JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
❗️Warning ⚠️ Telegram Users

የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም የሚደርሱን ሊንኮች በርካታ አደጋዎችን የሚይዙ ሲሆን የሚከተሉት አደጋዎች በዋናነት ይገኙበታል፡

🅾የግል መረጃ መጠለፍ:- እንደ የባንክ መለያ ወይም የይለፍ ቃል ያሉ መረጃዎችን መሰረቅ

🅾የማልዌር ስርጭት:- ስልኮችን ወይም ኮምፒውተሮችን የሚጎዱ ቫይረሶች

🅾ማጭበርበሪያ:- ተጠቃሚዎችን በሀሰተኛ ተስፋዎች (እንደ ውርርድ ወይም ኢንቨስትመንት) መታለል

❗️በመሆኑም ማኅበረሰቡ በቴሌግራም አማካኝነት የሚላኩለትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመክፈት እንዲቆጠብ::ሊኮቹ ከላይ በምስሉ ያሰፈርናቸዉ ይገኙበታል፡፡

🏃‍♂️ For Fast and Reliable
         ..... Info Join us👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
5👍5🔥3👏3
👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡

🧲 (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡   

⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ  ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ  ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3️⃣Grammarly  🧲
▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4️⃣Mendeley  🧲
▬▬▬▬▬▬
Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ  የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡

▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬ ▬ ▬
SHARE WITH UR FRIENDS Kindly
 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     👇🔴 FOR MORE JOIN US 🔴👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    
5👍4👏2🙏2🍌2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡ 🧲 (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ ❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር…»
ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች

⚫️Audacity: Audio recording and editing software
https://www.audacityteam.org/download/windows/

⚫️Blender: Best animation maker software
https://www.blender.org/download/

⚫️BleachBit:  free and open-source disk space cleaner, privacy manager, and computer system optimizer.
https://www.bleachbit.org/download

⚫️Brave browser: Best secure browser other security features are also included.
https://brave.com/download/

⚫️CPU-Z: freeware system profiling and monitoring application that detects the CPU, RAM, motherboard chip-set.
https://www.cpuid.com/softwares/cpu-z.html

⚫️picasa: Googles free photo viewer software
https://filehippo.com/download_picasa/

⚫️FotoSketcher: photo editing software
https://fotosketcher.com/download-fotosketcher/

⚫️ Davinchi Resolve: Free video editing software
https://www.blackmagicdesign.com/products/davinciresolve/studio

⚫️Everything: searching any files and folders on windows
https://www.voidtools.com/downloads/

⚫️OBS Studio (Open Broadcaster Software)
Free and open-source software for video recording and live streaming.
https://obsproject.com/download

⚫️HandBrake
A tool for converting video from nearly any format to a selection of modern, widely supported codecs.
https://handbrake.fr/downloads.php

⚫️KeePass
A free, open-source password manager that helps you to manage your passwords in a secure way.
https://keepass.info/download.html

⚫️Glary Utility: system optimization software to improve PC performance and fix crashes, errors, and other issues.
https://www.glarysoft.com/glary-utilities/download/

⚫️Notepad++
A free source code editor and Notepad replacement that supports several languages.
https://notepad-plus-plus.org/downloads/

▬  ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬  ▬ ▬
SHARE WITH UR FRIENDS  Kindly🫡
 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     👇🔴 FOR MORE JOIN US 🔴👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍63👏1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ⚫️Audacity: Audio recording and editing software https://www.audacityteam.org/download/windows/ ⚫️Blender: Best animation maker software https://www.blender.org/download/ ⚫️BleachBit:  free and open-source…»
🐑 በ15 ሺህ ብር እልል ብሎ የተገዛው በጉ በድንገተኛ ህመም ምክንያት ታሟል😭😭😭

ይህን ያዩት ገዢዎቹ ህክምና እንዲያገኝ በሆስፒታል ውስጥ አስተኝተውታል

በጉም ጉሉኮስ የተሰጠው ሲሆን

ከህክምናው አገግሞ ለፋሲካ በዓል እንዲደርስ ገዢዎቹ ተማፅነዋል🙏

ለ15 ሺህ ብር ላወጣ በግ ሙሉ ጤንነቱን እየተመኝን የሰው ዓይን ሳይሆን አይቅረም ያስብላል😁

From hageregna
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
😁12🤩5🌚3👍1😢1
🛩🛫 Ethiopian Airlines New announcement

🧲 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት‼️

Position:

📌TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE A/C STRUCTURE (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE A/C AVIONICS (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE A/C POWERPLANT TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

📌TRAINEE AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED)

Registration Date:APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025

https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🏃‍♂️ For Fast and Reliable
         ..... Info Join us👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3🙏32🔥2👏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🛩🛫 Ethiopian Airlines New announcement 🧲 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት‼️ Position: 📌TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED) 📌TRAINEE A/C STRUCTURE (ET-SPONSORED) 📌TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE (ET-SPONSORED) 📌TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET…»
❇️ Exit Exam

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ👇👇

https://exam.ethernet.edu.et  የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።

Via MOE

        ❗️   Share Share  ❗️
🅾For Model Exam Join Us👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍12
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ Exit Exam ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ👇👇 https://exam.ethernet.edu.et  የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን። Via MOE         ❗️   Share Share  ❗️ 🅾For Model Exam Join Us👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬…»
🚧 Are You Engineering Students

ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ሞክሯቸው።

civil engineering፦

CivilDigital.com ከዚህ ፊልድ ጋር የተያያዙ የተለያዩ መፅሀፎች፣ PowerPoint, መረጃዎች እና ቲቶሪያሎች ታገኙበታላችሁ።

-
structville.com ስለ civil engineering በርካታ articles, researchs, እና ሯርካታ መረጃዎችን ትቀስሙበታላችሁ።

Software Engineering፦

-
stackoverflow.com የprogramming ልምዳችሁን ለማካበትና የተለያዩ bugs ለመቅረፍ ያስችላችኋል።

-
leetcode.com ከcoding ትምህርት በተጨማሪ ለinterview ለመዘጋጀትና ለተያያዩ Algorithms ለመለማመድ ጥሩ website ነው።

ለwater engineering፦

-
www.wateronline.com water ነክ የሆኑ ዜናዎች፣articles፣ ትምህርታዊ መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ።

ለtextile engineering፦

-
textiletoday.com.bd ይህንን መስክ የተመለከቱ ዜናወሸችና መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ።
Here are some useful resources for each of the fields you mentioned:

Chemical Engineering

[AIChE - American Institute of Chemical Engineers](
https://www.aiche.org/)**
  - The AIChE website offers resources for chemical engineers, including journals, conferences, and networking opportunities. It's a great place to find industry news, research publications, and educational materials.

Computer Science

[GitHub](
https://github.com/)**
  - GitHub is a platform for developers to share and collaborate on code. It's widely used in computer science for version control and project management. You can find open-source projects, libraries, and tools relevant to various programming languages and technologies.

Materials Science

[ASM International](
https://www.asminternational.org/)
  - ASM International provides resources for materials scientists, including technical publications, educational resources, and standards for materials. Their materials database is particularly useful for research and development.

Mechanical Engineering

ASME - American Society of Mechanical Engineers](
https://www.asme.org/)
  - ASME supports mechanical engineers with a wealth of resources, including technical standards, journals, and conferences. Their website also offers information on professional development and networking opportunities.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🏃‍♂️ For Fast and Reliable
         ..... Info Join us👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍75🔥2👏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🚧 Are You Engineering Students ከሆናችሁ እነዚህን ድረገጾች ሞክሯቸው። civil engineering፦ CivilDigital.com ከዚህ ፊልድ ጋር የተያያዙ የተለያዩ መፅሀፎች፣ PowerPoint, መረጃዎች እና ቲቶሪያሎች ታገኙበታላችሁ። - structville.com ስለ civil engineering በርካታ articles, researchs, እና ሯርካታ መረጃዎችን ትቀስሙበታላችሁ።…»
✴️ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት 2GB የነበረውን ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ካርዳችንን  እንዴት አድርገን በቀላሉ እስከ 16GB ድረስ ማሳደግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን።

(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

https://t.me/John_Tutorial

🉐 2GB ፍላሽ ወይም ሚሞሪያችንን እንዴት ወደ 16GB ማሳደግ እንችላለን።

🔍 Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡
zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool
ብላችሁ ዳውንሎድ ያርጉት

🔍 ካወረዳችሁት በህዋላ
sdata.zip የሚለውን right click
በማድረግ
extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ
በማድረግ
run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን
install
አድርገነዋል ማለት ነው፡፡

🔍 ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ
ላይ ሰኩ
፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ
ኮፒ ወይም ስልካችሁ ጋ
አድርጉት፡፡

🔍 ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ

🔍 ከዛ To 4Gb, 8Gb, 16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት
በቀጥታ ወደ

✂️ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click
ታደርጋላችሁ፡፡

✂️ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ
እንችላለን፡፡

✂️ 4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb

...........ከተመቻቹ React 👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    
👍7👏4🤣43🔥1💔1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «✴️ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት 2GB የነበረውን ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ካርዳችንን  እንዴት አድርገን በቀላሉ እስከ 16GB ድረስ ማሳደግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን። (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ https://t.me/John_Tutorial 🉐 2GB ፍላሽ ወይም ሚሞሪያችንን እንዴት ወደ 16GB ማሳደግ እንችላለን። 🔍 Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡…»
🎯 በነፃ የቢዝነስ ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ?

🫡 አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ እንደሚከተለው ይቀርባል...

(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

📌 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶችን ለመደገፍ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፤ ኮርሶችም የሚያተኩሩት:-

➡️  💰 በኤክስፖርት ቢዝነስ ላይ

➡️  🎲 በስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) ላይ

➡️  🎧 ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የመሳሰሉት
     ከንግድ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡

📌 ኮርሶቹ በአብዛኛው ከሁለት እሰከ አራት ሳምንት (በሳምንት 2 ሰአታት) የሚወስዱ ናቸው።

📌 ለመመዝገብም የሚያስፈልግን የራሳችን የኢ-ሜል አድራሻ ሲሆን ትምህርቱም ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት የሚሰጥ ነው፡፡

📌 በዚህ ድረገጽ ላይ የሚገኙ ኮርሶች አብዛኛዎቹ ለንግድ ስራ የሚሆኑ ስለሆነ የራሳችንን ቢዝነስ ለመክፈት የምንፈልግ ከሆነ፣ የቢዝነስ ድርጅቶች ውስጥ የምንሰራ ወይም የቢዝነስ ትምህርት የምንማር ከሆነ በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡

📌 ድረገጽ ላይ የሚሰጡትን ኮርሶች ለመውሰድ የሚያስፈልገን ነገሮች:-

- 1. ድረገጹ ላይ ለመመዝገብ የራሳችን የኢሜል አድራሻ ማዘጋጀት እና

- 2. ከተመዘገብን በኋላ የምንፈልገውን ኮርስ ከድረገጹ ላይ መርጠን፤ መመዝገብ እና መማር፡፡

📌 ኮርሶቹን በራሳችን ፍጥነት እዛው ኢንተርኔት ላይ ማንበብ እና መማር እንችላለን፡፡ ኮርሱን ከጨረስን በኋላ መማራችንን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ከድረገጹ ላይ ማውረድ እንችላለን። ከታች ሊንኩን በመንካት ድረገጹን ልታገኙ ትችላላችሁ፡፡
👇👇       👇👇          👇👇
══════════════
https://learning.intracen.org
══════════════
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
  👇👇       👇👇     👇👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=JUIH_Z8JD-2rdQQs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  📚  የናንተው ምርጥ Channel  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍84👏2🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🎯 በነፃ የቢዝነስ ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ? 🫡 አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ እንደሚከተለው ይቀርባል... (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ 📌 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ…»
⭐️Update ❗️

ዲቪ 2026 ይፋ ሆኗል‼️

የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2026 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል።

መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ👇

dvprogram.state.gov/ESC/

ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት
#ብቻ መሆኑን አሳስቧል።

📌ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም።

N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው።

ምናልባት "ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጐ።

እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ
#ዋስትና አይሆንም።

የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም።

(Selection does not guarantee an interview or a visa.)

ሁላችሁም መልካም እድል!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍54🤝4🙏3🕊2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «⭐️Update ❗️ ዲቪ 2026 ይፋ ሆኗል‼️ የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2026 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል። መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ👇 dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል። 📌ከዚህ ውጭ የዲቪ…»
Scholarship Opportunity in
Germany 🇩🇪, USA 🇺🇸, England 🇬🇧 etc...

ነጻ የትምህርት እድሎc በጀርመን፣ ኒውዚላንድ፣ አሜሪካን እንግሊዝና ሌሎችም የሩቅ ምስራቅ ሀገራት።

🧲በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️👇

1. TUM Schmidt Science Fellows In Germany 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dENrWKm4

2. Victoria University Wellington Scholarship In New Zealand (Fully Funded)
https://lnkd.in/gKqfcSEv

3. Georg Forster Research Fellowship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dtMimuyk

4. Google PhD Fellowship Program 2026 – Fully Funded Research Fellowships
https://lnkd.in/dDWcCRum

5. The Mandela Rhodes Scholarship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dZVZvbEc

6. Brunel University of London MBA Scholarship In UK 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/deag-Kd2

7. Mastercard Foundation Scholarship at Sciences Po (Fully Funded)
https://lnkd.in/dNRRwBsK

8. University of Westminster Scholarships 2026 In UK (Fully Funded)
https://lnkd.in/da5NdiFj

9. CIMPA-ICTP Scholarships In Paris 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/d2QH87Zh

10. Andalas University Scholarship In Indonesia 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dk9uAEBb

11. Humboldt Research Fellowship In Germany 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dP4_gHHU

12. Marie Skłodowska Curie Actions Scholarship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dz6SWH9m

13. University of Victoria Kalman Award Scholarship 2026 (Funded)
https://lnkd.in/d2_eZbjk

14. One Young World Leading Scholarship In Germany 2025 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dGU9GCsv

15. VinUniversity in Computer Science Scholarship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dpN4bdTJ

16. Campus France Star Scholarship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dpy2PMkf

17. ScottishPower Master’s Scholarship In UK 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dE9cdDbV

18. Makerere University Mastercard Foundation Scholarship 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dAeip8VD

19. KAUST King Abdullah University Scholarship In Saudi Arabia 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/d5vyPpNQ

20. Hatfield Lioness Scholarship In UK 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dJ-693B5

21. CERN Technical Student Internship in Switzerland 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/d2CZ-vkR

22. A*Star National Science Scholarship in Singapore 2026 (Fully Funded)
https://lnkd.in/dCzvt4Sg

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
...................GOOD LUCK.......................
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
5🙏5👍3👏2