JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
❗️Urgent Notice❗️

የScholarship ዕድል

❇️ Full Stack Web Development


🔵Evangadiዎች $1,800(270,000 ETB) የሚያስከፍሉበትን የfull stack ኮርስ በነፃ የሚትማሩበት ዕድል ነው ይሄ።

እንደሚታወቀው Evangadi school በየBatch የfull stack web application development ያስተምራልና እናም ይህንን ኮርስ ለማስተማር ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉት (America, canada etc.) ተማሪዎች $1,800 ዶላር ያስከፍላሉ በኢትዮጵያ ብር almost 270,000 Birr ማለት ነው።

🧲 So, ይህንን ኮርስ ኢትዮጵያ ላይ ለሚኖሩት ተማርዎች የscholarship ዕድል አመቻችተው 60 ተማሪዎችን በመቀበል ያስተምራሉ።

🌐 web development መማር የሚትፈልጉ ልጆች ይህንን ዕድል ሞክሩ።

🔴እንዴት ለscholarshipu Apply ማድረግ እችላለሁ?

🔵ከላይ ☝️ በፎቶ የተቀመጠውን guideline ተከትላችሁ ቁጭ ብላችሁ ግልፅ የሆነ Essay ፅፋቹ በተቀመጠው Email መላክ አለባችሁ። ከዛም essayun በላካችሁበት email
Evangadi.com website ላይ signup ማድረግ አለባችሁ።

❇️ ሙሉ ማብራሪያው በዚህ Video መመልከት ትችላለሁ።👇👇

https://youtu.be/nJOz9qRCdEc?si=IWtUvhY_BACedwYM

❗️ማሳሰቢያ⚠️:- deadlineኑ march 15 ስለሆነ መፍጠን አለባችሁ። ደሞ ብዙ competition ስላለ በጣም በጣም አሳማኝ essay መፃፍ አለባችሁ የሚቀበሉት 60 ተማሪዎችን ብቻ ነው apply የሚያደርገው ደሞ በሺዎች የሚቆጠር ሰው ነው።

✌️መልካም ዕድል ✌️

........React 🔥👍❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
@John_Tutorial
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬.
👍75🔥3🤔1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❗️Urgent Notice❗️ የScholarship ዕድል ❇️ Full Stack Web Development 🔵Evangadiዎች $1,800(270,000 ETB) የሚያስከፍሉበትን የfull stack ኮርስ በነፃ የሚትማሩበት ዕድል ነው ይሄ። እንደሚታወቀው Evangadi school በየBatch የfull stack web application development ያስተምራልና እናም ይህንን ኮርስ ለማስተማር…»
🌐Website Development

❇️በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት
ቀድማችሁ ተመልከቱ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🤝 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
.......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

1. HTML -
w3schools.com

2. CSS -
web.dev

3. JavaScript -
scrimba.com

4. React -
react-tutorial.app

5. Next -
nextjs.org

6. TailwindCSS -
tailwindcss.com

7. Git & GitHub -
git-scm.com

8. SQL -
sqlbolt.com

9. Python -
PythonTutorial.net

10. API -
rapidapi.com

11. Node -
nodejs.dev

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
6👍4👏2🤝2🙏1🍌1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🌐Website Development ❇️በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🤝 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app…»
🅾Applied Mathematics II

📪 2016 E.C Mid Exam Solutions

..🎯 Contains the following
key chapters 👇👇👇

Fourier Series

Power Series

Sequence and Series

Taylor Series

Application etc...

❗️ Solved in Three Parts
..... for Your Convenience!❗️

👇👇 Watch Here to Enhance Your Understanding!👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkoGK26r3NySJYz8SHcw3CQ&si=YbZZumHeTG729jKm

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   🙇Stay Connected for updates

🧲 SUBSCRIBE To Our Channel 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
                 🔴 JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍63🍌2😎2🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🅾Applied Mathematics II 📪 2016 E.C Mid Exam Solutions ..🎯 Contains the following key chapters 👇👇👇 Fourier Series Power Series Sequence and Series Taylor Series Application etc... ❗️ Solved in Three Parts ..... for Your Convenience!❗️»
👨‍💻 Level Up Your Coding skill

(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ
     ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ..
..............................................
አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና
#IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም።

❇️SoloLearn
▬▬▬▬▬▬
SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል።
መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:
            🛑JavaScript,
        ⛔️Java,
   🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም።
💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው።

❇️Encode
▬▬▬▬▬
Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል።
እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና
       በ 🛜HTML,
     ⭕️CSS,
   💹JavaScript እና

🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል።
ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል!

❇️Codemurai
▬▬▬▬▬▬
Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና።
መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ: 
🛜HTML,
  📛 CSS,
    🅾 JavaScript,
      🛑 Python,
        ✳️ TypeScript,
          🟠Angular 2,
            🔲 MongoDB,
             🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም።

Mimo
▬▬▬▬
Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ
                 🌀JavaScript,
                ♦️Ruby,
            🔶Swift,
         🔷 C,
   🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍92👏2👌2🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «👨‍💻 Level Up Your Coding skill (CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ      ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ.. .............................................. አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተ…»
📪 Important Website ❗️

🫡ሰላም ውድ የ JOHN TUTORIAL ቤተሰቦች

❗️አሁን ካለው
#የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማዘመን ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
😎 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
.......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

1
. Research ለመስራት እና ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለማግኘት የሚጠቅሟችሁ ai tools ⬇️

o ChatGPT

o YouChat

o Perplexity AI

o Copilot

o Google Gemini

❇️ 2.የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS
• https://amser.org
• https://www.brightstorm.com/math/
• https://www.doubledivision.org/
• http://www.mathtv.com
• http://mathforum.org
• http://www.aaamath.com/

❇️ 3. ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites)
• www.piratecity.net
• Igetintopc.com
• https://securityxploded.com/
• www.p30download.com
• www.downloadha.com.

4.Image generate ለማድረግ እና ሌሎችም ከimage ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት የሚጠቅሟችሁ ⬇️

o Leap AI

o MidJourney

o Stable Diffusion

o Segmind

5. Copywriting ላይ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እነዚህን ሞክሯቸው⬇️

o Rytr

o Copy AI

o Writesonic

o AdCreative Al

6. Audio Tools ናቸው ድምፃችሁን ለማሳመር የተለያዩ ሙዚቃዎችን ለማግኘት እና ለሌሎችም ከድምፅ ጋር የተያያዙ ነገሮች ላይ በጣም ይጠቅሟችኋል፡፡⬇️

o Lovo AI

o Eleven Labs

o Songburst AI

o Adobe Podcast

7. Logo ለመስራት ይጠቅማችኋል በጣም ምርጥ ናቸው ⬇️

o Looka

o Designs AI

o Brandmark

o Namecheap


🔥 ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው ) ✌️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬               
👍65🙏5👏2😁1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📪 Important Website ❗️ 🫡ሰላም ውድ የ JOHN TUTORIAL ቤተሰቦች ❗️አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማዘመን ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 😎 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 1.…»
📣Programming Languages

🙇‍♂Programming Languages ❇️
በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይቶች
👇ቀድማችሁ ተመልከቱ👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🗯 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
.......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

🖥 ለ HTML 👉
w3schools.com

🖥 ለ CSS 👉
css-tricks.com

🖥 ለ JavaScript 👉 
javascript.info

🖥 ለ Python 👉
realpython.com

🧑‍💻 ለ TypeScript 👉
codecademy.com

🧑‍💻 ለ Java 👉
javatpoint.com

🧑‍💻 ለ Ruby 👉
rubyguides.com

🧑‍💻 ለ C 👉
tutorialspoint.com

💻ለ C++ 👉
learncpp.com

💻 ለ C# 👉
csharp.net

💻 ለ PHP 👉
php.net

💻 ለ Swift 👉
hackingwithswift.com

👩‍💻 ለ Kotlin 👉
kotlinlang.org

👩‍💻 ለ Rust 👉
rust-lang.org

👩‍💻 ለ Dart 👉
dart.dev

👩‍💻 ለ R 👉
r-project.org

💻 ለ Perl 👉
perl.org

💻 ለ Scala 👉
scala-lang.org

💻 ለ Haskell 👉
haskell.org

💻 ለ Julia 👉
julialang.org

💻 ለ Elixir 👉
elixir-lang.org

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍84👏3🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📣Programming Languages 🙇‍♂Programming Languages ❇️ በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይቶች 👇ቀድማችሁ ተመልከቱ👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🗯 ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ .......እባክዎ ሼር ያድርጉት⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🖥 ለ HTML 👉 w3schools.com 🖥 ለ CSS 👉 css-tricks.com 🖥 ለ JavaScript…»
📚Applied Mathematics II

🖍Video Tutorials 📹

... ....With Worksheet Solutions

And Final Exam solutions
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️Ch-4 Caluculus of Functions
👇👇of Several Variables👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾Partial Derivatives
🅾Extreme values for functions
of Several Variables
🅾Directional Derivatives
🅾Gradient 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmGA9zWGTRxqGNiegRC32qn&si=Oc9BAVvMv2SA4k4O
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️Ch-5 Multiple Integrals
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲Double Integrals
❇️Double Integrals on
Polar Coordinate
❇️Double Integrals By
👇👇 Reversing the order👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlnYE3Dxop0hlcG_udEn8um&si=HBT7a9v5zrpcECOY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

.....Worksheet Solutions 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSktXzDBeRywYrDmilefZU0N&si=fTjfDRbRASIoOr7I
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

🔥 Final Exam Solutions 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSk0NGnRoCSBI5Bkhf1Y8yjp&si=uioxBVkQ0EkmZLvl
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬

🎯New Videos are loading......

🤝 Stay Connected 🤝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍53🔥2👏2🙏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📚Applied Mathematics II 🖍Video Tutorials 📹 ... ....With Worksheet Solutions And Final Exam solutions ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️Ch-4 Caluculus of Functions 👇👇of Several Variables👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾Partial Derivatives 🅾Extreme values for functions…»
💻እኮ እንዴት

እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት
#መጨመር እንችላለን

📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን
#ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

1⃣. Power option

❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ።

2⃣.Disable unwanted Start up Programs

❇️ይሄ ኮምፒዩተራችንን💻 በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው።

📌 ይሄን ለመከላከል ⬇️

❇️Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)

📌ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ።  እዚህ ጋር Impact የሚለው
#High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል።


3⃣.Defragment And Optimize Drive

❇️Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
#Optimize ማድረግ።

4⃣. Delete Unnecessary Temporary File

❇️Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን።

%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን።

❇️የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት

ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ
#Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

📌እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና
#Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።👍


5⃣. Clean Up Memory

❇️This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ ➡️ Disk clean up የምትለውን Icon
#Click ማድረግ ➡️ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ

📌እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት።

6⃣. Reduce run time service

❇️Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን
በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick👆 ማድረግ በመቀጠል
#Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ።

7⃣. Registry Tweaks

❇️Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ
Menu show Delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8⃣. visual effects

❇️Start menu ላይ
#System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ
Adjust for Best Performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ
#ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን

💻
#Restart ማድረግ።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍87👏2🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «💻እኮ እንዴት እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን 📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 1⃣. Power option ❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high…»
❗️Warning ⚠️ Telegram Users

የጥንቃቄ መልዕክት ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በቅርቡ በርካታ አደገኛ የኢንተርኔት አድራሻዎችን (URLs) መርምሮ፣ እነዚህ አድራሻዎች ለሀገራችን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በይበልጥ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች አካዉንቶችን በመንጠቅን ከፍተኛ ስጋት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ አረጋግጧል። ከተለያዩ አካላት በቴሌግራም የሚደርሱን ሊንኮች በርካታ አደጋዎችን የሚይዙ ሲሆን የሚከተሉት አደጋዎች በዋናነት ይገኙበታል፡

🅾የግል መረጃ መጠለፍ:- እንደ የባንክ መለያ ወይም የይለፍ ቃል ያሉ መረጃዎችን መሰረቅ

🅾የማልዌር ስርጭት:- ስልኮችን ወይም ኮምፒውተሮችን የሚጎዱ ቫይረሶች

🅾ማጭበርበሪያ:- ተጠቃሚዎችን በሀሰተኛ ተስፋዎች (እንደ ውርርድ ወይም ኢንቨስትመንት) መታለል

❗️በመሆኑም ማኅበረሰቡ በቴሌግራም አማካኝነት የሚላኩለትን አጠራጣሪ ሊንኮች ከመክፈት እንዲቆጠብ::ሊኮቹ ከላይ በምስሉ ያሰፈርናቸዉ ይገኙበታል፡፡

🏃‍♂️ For Fast and Reliable
         ..... Info Join us👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
5👍5🔥3👏3