JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
የ 2016 Applied Mathematics One Mid Exam Video ይሰራ?
public poll

ይሰራ 👍 – 60
👍👍👍👍👍👍👍 80%

ፈተናው ብቻ ይለቀቅልን 🧑‍💻 – 15
👍👍 20%

👥 75 people voted so far.
👍3
👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📣ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡

በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ
እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡   

⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ  ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ  ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3️⃣Grammarly  🧲
▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4️⃣Mendeley  🧲
▬▬▬▬▬▬
Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ  የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡

 ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 
━══📍══━══📍━━═
      ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🆒32🔥1👏1🍌1🏆1👨‍💻1🤝1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📣ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ ❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት…»
ASTU

2016 APPLIED MATHEMATICS ONE

❇️MID EXAM SOLUTION❇️

👇👇 WATCH HERE👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlRSqEOUI6o1GP-0xJldH1R&si=xDV2ZlVJ2JKGpxOY

 ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 
━══📍══━══📍━━═
      ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍9🔥32👏1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ASTU 2016 APPLIED MATHEMATICS ONE ❇️MID EXAM SOLUTION❇️ 👇👇 WATCH HERE👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlRSqEOUI6o1GP-0xJldH1R&si=xDV2ZlVJ2JKGpxOY  ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS  ━══📍══━══📍━━═       ⛔️For more …»
📚 Applied Mathematics One

- Limits and Continuity
- Derivatives and Their Applications
- Integration and Its Applications

⛔️ Includes Worksheets and Final Exam Solutions ⛔️

🗯🔔 Watch Here: 👇👇

[Applied Mathematics Playlist]

(
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmYuKCNQLji8cUFvABbjEcS&si=1dEfAXoS_B990jBq
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🪭 General Physics 
Worksheet Solutions from Chapter 
👇👇 3, 4, 5, and 6 👇👇 

[General Physics Playlist]

(
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSljChsQ6KVvMH2yzuL2usC3&si=Y8oCnun9KoWmRPFS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🔥Final Exam in Less Than 40 Days! 

👩‍💻Stay focused and prepare starting now! I will announce any upcoming tutorial sessions. 
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 
━══📍══━══📍━━═
      ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍64🆒3🙏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📚 Applied Mathematics One - Limits and Continuity - Derivatives and Their Applications - Integration and Its Applications ⛔️ Includes Worksheets and Final Exam Solutions ⛔️ 🗯🔔 Watch Here: 👇👇 [Applied Mathematics Playlist] (https://youtube.com/p…»
⭐️ ለተለያዩ ጉዳዮች Telegram Star
መግዛት ለምትፈልጉ ብቻ

⭐️ 50 Star = 200 ETB
⭐️ 75 Star = 300 Birr
⭐️ 100 Star = 400 Birr
⭐️ 250 Star = 800 Birr
⭐️ 500 Star = 1500 Birr
⭐️ 1K star = 2800 Birr

እንሸጣለን ብለን ወደ inbox message አንልክም ብዙ ሌቦች ስላሉ ተጠንቀቁ
         
━══📍══━══📍━━═
      ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
36🔥4🍌4🫡3👍2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «⭐️ ለተለያዩ ጉዳዮች Telegram Star መግዛት ለምትፈልጉ ብቻ ⭐️ 50 Star = 200 ETB ⭐️ 75 Star = 300 Birr ⭐️ 100 Star = 400 Birr ⭐️ 250 Star = 800 Birr ⭐️ 500 Star = 1500 Birr ⭐️ 1K star = 2800 Birr እንሸጣለን ብለን ወደ inbox message አንልክም ብዙ ሌቦች ስላሉ ተጠንቀቁ           ━══📍══━══📍━━═…»
🌐(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች
                  
በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች

👉በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።
እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 9 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።

1️⃣.
10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።
ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።
10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com

3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com

4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com

5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/

6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (
google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት
google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ -
Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን
http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9️⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል። 


🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ 👇👇

https://youtu.be/Cvc-1QVaC-I?si=5pwQ2I2kE8Eck38O            
▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍105👏2🆒2🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🌐(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች                    በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች 👉በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን…»
🔥Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ)

  ❇️  አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች  ❇️

🧲በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች
ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡

🅾1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡

⛔️ 2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡

📛 3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡

🛑 4 Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡

🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UCxr961hWxvBlK73

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE With UR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍96🏆6🔥3🍌2👨‍💻2🆒1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🔥Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ)   ❇️  አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች  ❇️ 🧲በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ…»
🌟Explore Our Video Tutorials
on Applied Mathematics I 🌟

Dive into essential topics with our comprehensive playlist:

📕Definition of Derivatives** 
📒 Higher Order Derivatives** 
📘 Implicit Differentiation** 
📖 L'Hôpital's Rule** 
📚 Applications of Derivatives 
👇 Worksheet Solutions 👇

👉 [Watch Now!]👇👇👇
(
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnBCqfs59csGIaifV7ddU0Y&si=Am1zAc-2sT3HUl66)

🧲Experience step-by-step explanations that make learning easy and engaging!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
🟥 Don't forget to SHARE
with your friends! ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Join Us for More Content! 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
4👍3🥰2👏2🆒2🔥1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🌟Explore Our Video Tutorials on Applied Mathematics I 🌟 Dive into essential topics with our comprehensive playlist: 📕Definition of Derivatives**  📒 Higher Order Derivatives**  📘 Implicit Differentiation**  📖 L'Hôpital's Rule**  📚 Applications…»
🌟 Hey there, Freshers! How’s everything going? 😊

Are you on the lookout for Python programming projects, 2D robot and final exam solutions, or assignment help? Look no further! 🚀

Join us here for all the assistance you need! 👇👇 Join here 👇

👉 (
https://t.me/john21hd
👉(
https://t.me/john21hd)

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
Join Us for More Content! 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1👍3🔥32👏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🌟 Hey there, Freshers! How’s everything going? 😊 Are you on the lookout for Python programming projects, 2D robot and final exam solutions, or assignment help? Look no further! 🚀 Join us here for all the assistance you need! 👇👇 Join here 👇 👉 (https://t.me/john21hd) …»
Top 15 የተለያዩ Programming
languageና ፍሬምዎርኮችን ለመማር የሚጠቅሟችሁ ምርጥ ድረገፃች እነሆ

❇️ በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች
ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️

1⃣JavaScript
Javascript.info

2⃣. HTML
html.com
React
reactplay.io

3⃣vue
learnvue.co

4⃣Git
git-scm.com/book

5⃣Web3
learnweb3.io

6⃣Python
learnpython.org

7⃣CSS
web.dev/learn/css

8⃣java
https://www.learnjavaonline.org/

9⃣SQL
w3schools.com/sql

1⃣ 0⃣ Blockchain
Cryptozombies.io

1⃣ 1⃣R (Rust Learn)
golang.org
rapidapi.com/learn

1⃣ 2⃣GO
learn-golang.org

1⃣ 3⃣ Nodejs
https://www.w3schools.com/nodejs/

1⃣ 4⃣Swift
https://www.hackingwithswift.com/learn

1⃣ 5⃣kotlin
https://kotlinlang.org

══════❁✿❁═══════ 
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UCxr961hWxvBlK73

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE With UR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2👍10👏32👌2🍌1🆒1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned « Top 15 የተለያዩ Programming languageና ፍሬምዎርኮችን ለመማር የሚጠቅሟችሁ ምርጥ ድረገፃች እነሆ ❇️ በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 1⃣JavaScript Javascript.info 2⃣. HTML html.com React reactplay.io 3⃣vue learnvue.co 4⃣Git git-scm.com/book 5⃣Web3 learnweb3.io 6⃣Python…»
EXIT EXAM

🧲የመውጫ ፈተና

በ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ፈተናው ለአዲስ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ የአንድ ጊዜ የ NGAT ፈተና ውጤት ለሁለት ዓመት ያገለግላል ተብሏል።

ይመዝገቡ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/login

❇️ Join us for Model Exam ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍12🕊2🔥1