JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
Forwarded from JOHN T 👨‍💻
🔥The Market is back 🙌
ለአጭር ጊዜ ሚቆይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ዋጋ ሳይቀንስ ይፍጠኑ 👇

2017........................👉 1400 birr
2018........................👉 1400 birr
2019........................👉 1400 birr
2020........................👉 1400 birr
2021........................👉 1400 birr
👆For High chat 👆
2022 ................High chat 1300 birr
          .................low chat 1100 birr
2023............... High chat 1000 birr
         ..................Low chat 900 birr
          ..................No chat 600 birr
2024 ...........Jan and Feb 750 birr
...........March 500 birr
...........April 300 birr
📬  DM NOW 👉
@jo21hn
📬  DM NOW 👉
@jo21hn
📬  DM NOW 👉
@jo21hn

📮 Obey the Rules Below  📮
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
1️⃣ Send the link 
   2️⃣ Provide Proof 
     3️⃣ Transfer Ownership 
       4️⃣ Make Payment 
         5️⃣ Done  
🤝ታማኝነት መለያችን ነው ስጋት አይግባቹ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         👇 ⚠️  ማሳሰብያ ⚠️ 👇
 
1. Payment is after ownership transfer
❗️❗️ቅድሚያ ክፍያ የምትሉ አትምጡ❗️❗️

2. OLD GROUP ሲያመጡ HISTORY CLEAR እንዳያደርጉ
3.TWO STEP VERIFICATION ON ማድረጋችሁን CHECK አድርጉ የግድ ለመሸጥ TWO STEP VERIFICATION ON ካደረጋችሁ 7 ቀን ሊሞላው ይገባል።
4. የጠፋባችሁን group ለማግኘት 
@Whatiownbot  (Click 4th button)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
                     ⛔️YOUTUBE⛔️👇

                  
JOHN_TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
                
@JOHNASTU
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9🔥3👏2👍1🥰1
🔥Grade 12 Results 🔥
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ወይም 48,929 ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል "

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- 1. አዲስ አበባ፣
- 2. ሐረሪ
- 3. አማራ ክልል ናቸው።

🥹1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።  ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል።

👉በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።

👉አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።

📪መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

🅾አማካይ ውጤት
🎯87% የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
🎯86% በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
🎯5.4% በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
🎯51% በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

Result Viewing Options:

🌐 On the website👇
https://result.eaes.et

💠 Telegram bot👇
https://t.me/EAESbot

📥 Via SMS👇
6284

Good luck 👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    🔴 FOR FAST REABLE INFO🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9🔥4
❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️

የከርታታው_መምህር_መልእክት

      Abebayehu Geta Enaro  (Msc)

      ✳️CGPA 3.94

      ❇️HAWASSA UNIVERSITY

https://t.me/ASTU2018Freshs/5582

👆 ከላይ ያያዝኩት የ
#Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ መግባት እና ትምህርት መስቀል ትርጉም አልባነቱን እንዲሁም 12ኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው መጽናኛ እንዲሆናቸው ነው።

🙏 በአንድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ፤ከህይወቴ 17 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ ሁለት ዓመት ደግሞ ለMasters ድግሪ በአጠቃላይ 19 ዓመታትን ያጠፋሁበት በትምህርት ነው።

🙏 በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም Highschool እና መሰናዶ ጓደኛቼ የነበሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ እና በተለያዩ የሙያ የንግድ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ የተሰማሩ በአሁኑ ሰዓት የቤት አከራዮቼ ናቸው ፤ ባለመኪና ባለሆቴል ጽድት ያለ ቡቲክ ብቻ ምን አለፋህ በአጠቃላይ ከእኔ እጅግ በጣም በተሻለ የኑሮ ሁኔታ ነው የሚገኙት!😭

🙏 በአሁኑ ሰዓት በመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ድግሪ የያዘ የዩኒቨርስቲ መምህር የሚከፈለው ደመውዝ ግብር ሳይቀነስ 12,579 ብር ነው ፤ 35% ግብር እንዲሁ የጡረታ ሲወጣ ኪሴ የሚገባው 9956(ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት)ብር ነው።

🙏 እንግዲህ በትምህርት ደረጃዬ ሲወራልኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ፤ ሶስተኛ ድግሪዬን ብሰራ እና ዶ/ር አበባየሁ ጌታ ብባል ወደ 16,000 ብር ከታክስ በፊት እና ወደ 13,000 ብር ገደማ ከታክስ በኋላ እጄ ላይ ይደርሳል።

እና ለምንህ ነው ዩኒቨርስቲ ቀረብኝ ብለህ የምትጨነቀው?

ወዳጄ/ወንድሜ/እህቴ 12 ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት አልመጣልህም?

✳️እሰይ እንኳንም አልመጣልህም!

🅾ራስህን ለመቀየር ታትር ፣

🎯አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣

⛔️ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣
ግራፊክስ እና የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች, ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣ ተስፋ አትቁረጥ!   👇👇👇👇👇👇👇

‼️በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር
#ተጀምሮ_ባልተሰራ_ስራ_እና_ሰረዓት_ተምረህ_መጥተህ_መጨረሻ_ላይ_ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም!

✳️ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ!🙏‼️

🥹በተመዘገበው ውጤት ልቡ የደማው የአንተው ከርታታው መምህር ወዳጅህ!

Credit: ሸገር ታይምስ 2015
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

               🅾
YOUTUBE 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️

Join 👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16🔥4👍3🥰2👌2😁1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️ የከርታታው_መምህር_መልእክት       Abebayehu Geta Enaro  (Msc)       ✳️CGPA 3.94       ❇️HAWASSA UNIVERSITY https://t.me/ASTU2018Freshs/5582 👆 ከላይ ያያዝኩት የ #Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ…»
🔥Ethiopian universities with their Websites
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🗯 ብዙ  የሚፈልጉ ተማሪዎች ስላሉ
             .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️

🔇 Mute ያደረጋችሁ Unmute አድርጉ መረጃ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

1. Addis Ababa Science  Technology University
   AASTU 
  
http://www.aastu.edu.et

2. Adama Science  Technology University
   ASTU 
  
http://www.astu.edu.et

3. Addis Ababa University
   AAU 
  
http://www.aau.edu.et

4. Adigrat University
   AGU 
  
http://www.adu.edu.et

5. Ambo University
   AU 
  
http://www.ambou.edu.et

6. Arba Minch University
   AMU 
  
http://www.amu.edu.et

7. Arsi University
   ARU 
  
https://www.arsiun.edu.et

8. Assosa University
   ASU 
  
http://www.asu.edu.et

9. Axum University 
   AXU 
  
http://www.aku.edu.et

10. Bahir Dar University
    BDU 
   
http://www.bdu.edu.et

11. Bonga University
    BU 
   
http://www.bongau.edu.et

12. Bule Hora University
    BHU 
   
http://www.bhu.edu.et

13. Debark University
    DKU 
   
http://www.dku.edu.et

14. Debre Birhan University 
    DBU 
   
http://www.dbu.edu.et

15. Debre Markos University
    DMU 
   
http://www.dmu.edu.et

16. Debre Tabor University 
    DTU 
   
http://www.dtu.edu.et

17. Dambi Dollo University 
    DaDU 
   
http://www.dadu.edu.et

18. Dilla University
    DU 
   
http://www.du.edu.et

19. Dire Dawa University
    DDU 
   
http://www.ddu.edu.et

20. Gambella University
    GMU 
   
http://www.gmu.edu.et

21. Gondar University
    GU 
   
http://www.uog.edu.et

22. Haramaya University
    HRU 
   
http://www.haramaya.edu.et

23. Hawassa University
    HU  
   
http://www.hu.edu.et

24. Injibara University
    IU  
   
http://www.inu.edu.et

25. Jigjiga University
    JJU  
   
https://www.jju.edu.et

26. Jimma University
    JU  
   
https://www.ju.edu.et

27. Jinka University
    JKU  
   
http://www.jku.edu.et

28. Kebri Dehar University
    KDU  
   
http://www.kdu.edu.et

29. Kotebe Metropolitan University 
    KMU 
   
http://www.kmu.edu.et

30. Madda Walabu University
    MWU 
   
http://www.mwu.edu.et

31. Mekelle University 
    MU 
   
http://www.mu.edu.et

32. Mekidela Amba University
    MAU 
   
http://www.mkau.edu.et

33. Metu University
    MEU 
   
http://www.meu.edu.et

34. Mizan-Tepi University
    MTU 
   
http://www.mtu.edu.et

35. Oda Bultum University 
    OBU 
   
http://www.obu.edu.et

36. Raya University
    RU 
   
http://www.rayu.edu.et

37. Salale University
    SLU 
   
http://www.slu.edu.et

38. Samara University
    SU 
   
https://www.su.edu.et

39. Wachemo University
    WCU 
   
http://www.wcu.edu.et

40. Wolkite University
    WKU 
   
http://www.wku.edu.et

41. Werabe University
    WRU 
   
http://www.wru.edu.et

42. Wolaita Sodo University
    WSU 
   
http://www.wsu.edu.et

43. Woldia University
    WDU 
   
http://www.wldu.edu.et

44. Wollega University
    WU 
   
http://www.wu.edu.et

45. Wollo University
    WOU 
   
http://www.wollegauniversity.edu.et

46. Borena University
    BU 
   
https://www.bru.edu.et

47. Ethiopian Police University
    EPU 
   
https://www.epu.edu.et

48. Ethiopian Civil Service University
    ECSU 
   
http://www.ecsu.edu.et

49. Defence University
    DU 
   
http://www.dec.edu.et

50. Oromia State University
    OSU  
   
https://www.osu.edu.et

51. Ethiopian Aviation University
    EAU  
    https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and Modules Join us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️

Join 👉 @ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9👏4👍2🥰2🤗2🔥1👌1💯1🤝1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🔥Ethiopian universities with their Websites ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🗯 ብዙ  የሚፈልጉ ተማሪዎች ስላሉ              .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ 🔇 Mute ያደረጋችሁ Unmute አድርጉ መረጃ በፍጥነት እንዲደርሳችሁ🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 1. Addis Ababa Science  Technology University    AASTU     http:…»
🚨🚨 Scammer Alert 🚨🚨

👆👆ከላይ እንደምታዩት Group እገዛለው ብሎ ነው owner Transfer ካረጋችሁ clear  ያረጋል አሁን Username ስለቀየረ ተጠንቀቁ Exodus  ይባላል 2 premium account አለው

📢 Report አድርጉበት ሌላም አለው user name

Username :@EXODUST_MARKET

Report argubet channelu lay
Lelochun entadeg👍 Steps 👇

1. Report 👉
2. Spam or scam👉
3. spam👉
4. note (I want to bring attention to a serious issue regarding the owner of this channel. I have been scammed by this individual twice, and after selling a group to him, he blocked me and deleted the chat history. This behavior is not only unfair but also harmful to other users. We need to take action to protect potential new users from being scammed. I urge everyone to consider reporting this channel and its owner to Telegram, as this type of activity is detrimental to the community and could drive users away from the platform.)
5. Done ✔️

❗️No room for scammer ❗️
14👏4
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🚨🚨 Scammer Alert 🚨🚨 👆👆ከላይ እንደምታዩት Group እገዛለው ብሎ ነው owner Transfer ካረጋችሁ clear  ያረጋል አሁን Username ስለቀየረ ተጠንቀቁ Exodus  ይባላል 2 premium account አለው 📢 Report አድርጉበት ሌላም አለው user name Username :@EXODUST_MARKET Report argubet channelu lay Lelochun entadeg👍»
#ASTU #AASTU

በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣

በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡

ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

Via ASTU OFFICIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬Freshman News and Modules Join us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️

Join 👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
14👍4👏3🔥2
ASTU መግባት ለምፈልጉ   ልጆች ጠቃሚ መረጃ። Part I

🔥
#Share አርጉላቸው።

➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

አድራሻ

📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዩኒቨርሲቲ ነው ።

የአየር ሁኔታ

📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ።

የካንፓሶች ብዛት

📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለናቱ ነው አንድ ብቻ ነው።

የሚሰጡ Fields and  Departments
📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ።

Engineering &
Applied science ናቸው ።

📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።)

1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:-

1.Applied maths I
2.General physics
3.communicative english
4.general chemistry
5.logic /civics
6.python(Introduction to computing)
7.sport(no grade)

1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው።

May be
#python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ

Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው
# hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ
Hubo dot move😁
Hubo.turn_left()
በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so..

Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel

❇️ሌላው

General Physics እና Applied Maths I

  💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ

Video ስላለ በ
#Youtube ማየት ትችላላቹ  አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️

❇️Final.and.Mid & Worksheet ስላለበት  ትወዱታላቹ👌👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=_UQJf85LPsjMTqkn

🎯 Second semister courses ፦
  - Applied Maths 2
     - Technical drawing
    - Emerging Technologies
  - Computing ( c++)
  - English writing
- Civic or Logic
- HPE(0 ch)

📚 Under Applied science pre-engineering courses ፦

Almost the same as Engineering except one course

🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦

🎯  Applied Biology
🎯. Applied Chemistry
🎯  Applied Geology
🎯  Applied Mathematics
🎯 Applied Physics
💥Pharmacy

📚Under Engineering there are 3 Colleges፦

1. Electrical
2.Mechanical
3.Civil

📚 College of Electrical

A) Electrical and computer
B) Electronics and communication
C) Power and control
D) Software

📚 College of Mechanical
A. Chemical
B. Mechanical
C. Material Science and Engineering

📚 College of civil and arc.፦

A.Architecture
B. Civil
C. Water resource management and hydrolics
D. Geomatics

📚library 📕

1-Central Library
2-Applied Library
3-Post graduate library
4-Females library

እንዲሁም በየ departmentochu የየራሳቸው library አላቸው

ሌላው ነገር libraryወቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው

ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryወች አሉ 🔖

የካፌ ምግብ 

📚 አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ፤ በቃ ምርጥዬ ነው ለማለት ቢከብድም የእናታቹሁ ሽሮ ብዙም ትዝ አይላችሁም ።

ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች

🎯አሪፍ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ!

🔥ሌላው ነገር ግቢው Zoo በሉት 😂😂
ብዙ ለማዳ እንሰሳዎች አሉ

#ጅብ 🐗  ደሞ  ቤተሰብ ነው  even Library ገብቶ ራሱ ኬፍ ብሎን ጥናት እንዴት ነው ያለበትም ጊዜ አለ 😄 ካላመናቹኝ ግን😁 Live ሰለ ምታዩ no tata 😊

📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ Fast track pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።

ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በ dormitorym በ libraryም በብዙ ነገር

🏭 የራሱ ውሀ ማጣሪያ ያለው ሲሆን ብዙም የውሀ ችግር የለም መብራት አይጠፋም ከጠፋም በ 5 ደቂቃ ውስጥ እሚነሳ automatic generator አለ

🍟🍟በጣም ጠቃሚ ነገር🍟🍟

Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree ማለት ነው

International degree ለመስጠትም እያስጠናሁ ነው እያለ ነው

🚷ማስጠንቀቂያ warning ⚠️

ግቢው በ ት/ት ጉዳይ አይደራደርም ግን በደምብ ለመስራት ለሚመጣ ተማሪ እሚከብደው አይሆንም

ውሃ ፤ መብራት እና wifi  

📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ቺኮች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 !

🔥🧲ዋናው ነገር🙆‍♀

    📣 DSTV🖥
       ⚽️ Football field 🏟 ⚽️
               ♦️GYM  💪🏋‍♀🏋‍♂
የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ

በተረፈ ግቢ ስመጡ በጠረጴዛ ዙሪያ ሚስማር እንመታለን 😂😁

Part two

🔖kefelegachu be comment asawkugn ✌️

🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
                     ⛔️YOUTUBE⛔️👇

                   JOHN_TUTORIAL

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
          
 
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9👍3🔥3🥰3🤗2💯1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ASTU መግባት ለምፈልጉ   ልጆች ጠቃሚ መረጃ። Part I 🔥 #Share አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አድራሻ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዩኒቨርሲቲ ነው ። የአየር ሁኔታ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ። የካንፓሶች…»
Result_Announcement
🔥ASTU

👉 በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ ፣ በ2018 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው መመደባችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ፣ አድሚሽን ቁጥራችሁን እና የመጀመሪያ ስማችሁን በማስገባት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲን መቀላቀላችሁን መመልከት ትችላላችሁ 👇

🔗 Link 👇
https://stuexam.astu.edu.et/

                     ⛔️YOUTUBE⛔️👇

                  
JOHN_TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial  ❇️
          
 
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
7🥰2👏2🤗2👍1🔥1
NGAT

Last year NGAT Exam with Answers 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
https://t.me/ASTU2018Freshs/5963
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🤫How to prepare for National Graduate Admission Test (NGAT)

✍️Contents of NGAT (Based on previous year exam)
👉Verbal reasoning
👉Quantitative reasoning
👉Analytical reasoning

✍️Remember: The exam will be the same for all candidates, regardless of their educational background this time.

                 1. Verbal reasoning
✍️The Verbal Reasoning contains mainly the following types of questions.
👉Reading Comprehension
👉Sentence Completion
👉Vocabulary and
👉Sentence Equivalence

                2. Quantitative reasoning
✍️Quantitative reasoning contains the basic Mathematical facts and Concepts and tests your ability to understand them and being able to apply them to real world scenarios.

Some Examples
👉Percentage, ratio, age problems,...
👉Squares, Square roots, exponent laws, Simple world problems that involve equations in one and two Variables,
👉Linear equations in one and two variables inequalities
👉Comparison questions,
👉Mean, Median, Mode, quartiles, declies, Probability....
👉Perimeter, area... regular polygons

               3. Analytical Reasoning
✍️Analytical questions that frequently appear in GAT includes
👉Syllogism
👉Small paragraph understanding
👉Graph, histogram,.... interpretation

✍️Syllogism is a valid deductive argument having two premises and Conclusion.
ከዚህ የተሰራው መልስ ትክክል ላይሆን ይችላል ጥያቄዎቹ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጉ!

ሌሎች ጥያቄዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

               🅾
YOUTUBE 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️

Join 👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «NGAT Last year NGAT Exam with Answers 👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ https://t.me/ASTU2018Freshs/5963 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🤫How to prepare for National Graduate Admission Test (NGAT) ✍️Contents of NGAT (Based on previous year exam) 👉Verbal reasoning …»
#ASTU_Official

በ2018 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና
#አዳማ_ሳይንስና_ቴክኖሎጂ_ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

አጠቃላይ ገለጻ (Orientation) መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይሰጣል።

በቅጣት መመዝገቢያ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➫ ፓስፖርት መጠን የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

               🅾
YOUTUBE 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️

Join 👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
8👍3🔥3🥰3
🔥Important

ቀን 26/01/2018 ዓ.ም

ማስታወቂያ
ለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ በትራንስፖርት እጥረት እንዳትንገላቱ በማሰብ መስከረም 28 እና 29፣ 2018 ዓ.ም ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሌላ አቅጣጫ መጥታችሁ አዳማ ለምትደርሱ ተማሪዎች ደግሞ  በመሃል አዳማ ከተማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት መኪኖችን ልከን የምንቀበላችሁ ስለሆነ ያለምንም የትራንሰፖርት እጥረት ስጋት  ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትመጡ እንጋብዛለን፡፡

መልካም ጉዞ!

ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!
For more information:
Face book: https://ASTU_Official
Website:
https://www.astu.edu.et
Telegram:
https://t.me/AdamaSTUOfficial
Tele: +251 (0)222113961
Email:
irccd@astu.edu.et

አዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

               🅾
YOUTUBE 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Freshman News and ModulesJoin us
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      👇  ⬇️Join and Share⤴️ 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️

Join 👉
@ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
17
📣Freshman Students!

We are excited to share a series of video tutorials that include:

📖 Solved Worksheets
📚Mid Exam Preparation
📕Final Exam Insights

Important for Fast Track Exam

🚀Each video comes with detailed explanations to enhance your understanding. Don't miss out
!

.....⛔️Stay SUBSCRIBED 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
APPLIED MATHEMATICS One👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkwjIzu4OSA6z-uWfiGorDL&si=BDaUx9aB5sNXdvux

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    ❇️ GENERAL PHYSICS 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSl1BeujFW-sMGxwSW5WjjdU&si=LVV8Am6vrRECsrDT

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬e
APPLIED MATHEMATICS Two 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmHmpgF8cTbqqpM0-CQ4tiM&si=yH0-sEwQ-C1hp8XI

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
APPLIED MATHEMATICS 3 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnC4gD-y0CmW1-TidJwC8ZJ&si=QiAvcqf7Q-QHDV8j

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ENGINEERING MECHANICS
           STATICS 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=_i90zeOAE1z3quF_
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   👨‍💻📱Technology Info  💻 🎮 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=rA28ND--EIlCLXEV
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲New Videos
....... Coming soon 👀...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         🔴 JOIN US 🔴
📕FOR Different Materials 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬⛔️YouTube 👉 JOHN TUTORIAL

👉 @ASTU2018Freshs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
10👍3🥰3👏2🔥1🤗1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📣Freshman Students! We are excited to share a series of video tutorials that include: 📖 Solved Worksheets 📚Mid Exam Preparation 📕Final Exam Insights Important for Fast Track Exam 🚀Each video comes with detailed explanations to enhance your…»