📝 የፈተና አሰራር 📝
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!
ክፍል » 2 Part II
📝 የፈተና አሰራር 📝
💬 ማስታወሻ ፦
🧲በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች
ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️
📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦
✅ 1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ (Courage) ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል ማለቴ ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።
❇️2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።
✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው ከቻላቹ በሆነ ጋፕ ፈታኙን ሰዓት በመጠየቅ ስንት ሰዓት እንደቀረን ማወቅ እንችላለን።ፈተናችንን on time ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦
⭕️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።
✏️ እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦
🟥 የ calculation ጥያቄዎችን እንደ Maths ad Physics ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን።
1⃣ መሰረታዊ መርሆችን (Fundamental Rules) መረዳት።
2⃣ ቁልፍ መረጃን(key information ) መለየት::
3⃣ ችግሩን (problem) በጥንቃቄ መገንዘብ እና አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች እና የሚጠየቁትን ያደምቁ (ምልክት) ወይም ያስተውሉ
4⃣ ንድፎችን መተጠቀም (diagram) ፡- • ለፊዚክስ ችግሮች ዲያግራም መሳል ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለማየት እና አቅጣጫዎችን ወዘተ ለመለየት ይረዳል
አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።
❇️ 4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን::
🖍👨💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...✍
@John_Tutorial (@JohnASTU )
‼️.... part III ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued...
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UCxr961hWxvBlK73
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
⛔️ TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍12❤3👏3🔥2🫡2
🚧 Engineering Mechanics (Statics)
👇.......Final Exam Solution.....👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=Veh65waE0thQwmPF
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✍Final Exam and Worksheet on..
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ General Physics 👇▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmWBbum7MEPdYXLiYq5-KIF&si=FlmnGE8XFjrnE2XE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇 🧲 Applied Mathematics III (3)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlJ-Plg2SybuF3yqalkW4Sc&si=g4fCdqDeQqWlTAdP
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

YouTube
Engineering Mechanics Statics /SUBSCRIBE for more...
Hello Friends ! Here is Engineering Mechanics Statics Final Exam With Step by Step Procedure. Don't Forget To Subscribe the channel. It helps you a lot and m...
👍6🔥6❤3👏3
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🚧 Engineering Mechanics (Statics) 👇.......Final Exam Solution.....👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=Veh65waE0thQwmPF ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✍Final Exam and Worksheet on.. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅…»
✅ #Exit_Exam
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 8-14/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ለመመዝገብ 👉 LINK
ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ዘውትር በሥራ ሰዓት በተከታዮቹ አማራጮች ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል፡፡
Email: ngat@ethernet.edu.et
☎️ 0911824528 / 0913678404 / 0913949676 / 0910076453 / 0923106826 / 0913866717 / 0911335683
Note:
➫ የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
➫ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 500 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይኖርባችኋል፡፡
➫ ምዝገባ ማድረግ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ብቻ ነው፡፡
🔴JOIN US FOR MODEL EXAMS🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

exam.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
👍11❤1
❇️NGAT_Result
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።
በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።
🔴JOIN US FOR MODEL EXAMS🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍8🫡4
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «❇️NGAT_Result ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል። በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል። https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።…»
🤝Congratulations on completing
Your final exam!
✅ Regardless of the outcome, you put forth your best effort, and you should be proud of that achievement.
🧲 Don't forget to check all your exam results.
⛔️I strongly encourage you to use your break wisely.
🔥Here are the courses you will be facing in the second semester:
📕 Fundamentals of Programming (C++)
👉 #Mukarem's Video
📚 Applied Mathematics II
👉 #John_Tutorial's Video 📹
📒 Emerging Technologies
🖍 Engineering Drawing
👉Bring your Drawing materials
📖 Logic and Critical Thinking
or
📋 Civi
📕 Basic Writing Skills✍
I will attach the relevant file soon.
🔥Have a nice break 🔥
👍👍Leave your reactions👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Your final exam!
✅ Regardless of the outcome, you put forth your best effort, and you should be proud of that achievement.
🧲 Don't forget to check all your exam results.
⛔️I strongly encourage you to use your break wisely.
🔥Here are the courses you will be facing in the second semester:
📕 Fundamentals of Programming (C++)
👉 #Mukarem's Video
📚 Applied Mathematics II
👉 #John_Tutorial's Video 📹
📒 Emerging Technologies
🖍 Engineering Drawing
👉Bring your Drawing materials
📖 Logic and Critical Thinking
or
📋 Civi
📕 Basic Writing Skills✍
I will attach the relevant file soon.
🔥Have a nice break 🔥
👍👍Leave your reactions👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍19
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🤝Congratulations on completing Your final exam! ✅ Regardless of the outcome, you put forth your best effort, and you should be proud of that achievement. 🧲 Don't forget to check all your exam results. ⛔️I strongly encourage you to use your…»
🔥Exciting News
Are you preparing for the Computer Science Exit Exam? We’ve got you covered!
📘 Why choose uexit?
Our materials are 100% based on the official blueprint, ensuring you study exactly what you need to know.
All tutorials are prepared by expert computer science instructor who understand the exam inside and out.
Practice with last year’s model questions and answers to boost your confidence.
💰 Affordable and Accessible:
Courses starting from 60 ETB – designed to fit every student’s budget!
📈 Your Path to Success Starts Here!
Get the best resources to secure your future and pass with flying colors.
📹 Watch this Quick Demo!👇
https://youtu.be/IQkdCRM8niE
👉 Visit now: https://uexittutor.com
📩 Telegram Channel:👇
https://t.me/uexit_ethiopiaexitexam
🚀 Don’t just study—study smart with uexit!
https://youtu.be/hOdR2RWFlyQ?si=cLz9qGyvtbJjaEQ5

Telegram
Uexit_ethiopiaexitexam
🧑🎓Pass your exit exams with confidence.
🧑🏫Enroll in expert-led courses designed for each department.
🧑🏫Enroll in expert-led courses designed for each department.
👍8
2015 model Exam.docx
33.3 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBREMARKOS UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBREMARKOS UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
model 2.pdf
4.6 MB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏨 HAWASSA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ WITH SOLUTION ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏨 HAWASSA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ WITH SOLUTION ✅
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍2
economics adis abeba unv mode.pdf
607.6 KB
❇️ Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ECONOMICS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏢 ADDIS ABABA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ECONOMICS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏢 ADDIS ABABA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
licensure exam 2019(1).docx
80.7 KB
✳️ Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 PHARMACY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Join and Share for more 👇
@John_Tutorial
@John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 PHARMACY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Join and Share for more 👇
@John_Tutorial
@John_Tutorial
Exit Exam Model AAIT.pdf
2.2 MB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☑️ ELECTRICAL ENGINEERING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥ADDIS ABABA INSTITUTE
OF TECHNOLOGY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☑️ ELECTRICAL ENGINEERING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥ADDIS ABABA INSTITUTE
OF TECHNOLOGY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
Model Exam -4 - Key Answer.docx
18.9 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
✅WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
MATERIAL SCIENCE AND
ENGINEERING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥JIMMA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
✅WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
MATERIAL SCIENCE AND
ENGINEERING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥JIMMA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join and Share for more👇
✳️ @John_Tutorial 🎯
✳️ @John_Tutorial 🎯
model for communication stream.pdf
599.9 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑COMMUNICATION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBRE BERHAN UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
@John_Tutorial
@John_Tutorial
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑COMMUNICATION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBRE BERHAN UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
@John_Tutorial
@John_Tutorial
ASTU Model-Exit Exam For 5th Year Architecture_Q.pdf
713.4 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑ARCHITECTURE
DEPARTMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ADAMA SCIENCE & TECHNOLOGY
UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
👉👉 @John_Tutorial
@John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑ARCHITECTURE
DEPARTMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ADAMA SCIENCE & TECHNOLOGY
UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
👉👉 @John_Tutorial
@John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
EiABC-model exit exam for architecture program_may 2023.pdf
509.9 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ARCHITECTURE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 ADDIS ABABA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
👉👉 @John_Tutorial
@John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ARCHITECTURE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 ADDIS ABABA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Join and Share for more 👇
👉👉 @John_Tutorial
@John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍14❤2