JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «ወደ ጣልያን 🇮🇹 ሀገር በ Scholarship ሂደው መማር ከፈለጋችሁ ከስር ከ60+ በላይ የሚሆኑ ጣልያን ውስጥ የሚገኙ University Website አሉ Apply ከማረጋቹ በፊት ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጁ አሁን ላይ ክፍት አደለም ምን አልባት ታህስሳ ወር ላይ apply ማረግ ይጀመራል ከዛ በፊት ፍላጎቱ ያላቹ ልጆች ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጅታቹ አስቀምጡ 🧲በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ…»
Astu ለተመደባችሁ ልጆች ጠቃሚ መረጃ።
🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው።
➡️ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ
አዲ🔎ስ አበባ ፈልጌ አዳማ ደረሰኝ ላላችሁ ስለ ASTU አንብቡት ሀሳብ ያስቀይራቹሃል ...!
አድራሻ ❓
📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዮኒቨርሲቲ ነው ።
የአየር ሁኔታ❓
📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን እንጂ ማታ ማታ ደግሞ ያልተጋነነ ብርድ ስለሚኖር ሹራብ ነገርም ያስፈልጋቹሃል ።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 በውስጡ ያለው ግቢ አንድ ለናቱ ነው አንድ ብቻ ነው ።
የሚሰጡ Fields and Departments ❓
📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ።
➡ Engineering &
✅ Applied science ናቸው ።
📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።)
1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:-
1.Applied maths I
2.General physics
3.communicative english
4.general chemistry
5.logic /civics
6.python(Introduction to computing)
7.sport(no grade)
1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው።
May be #python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ
Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው
# hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ
Hubo dot move😁
Hubo.turn_left()
በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so..
Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel
❇️ሌላው
General Physics እና Applied Maths I
💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ
Video ስላለ በ #Youtube ማየት ትችላላቹ አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️
❇️Final.and.Mid & Worksheet ስላለበት ትወዱታላቹ👌👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=_UQJf85LPsjMTqkn
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlQWU79owuSdZf40VP25m8i&si=9FbwS2ms4O4CeRjl
🎯 Second semister courses ፦
⏭ - Applied Maths 2
⏭ - Technical drawing
⏭ - Emerging Technologies
⏭ - Computing ( c++)
⏭ - English writing
⏭ - Civic or Logic
⏭ - HPE(0 ch)
📚 Under Applied science pre-engineering courses ፦
♒ Almost the same as Engineering except one course
🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦
🎯 Applied Biology
🎯. Applied Chemistry
🎯 Applied Geology
🎯 Applied Mathematics
🎯 Applied Physics
💥Pharmacy ✅
📚Under Engineering there are 3 schools ፦
1. Electrical
2.Mechanical
3.Civil
📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦
A) Electrical and computer engineering
B) Electronics and communication engineering
C) Power and control engineering
D) Software Engineering
📚 Under Mechanical engineering
A. Chemical
B. Mechanical
C. Material
📚 Under civil and arc school.፦
A.Architecture
B. Civil
C. Water resource management and hydrolic Engineering
D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!)
የካፌ ምግብ ❓
📚 አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ፤ በቃ ምርጥዬ ነው ለማለት ቢከብድም የእናታቹሁ ሽሮ ብዙም ትዝ አይላችሁም ።
ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች ❓
🎯አሪፍ የሚባል ምግብ ያቀርባሉ ...!
🔥ሌላው ነገር ግቢው Zoo በሉት 😂😂
እረ እንደውም NatGeo 🦆🐍🦎🐁🕊🦜🦡 🐒
በሉት ብዙ ለማዳ እንሰሳዎች አሉ
#ጅብ 🐗 ደሞ ቤተሰብ ነው even Library ገብቶ ራሱ ኬፍ ብሎን ጥናት እንዴት ነው ያለበትም ጊዜ አለ 😄 ካላመናቹኝ ግን😁 Live ሰለ ምታዩ no tata 😊
📚 ሌላም surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው) ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ
✅Fast track✅ pre Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።
ውሃ ፤ መብራት እና wifi ❓
📚 ምንም አያሳስብም ትንሽ ውሃው ሙቅ ነው እንጂ ሌላ ጣጣ የለም ፤ WIFI በሽ ነው ቺኮች ጋር ደሞ dorm ድረስ በሉት😁 .....!
🔥🧲ዋናው ነገር🙆♀
📣 DSTV🖥
⚽️ Football field 🏟 ⚽️
♦️GYM 💪🏋♀🏋♂
የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ።
በተረፈ ግቢ ስመጡ በጠረጴዛ ዙሪያ ሚስማር እንመታለን 😂😁 ባንተ ቤት ቀልደህ ሞተሀል እንደማትሉኝ ተስፍ አረጋለው😜
Tg .CHANNNEL 👉@John_Tutorial
YOUTUBE ..just search by 👇👇
JOHN TUTORIAL / @ JohnHD44
ማወቅ ምፈልጉትን ካለ @jo21hn
🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍18❤2👏2🥰1🤩1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «Astu ለተመደባችሁ ልጆች ጠቃሚ መረጃ። 🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው። ➡️ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ አዲ🔎ስ አበባ ፈልጌ አዳማ ደረሰኝ ላላችሁ ስለ ASTU አንብቡት ሀሳብ ያስቀይራቹሃል ...! አድራሻ ❓ 📚 በበረሃማዋ ከተማ በስምጥ ሸለቆ ዕንቁዋ በአዳማ ከተማ የሚገኝ አሪፍ ዮኒቨርሲቲ ነው ። የአየር ሁኔታ❓ 📚 ሞቃታማ በተለይ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ትንሽ ይሞቃል ፤ ይህን…»
🔥For All Students
Here is Video Tutorials with Solved
🅾Worksheet
💥 Mid Exam
🔥 Final Exam...
📕with Detail Explanation in AMHARIC
.....⛔️Stay SUBSCRIBED 🅾
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅APPLIED MATHEMATICS One👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkwjIzu4OSA6z-uWfiGorDL&si=BDaUx9aB5sNXdvux
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ GENERAL PHYSICS 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlvHT0AyysurQ6_rg9IXelV&si=E7r25YTW-Ik0DauQ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅APPLIED MATHEMATICS Two 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmHmpgF8cTbqqpM0-CQ4tiM&si=1TnurrcyE0FOAjUa
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅APPLIED MATHEMATICS 3 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnC4gD-y0CmW1-TidJwC8ZJ&si=w5TKAxtVjAOP7lKX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ENGINEERING MECHANICS
✅ STATICS 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSm7k5DVI5S3qVi3Eu0c8Frz&si=_i90zeOAE1z3quF_
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👨💻📱Technology Info 💻 🎮 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnoS4xAO72r4v-rj4D6RxTF&si=UIFVB63xqWXbfS-A
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Exit Exam Model Question 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSkquZORFrmy6yRJlKjjagDA&si=kiGD1GvwbazuFID-
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲New Videos
....... Coming soon 👀...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚Share with Ur Friends kindly 🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 JOIN US 🔴
📕FOR Different Materials 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Discussion 👉@Johnastu
📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary

👍7❤3🙏3🔥1👏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🔥For All Students Here is Video Tutorials with Solved 🅾Worksheet 💥 Mid Exam 🔥 Final Exam... 📕with Detail Explanation in AMHARIC .....⛔️Stay SUBSCRIBED 🅾 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅APPLIED MATHEMATICS One👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://yo…»
#ASTU
✅WiFi Ip addresses and domains
⭕️ you have to know!
🏢 centeral library
Ground 10.240.211.**
First floor 10.240.212.**
Second floor 10.240.212.**
🏩 Applied library
10.240.136.**
🏬 Postgraduate library
10.240.86.**
🏛👩🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**
🏚Cafe new
10.240.33.**
🏗 school of civil
10.240.134.**
🏛 School of applied
10.240.133.**
🏫 School of mechanical.
10.240.65.**
🏛 School of electrical.
10.240.67.**
🏦 School of social science
10.240.68.**
🚧 Astu police
10.240.45.**
🔥notice: replace '**' with a numeric
that is b/n 0-255
🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅WiFi Ip addresses and domains
⭕️ you have to know!
🏢 centeral library
Ground 10.240.211.**
First floor 10.240.212.**
Second floor 10.240.212.**
🏩 Applied library
10.240.136.**
🏬 Postgraduate library
10.240.86.**
🏛👩🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**
🏚Cafe new
10.240.33.**
🏗 school of civil
10.240.134.**
🏛 School of applied
10.240.133.**
🏫 School of mechanical.
10.240.65.**
🏛 School of electrical.
10.240.67.**
🏦 School of social science
10.240.68.**
🚧 Astu police
10.240.45.**
🔥notice: replace '**' with a numeric
that is b/n 0-255
🟥 ውብ የካንፓስ ቆይታ ከኛ ጋር🫡👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🙏4❤1🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «#ASTU ✅WiFi Ip addresses and domains ⭕️ you have to know! 🏢 centeral library Ground 10.240.211.** First floor 10.240.212.** Second floor 10.240.212.** 🏩 Applied library 10.240.136.** 🏬 Postgraduate library 10.240.86.** 🏛👩🦱Females library…»
🧲 Fast Track Questions
..... With Detail Explanation
👇👇..and related info 👇👇
https://youtu.be/ZgyFNwnLNuQ?si=JtYuyKhTcsHvIjZB
🛑Other Related Tutorials on.....
🖥 Applied Mathematics 1
⭕️GENERAL PHYSICS
📕 Applied Mathematics 2
📒 Applied Mathematics 3
🪭 ENGINEERING MECHANICS
🗂 EXIT EXAM MODEL QUESTIONS
... ✍ New Vidoes Coming soon
🔥 Stay tuned for updates 😎
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻

YouTube
#ASTU Fast Track Question #Application_of_derivative #integration #limit #matrix #John Tutorial
#Application_of_derivatives #Limit #Integral #matrix #ASTU #Fast_Track #John_Tutorial
Hello Friends ! How are you! Today's Video We are going to SOLVE Fast Track Questions with Step by step procedure . Subscribe for more Video Tutorials and Problem Solution…
Hello Friends ! How are you! Today's Video We are going to SOLVE Fast Track Questions with Step by step procedure . Subscribe for more Video Tutorials and Problem Solution…
👍11❤3🥰2🙏2🔥1👏1
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል » 1 Part I
📚 የአጠናን ዘዴዎች
👨💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች
አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ
🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ #motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..!
✅ የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦
💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔
✅ እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ #worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓ በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ።
❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ።
ላውጋችሁማ ❓
✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው። የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?
📛concept ያዙ ❓
❗️ብዙ ጊዜ #concept ( ጽንሰ-ሀሳብ) 🤔 ሲባል ሰምታቹዋል
❓ምንድነው #concept ራሱ concept ማለት
በጥናት ላይ፣ መረጃን ለማደራጀት እና ለመተርጎም የሚረዳ አጠቃላይ ሀሳብ ወይም ግንዛቤን ያመለክታል። ፅንሰ-ሀሳቦች የእውቀት ግንባታዎች ናቸው; እነሱ የአንድን ርዕሰ ጉዳይ ወይም ርዕስ አስፈላጊ ባህሪያትን እና ባህሪያትን ያካትታሉ::
🌐በማጥናት ጊዜ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን መረዳት ተማሪዎች አዲስ መረጃን ከሚያውቁት ጋር እንዲያገናኙ ያስችላቸዋል፣ ይህም ግንዛቤን ( #comprehension) እና ማቆየትን (#retention ) ያመቻቻል።
ውጤታማ ጥናት ለማድረግ የሚከተሉትን ማድረግ አስፈላጊ ነው:-
📪 በቁሳዊው ውስጥ ቁልፍ ፅንሰ-ሀሳቦችን (#key_concept) መለየት ግንኙነታቸውን እና ማመልከቻዎቻቸውን መረዳት እንደ ማጠቃለያ፣ እይታ( #visualization) እና ውይይት (#discussion) ያሉ ስልቶችን ይጠቀሙ።
🤝በፅንሰ-ሀሳቦች ላይ በማተኮር ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማሳደግ እና እውቀታቸውን በብቃት መተግበር ይችላሉ።
✅ በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል።
ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን።
⛔️ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓
💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ
✅ ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ።
🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ።
✅ አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ።
💥 informal way ተጠቀሙ።
✅ በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊😉
እንደ ጉርሻ ❓
🚧 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር )
‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭
✅ አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ።
📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!)
👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because #ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...!
👨💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...✍
🗂 @John_Tutorial (@JohnASTU )
‼️.... part II ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued.
🅾 Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ 👇👇
https://youtu.be/Cvc-1QVaC-I?si=5pwQ2I2kE8Eck38O
...⛔️Stay SUBSCRIBED ⛔️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉 @johnhd44
✅ Instagram 👉 johnhd21

3👏8❤6👍6🙏3🔥1🥰1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ክፍል » 1 Part I 📚 የአጠናን ዘዴዎች 👨💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ 🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ…»
physics last year quiz @AstuTops.pdf
94.5 KB
🧲Mid Exam Collections
⛔️Video Explanation Physics 👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlQWU79owuSdZf40VP25m8i&si=YZoS-qFo5q_KZU2s
✅ Mathematics one👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnzZNJWm3aSo2niaJhkhIwL&si=FehwJVhKNrbqLX9E
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly
📪 Stay tuned for updates 😉

1👍11❤4🙏3👏2