፈዋል።
🔖የወረቀት ፈተና: ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 4.2% አልፈዋል።
‼️የተባረሩ ተማሪዎች: በማዕከል ዲሲፕሊን ችግር 265 ተማሪዎች ተባረዋል።
🔖ጉዳያቸው የሚታይ: በኮምፒውተር ፈተና ላይ ክፍተት (Irregularities) የታየባቸው ተማሪዎች ጉዳይ እየታየ ነው።
🔥ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ): 591.6/600 (ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ)
✅ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት): 583/600 (እንጅባራ አገው ምድር)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ): 576.2/600 (ዶዶላ ኢፋ ቦሩ)
✅ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት): 569.1/600 (ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር
📢ውጤት መቼ ይታያል ?
🧑💻ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
‼️በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
✅➡️Entrance ዉጤት ሲገለፅ በቀላሉ የምታዩባቸው መንገዶች !!!
1. https://result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284
4 t.me/EAESbot ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
.. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💬 Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤4👍3🔥2
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🔥Grade 12 Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሲሆን፣ ፈተናውን ከወሰዱ 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶው (70,544 ተማሪዎች) የማለፊያ ነጥብ አግኝተዋል። የትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ካለፉት ዓመታት የተሻለ ውጤት በመመዝገቡ የሬሚዲያል ተማሪዎች ቁጥር ይቀንሳል፣ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችም ተለይተዋል። 🅾የ2018 የ12ኛ ክፍል ፈተና…»