JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ጠቃሚና ኢንተርኔት ላይ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ⚫️Audacity: Audio recording and editing software https://www.audacityteam.org/download/windows/ ⚫️Blender: Best animation maker software https://www.blender.org/download/ ⚫️BleachBit:  free and open-source disk…»
🇪🇹 ETHIOPIAN AIRLINES VACANCY
ANNOUNCEMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬
🧲 Registration_Date: August 26, 2024 up to September 06, 2024,

For detailed information please visit the link below 👇👇

https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

⤴️Share Share ⬆️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍6🔥2🙏21
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🇪🇹 ETHIOPIAN AIRLINES VACANCY ANNOUNCEMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬▬▬ 🧲 Registration_Date: August 26, 2024 up to September 06, 2024, For detailed information please visit the link below 👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies…»
📪GAT EXAM

በ2017 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ያላቸሁና በተለያዩ ምክንያቶች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ ያመለጣችሁ አመልካቾች እስከ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም ድረሰ በ
https://ngat.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

አመልካቾች በየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከላት እና የመፈተኛ ፕሮግራም መሰረት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ለፈተና ወደ ማዕከላት ስትሔዱ የተሰጣችሁን User Name and Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል።

🧲Via MoE

Stay tuned for updates.
⤴️Share Share ⬆️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍71
Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኛ እየገዛን ነው ።

💰 ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁት Token Screenshot አድርጋችሁ ትልካላችሁ ዋጋ ነግረናችሁ ከተስማማን እንገበያያለን  ።

❗️ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ። ❗️

Ton መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ
0.5 ቶን = 500 ብር
1 ቶን = 900 ብር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️መግዛትም መሸጥም የምትፈልጉ ⬇️
@Jo21hn
@Jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍9🔥21😁1👌1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «Dogs Token ኖሯችሁ Wallet Verify አድርጎ P2p ላይ መሸጥ ላልቻላችሁ እኛ እየገዛን ነው ። 💰 ቀጥታ መሸጥ የፈለጋችሁት Token Screenshot አድርጋችሁ ትልካላችሁ ዋጋ ነግረናችሁ ከተስማማን እንገበያያለን  ። ❗️ከDogs Bot Claim ያላደረጋችሁ አትምጡ እሱ አይሸጥም ። ❗️ Ton መግዛት የምትፈልጉ በሙሉ 0.5 ቶን = 500 ብር 1 ቶን = 900 ብር ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬…»
👨‍💻 Level Up Your Coding skill

(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ
     ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ..
..............................................
አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና
#IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም።

❇️SoloLearn
▬▬▬▬▬▬
SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል።
መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:
            🛑JavaScript,
        ⛔️Java,
   🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም።
💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው።

❇️Encode
▬▬▬▬▬
Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል።
እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና
       በ 🛜HTML,
     ⭕️CSS,
   💹JavaScript እና

🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል።
ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል!

❇️Codemurai
▬▬▬▬▬▬
Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና።
መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ: 
🛜HTML,
  📛 CSS,
    🅾 JavaScript,
      🛑 Python,
        ✳️ TypeScript,
          🟠Angular 2,
            🔲 MongoDB,
             🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም።

Mimo
▬▬▬▬
Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ
                 🌀JavaScript,
                ♦️Ruby,
            🔶Swift,
         🔷 C,
   🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍164🔥1💯1
NGAT Exam Date and Time (1).pdf
219.2 KB
🧲GAT EXAM Update
የድህረ ምረቃ ፈተና የሚሰጥበት ቀን እና ሰዓት!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍8😱32🔥1
📪GAT EXAM FINAL Update

NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ

► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ።

► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው።

► የፖርታል አድራሻ
ngat.ethernet.edu.et ነው።

Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦

1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ
2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ
3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ
4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት
5. የተፈታኝ ፎቶ።

ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል።

ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
#MoE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍111🔥1💔1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📪GAT EXAM FINAL Update NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ። ► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው።…»
Channel photo updated
🕊🌻N🌻E🌻W🌻Y🌻E🌻A🌻 R🌻🕊

🫶On this New Year, may you change your direction and not dates,
⭐️Change your commitments and not the calendar,
👤Change your attitude and not the actions, and
⭐️Bring about a change in your faith, your force, and your focus and not the fruit.
🫳May you live up to the promises you have made and may you create for you.
👦No one can go back in time to change what has happened, so work on your present to make yourself a wonderful future
🧏‍♂You're supposed to let go of the  and start off new. You’re supposed to forgive all those who have hurt you and be open to new relationships, with open arms......
🌼🌻🌼That is why it is called the ‘New’ Year. May you have a Happy New Year🌻🌼🌻🌼.

Wishing you...
🤝12 months of success,
😂52 weeks of laughter,
😎365 days of fun,
🤩8,760 hours of joy,
.... 😍525,600 minutes of good luck, and
🤗 31,536,000 seconds of happiness
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🚶‍♂As we start the New Year, let’s get down on our knees to thank God we’re on our feet.
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Happy New Year! May you have a blessed New Year full of success, service, and love!
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻️🌻🕊

Show your reaction
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍97🙏5🕊3🎉2🥰1
English Exam.pdf
1.3 MB
ASTU/AASTU English Entrance exam
Chemistry.pdf
959 KB
AASTU/ ASTU Chemistry entrance exam
Mathematics.pdf
1 MB
ASTU/ AASTU previous years Maths entrance exam
Physics.pdf
1.2 MB
ASTU/ AASTU Physics entrance exam

Prepare yourself as much as you can
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube👇
🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🙏43
#ASTU #AASTU

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ
#በቀጣይ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍7🔥21🤬1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «#ASTU #AASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ…»
#NGAT_Result

Those of you who took NGAT can now access your results using the link below by inserting your NGAT "username" found on your ticket

Pass mark፡ 50/100

Link:
https://result.ethernet.edu.et/ngat_result

Stay tuned for updates and Share ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍9🔥3