JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
#NGAT_result

passing score is 50%.

💥 To download your certificate, please switch to Desktop mode or you can download it on a computer.

You can view your results using the link below!!👇

https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username

🔥 Stay tuned for the latest updates! 😎

📢 Share with Your Friends!

⬇️ Connect and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️
@John_Tutorial ❇️
❇️
@John_Tutorial ❇️
╚═══════════


🅾 YouTube 👉 JOHN TUTORIAL 👨‍💻
9👍3🤗3🔥2👏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «#NGAT_result passing score is 50%. 💥 To download your certificate, please switch to Desktop mode or you can download it on a computer. You can view your results using the link below!!👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username 🔥 Stay tuned for the…»
📚  የአጠናን ዘዴዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የጂኒየስነት ሚስጥር ......!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
       ክፍል » 1    Part I

📚  የአጠናን ዘዴዎች
             
👨‍💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች
               አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ

🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ
#motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ እንቀጥል ..!

የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦

💥 ጥያቄ አውጡ 🤔

እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ
#worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ     በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።

❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።

ላውጋችሁማ

እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?

    📛concept ያዙ

በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።


ለምሳሌ⭕️
  # Math and Physics እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦

🟥 በመጀመሪያ Math and Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦
   ▬▬▬▬▬    ▬▬▬▬▬▬
  ለምሳሌ     ለ Physics  ...
   ▬▬▬▬▬    ▬▬▬▬▬▬
1⃣ ፊዚክስን ማንበብ በሂሳብ በተለይም በካልኩለስ(Calculus)፣ አልጀብራ(Algebra)እና ትሪጎኖሜትሪ(Trigonometry) ጠንካራ መሰረት ያስፈልገዋል።
2⃣ በተለይ ስለ ሳይንሳዊ ማስታወሻ እና የመለኪያ(Measurement )አሃዶች ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው።

3⃣ ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎችን
   በደንብ ማወቅ ፡መረዳት እነሱም፡-
እነሱም፡- Basic እና Drived የሚባሉትን
5⃣ concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ
#proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡
❇️እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ወይም ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle ,Electromagnetism
:- Thermodynamics
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
6⃣ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል እና ፅንሰ-ሀሳቦቹን በዓይነ ሕሊናዎ ለማየት እንዲረዳቸው...
🔴 እንደ ❗️ሥዕላዊ መግለጫዎች እና ❗️ግራፎች ያሉ የእይታ መርጃዎችን መጠቀም ጠቃሚ ነው።
7⃣ እንዲሁም የፊዚክስ እኩልታዎችን(Equation) በመጠቀም ችግር መፍታትን(Problem Solving ) መለማመድ እና እነዚህን እኩልታዎች በገሃዱ ዓለም(Real world) ሁኔታዎች ላይ መተግበር አስፈላጊ ነው።
▬▬▬▬  🟦 Note  🟦👇▬▬▬▬

🔺ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 4 or 5  ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤
ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ
የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡:

በሉ ተነሱና ፍለጡት..,ቁረጡት..🤓
    
🟥 አሁን ተግባባን አይደል😉


📢ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ

💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ

ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ።

🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ። 

አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።

💥 informal way ተጠቀሙ።

በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊

እንደ ጉርሻ

‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭

አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ። 

📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)

👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because
#ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!

👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
          ፃፍኩላችሁ ...

 
@John_Tutorial (JohnASTU )

‼️.... part II  ይቀጥላል....
                      ‼️  ....to be continued.

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎥 YouTube: JOHN_TUTORIAL

📱 Telegram: @JOHN_TUTORIAL

💬 Discussion Group:👇

@ASTU2018FRESHS

Freshman Video Tutorial. . available on our YouTube Channel
....Stay SUBSCRIBED 🔖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         🔴 JOIN US 🔴
📕FOR Different Materials 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
117🤗5👍3😁2🔥1👏1🙏1👌1🍌1🤝1😎1
🧑‍💻IMPORTANT FOR STUDENTS! 🎉

Check out these useful resources to boost your Mid Exam prep:

Video Lectures
Worksheets
Helpful Videos

Enjoy learning and strengthen your understanding!


🔖 Don’t forget to subscribe for more updates and tips!

👉2016 General Physics Mid Exam

👉2016 General Physics worksheet

👉2017 General Physics worksheet

👉 General Physics Lecture

👉 2016 Applied Math I Mid Exam

👉 Applied Math I whole video

👉 Applied Math II whole video

Other videos are available on

📚 Applied III,
📕 Exit Exam,
📈 Online Work, and
💻 Technology Info....


🧑‍💻Explore these resources to enhance your learning!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
📚 Kindly Share with Your Friends! 🎯 
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
                 ⬇️ JOIN US ⬇️
📕Access a Variety of Materials 📚   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️ @JOHN_TUTORIAL
                 ♦️ @JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Discussion Group:👇

@ASTU2018FRESHS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16👍3🔥3🥰1👏1🤗1
📚PYTHON PROGRAMMING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💻 Python Programming

KeyWords and their Uses
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Kindly Share with Your Friends! 🎯 
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
                 ⬇️ JOIN US ⬇️
📕Access a Variety of Materials 📚   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️
@JOHN_TUTORIAL
                 ♦️
@JOHN_TUTORIAL  

YouTube 🅾  JOHN _TUTORIAL

💬 Group: @ASTU2018FRESHS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
110🥰2🤗2👍1🔥1
New! Applied Mathematics III (2018) Worksheet Solutions.

on the Application of Linear Differential Equations.

🔖Mixing Problems
🔖RL and RC Circuit
🔖Newton's Law of Cooling

🔖 With Detailed Explanations to help you understand every step!

🎥 Watch Now 👇


👉 Part I

👉 Part II

👉 Applied III Playlist

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔖 Don’t forget to subscribe for more updates and tips! More on👇

2016 General Physics Mid Exam

2016 General Physics worksheet

2017 General Physics worksheet

General Physics Lecture

2016 Applied Math I Mid Exam

Applied Math I whole video

Applied Math II whole video


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲New Videos
....... Coming soon 👀...

on Apllied 1,2,3 and General Physics

🅾STAY SUBSCRIBED 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         🔴 JOIN US 🔴
📕FOR Different Materials 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial  

👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
111👍5🔥2🤗2👏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «New! Applied Mathematics III (2018) Worksheet Solutions. on the Application of Linear Differential Equations. 🔖Mixing Problems 🔖RL and RC Circuit 🔖Newton's Law of Cooling 🔖 With Detailed Explanations to help you understand every step! 🎥 Watch…»
Breaking news

Elevate Skill and the Hachalu protocol have signed an agreement to collaborate.
✍️

This agreement aligns with Elevate Skill's mission and vision to support students and professionals through quality education, technology, and digital strategy.
Additionally, it helps Elevate Skill enhance and diversify the services it offers, creating new opportunities.

"This collaboration paves the way for success for Ethiopian students and the next generation." – Elevate Skill

Register Now https://elevate-skill-hazel.vercel.app/

telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 
📞 Phone: +251981807055

#ElevateSkill #HachaluProtocol #Partnership #YouthEmpowerment #DigitalLearning #Innovation #Ethiopia #Shashamane #EducationForAll
1👍61
🔖10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች

በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች
ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

📌1.
themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector.

ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል።

📌2.
codingame.com ⬇️

ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት

📌3.
Remotists.com ⬇️

በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት

📌4.
hacksplaining.com ⬇️

Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት

📌5
Typelit.io ⬇️

የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት

📌6.
coveryourtracks.eff.org ⬇️

የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት

📌7.
www.startrek.com/ ⬇️

የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት

📌8.
musclewiki.com ⬇️

የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን

📌9.
codepen.io ⬇️

የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run  ታደርጉበታላችሁ።

📌10.
litsolutions.org ⬇️

የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት

🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

         🅾...... YOUTUBE......🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️

Join 👉 @ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
17👏4🤗3👍2🔥2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🔖10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 📌1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል። 📌2. codingame.com ⬇️ ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት 📌3. Remotists.com…»
🔥 General Physics! 🌟

2018 Worksheets Solutions Available Now! 

.. Solved with step-by-step guide to mastering your mid-exams.

Watch Now and Ace Your Exams! 🤝


• Part I:  👉 Click__Here

• Part II: 👉 Click__Here

• Part III: 👉 Click__Here

• Part IV: 👉 Click__Here

🅾 Additional Resources on:

Click 👉 2016 General Physics Mid

Click 👉 2016 General Physics worksheet

Click 👉
2017 General Physics worksheet

Click 👉 General Physics Lecture

Click 👉 2016 Applied Math I Mid

Click 👉 Applied Math I playlist

Click 👉 Applied Math II playlist

Click 👉 Applied Math III

🔥 Upcoming videos on LAPLACE TRANSFORM Stay Connected 🔥

Explore More on:
🚧 Engineering Mechanics
📕 Exit Exam Preparation
📈 Online Work Resources
💻 Technology Information
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
📚 Kindly Share with Your Friends! 🎯 
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
                 ⬇️ JOIN US ⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Telegram♦️
@JOHN_TUTORIAL
                 ♦️
@JOHN_TUTORIAL  

YouTube Click 👉  JOHN _TUTORIAL

💬 Discussion Group:👇

@ASTU2018FRESHS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
11👍4🔥2🤗2🥰1👏1🙏1🤝1🫡1